tgindex
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
20
Всего постов
66
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
459
+16 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
73
40 постов
Вовлечённость
15,9%
к подписчикам
Постов в день
2,9
всего 66
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
63
1/48двое суток
72
1/72трое суток
77

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ቴክኒሽያኑ የአውቶማቲክ ማዞሪያ በመፈተሽ ላይ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • የተሽከርካሪዎን ፕሮፋይል ከቴሌብር አካውንትዎ ጋር በማያያዝ የመንገድ ላይ አገልግሎት ክፍያዎችን በቶሎ ሚኒ መተግበሪያ በቀላሉ ይፈጽሙ።                            ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • ከስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ ግላዊ መረጃን በአይ.ቪ.አር እንዴት ማስተካከል ይቻላል? #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • በቴሌብር የተመረጡ የቀን ፣ የሳምንት ወይም የወር የድምጽ ፣ የኢንተርኔት ወይም የመልዕክት ጥቅሎችን ስንገዛ 20% ጉርሻ እናገኛለን ። 👉 ስጦታዎቹን ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ። https://bit.ly/20packages20discount *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ጥቅል ስንገዛ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 12 авг.удалён 13 авг.

    #የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at 🌟 #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ  350 በላይ ቦታዎች ላይ በ0 አመት መቅጠር ይፈልጋል (ንሐሴ/1/12/2018 ዓ.ም የወጣ) 🌟 COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA በአዲስ አበባ እና በክልልከተሞች አዳዲስ ተጨማሪ (26)  ቅርንጫፎችን በመክፍት ዝግጅቱን አጠናቆ በቅጥር ላይ ይገኛል በመሆኑም በነዚህ አዳዲስ ቅርንጫፎች ተቀጥርው የሚሰሩ #ከ350 በላይ ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Traines)  ቀጥሮ ማስራት ይፈልጋል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማንኛውም ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ  CBE  Jobs  የባንካችንን መተግበሪያ(application) በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማመልከት ከታች ባለው  #መተግበሪያ(app) በመጫን መመልከት ይችላሉ። Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ቀን: መሰከረም/30/1/2019 ዓ.ም ምዝገባውንም በማነኛውም አንድሮይድ(ስማርት ስልኮች) መሙላት ይችላሉ ኦላይን መመዝገቢያውን መተግበሪያውን ለመጫን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ Apply Now:- https://bit.ly/4pLRx3O Apply Now:-https://bit.ly/4pLRx3O 🚸ከተለያዩ ድርጂቶች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በፍጥነት እንዲደርስዎ ቻናላችንን #JOIN ማድረግዎን አይርሱ ✅https://t.me/ethio_vacancy_notifier

  • 🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ወድያው ይረከቡ! 🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • መልካም የወጣቶች ቀን!! 🎁 ልዩ የወጣቶች የሞባይል ጥቅል ከ100% የጥቅል ስጦታና ነጻ ስፖቲፋይ ጋር! 💁‍♂️ በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ አማራጮች በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ልዩ ጥቅል ላይ ያገኙታል! #InternationalYouthDay2026 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ። ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 📞📝 በድርጅት የስልክ ጥሪ መለያ (Call signature) ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ! ሠራተኞችዎ ጥሪ ሲቀበሉ/ሲደውሉ በደንበኞች የሞባይል ስክሪን ላይ በሚታይ ጽሑፍ የድርጅትዎን መልዕክት ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡ 📍ቸርችል ጎዳና የሚገኘውን ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

  • 🔐 Fortify Your Business with End-to-End Cybersecurity Solution! Stay ahead of cyber threats with our Managed Security Services, offering 24/7 monitoring, penetration testing, data encryption, and more. Key Services Include: ✅ SOC & Threat Detection ✅ Penetration Testing ✅ App & API Protection ✅ Data Security (Encryption, DLP, IAM) ✅ Training & Consultation ✅ Business Continuity Support Stay secure and compliant with tailored cybersecurity solutions! Read more: https://bit.ly/4bCUr49 📥 Contact us: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et #ManagedSecurityServices #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! በግል ስልካቸው የሐሰት መልእክት በመላክ በስሕተት ገንዘብ፣ ጥቅል ወይም አየር ሰዓት ልከናል በማለት በቴሌብር ገንዘብ እንዲልኩላቸው ከሚጠይቁ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Ethiotelecom #telebirr  #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፤ በዜድ.ቲ.ኢ ኮርፖሬሽን ኤክስክዩቲቭ ቫይስ ፕሬዝደንትና ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኦፊሰር ሚስተር ዢ ጁንሺ ከተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አደረጉ። ውይይቱ በባርሴሎና በተካሄደው የሞባይል ወርልድ ኮንግረስ (MWC2026) ላይ የተፈረመው የኔትወርክ ማስፋፊያና ማዘመኛ ፕሮጀክት መገባደድ ተከትሎ የተከናወነ ሲሆን በዚህም ወቅት በዜድ.ቲ.ኢ ሰርክል 879 ጣቢያዎችን ያካተተው የኔትወርክ ማዘመን ሥራ በአብዛኛው በስኬት መጠናቀቁ ተገልጿል። በተጨማሪም የ124 አዳዲስ ጣቢያዎች ግንባታ፣ በ272 ጣቢያዎች ላይ የመልሶ ማዘመንና የ115 የገጠር ዲጂታል መፍትሔዎች ትግበራ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተመላክቷል። ይህ ዝርጋታ የ4ጂ ሽፋንን ወደ 92% ያደረሰ ሲሆን፤ የሀገሪቱን የዲጂታል ኢኮኖሚ በማጠናከር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ለዜድ.ቲ.ኢ የቴክኒክና የፋይናንስ ድጋፍ ምስጋና አቅርበው፤ ቀጣዩ የማስፋፊያ ምዕራፍ በታላላቅ ግቦች እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። በቀጣይም ተመጣጣኝ ስማርት ስልኮችን ተደራሽ በሚያደርጉ የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አማራጮችና የካርቦን ልቀትን በሚቀንሰው የ"አረንጓዴ ኦፕሬተር" (Green Operator) ኢኒሼቲቭ ላይ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተደርሷል። በመጨረሻም የዜድ.ቲ.ኢ ቺፍ ኦፕሬቲንግ ኦፊሰር የኩባንያችንን አስደማሚ ዕድገት አድንቀው፤ ከአፍሪካ ቀዳሚ ኦፕሬተር ከሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ጋር ያላቸውን አጋርነት አጠናክረው ለመቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል። ተጨማሪ፡ https://bit.ly/3RZXCxm

  • ያለምንም መጉላላት፤ ከሥራ ገበታዎ ላይ ሳይነሱ በቴሌብር ባሉበት ሆነው ዓመታዊ ግብርዎን በቀላሉ ይክፈሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ በስልክ ቁጥር ገንዘብ መላክ ተችሏል!    **አሁኑኑ አፕ ላይ ያድርጉ ይህ በተሻሻለው የሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ የሚልኩላቸውን ደንበኛ ስልክ ቁጥር ብቻ በማስገባት ወደ ሂሳባቸው ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ወደ ሲቢኢ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ገብተው የሚያገኙትን ‘CBE Transfer’ / ‘አስተላልፍ’ የሚለውን የአገልግሎት አማራጭ ተጠቅመው እንደምርጫዎ የሂሳብ ቁጥር ወይም የስልክ ቁጥር በማስገባት ወደሚፈልጉት ሰው ሂሳብ ገንዘብ መላክ ይችላሉ! ✅አሁኑኑ አፕላይ በማድርግ  አግልግሎትወን  ያፋጥኑ ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #mobilebanking #digitalbanking #digitalethiopia #digitalfirst

‌‎Ethio Telecom — tgindex