ETHIO APP
Статистикаይህ የETHIO APP አፓችን እና የቴክኖሎጂ የመረጃ ገፅ ነው ❖ አሪፍ አሪፍ የሆኑ አፓችን ❖ከፕለይ ስቶሪ በብር የሚወርዱ አፓች ❖ እንዲሁም አሪፍ የሚባሉ ⏩ቻናሎችን ⏩ስቲከሮች ⏩ግሩፖች ☞admin አንዋር ☞https://t.me/ethioapk
- Последний пост
- 12 мая 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከ FBI እስከ CIA ቅዠት ሁና የቀረችው ከ4ቢሊዮን ደላሮች በላይ "ሿሿ" ሰርታ ደብዛዋ የጠፋው የክሪፕቶዋ ንግስት የት ገባች? ትኑር ትሙት የዶክተር ሩጃ ያልተፈታው እንቆቅልሽ https://youtu.be/vEGjc15H1CM?si=rffMY-IYmQoIi4ZQ
видео или голосовое, без подписи
የፒክስል ቨርስ እለታዊ ካርዶች ቦነሱ እንዲያድግላችሁ። በ24ሰአት አንዴ አዳዲስ ተደባዳቢዎችን እየገዛችሁ ቢያንስ አምስት ተዳባዳቢዎች አድርጉ በምስሉ እንደሚታየው ሌቭላችሁን አሳድጉ https://t.me/pixelversexyzbot?start=7240960144
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በፒክስል ቨርስ ኮምቦ ከመጠቀማችሁ በፊት ግን የበለጠ ጥቅሙን ለመረዳትና ለማገኘት ቪዲዮውን ተመልከቱ👇👇 https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV
видео или голосовое, без подписи
https://t.me/pixelversexyzbot?start=421580447
видео или голосовое, без подписи
ስለ PixelVerse ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች የታፕስዋፕ ጉድ 👇👇 https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV
PixelTap ተሸውዷል- ፈጥናችሁ ሂሳባችሁን አሳድጉ | ከጓደኛችሁ ጋር ጌም እየተጫወታችሁ እየተወዳደራችሁ በቀላሉ ገንዘብ ስሩ 👇👇 https://youtu.be/uM_uOR7mWUA https://youtu.be/uM_uOR7mWUA
PIXELVERSE በቴሌግራም የምትሰሩትን ሳንቲም ከነ ሽልማቱ አውጡ ትንሽ ቀን ነው የቀራችሁ ጨዋታ ቀያሪው የአመቱ ምርጥ ከፋይ ጌም 👇👇 https://youtu.be/UHwnMt1j5QU https://youtu.be/UHwnMt1j5QU
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ ውድ የEthio app ቤተሰቦች ፒክስል ቨርስ ከፋይ መሆኑ የተረጋገጠ በቴሌግራም ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። ፒክስል ቨርስ አዲስ የዲጂታል ገንዘብ የመገበያያ ሳንቲም ይዞ ለመምጣት የተዘጋጀና ተከታይ ማህበረሰብን ለማፍራት ሲል በቴሌግራም የጌም የጨዋታ ይዞ በመምጣት ሽልማቶችን እየሰጠ ያለ ትልቅ ፕሮጀክት ነው በቴሌግራም ብቻ 💰💰💰💰 PixelVerse በቴሌግራም ስልካችሁን በመጠቀም ስልካቹህን ታፕ በማድረግ ብቻ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይግቡ ጌም በመጫወት ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ተሸላሚ ይሁኑ ይላችኋል 👇👇 https://t.me/pixelversexyzbot?start=421580447 እንዴት ሰዎች ስልካቸውን ታፕ ታፕ በማድረግ ብቻ ገንዘብ ሊሰሩ ይችላሉ? የሚለውንና Pixelverse ምንድን ነው? ስለ አጨዋወቱና ከሰሞኑ ሚዲያውን ስለተቆጣጠሩት ለምን ገንዘብ ይከፍላሉ ለምን ይሸልሙናል የሚለውን ጨምሮ ጠቅለል ያለ መረጃ ቪዲዮ የማዘጋጅ ይሆናል ። እስከዛው ወደ ፒክስል ቨርስ ይግቡ ለጓኛዎ ይጋብዙ ከዛሬ 17 እስከ መጪው ሳምንት 23 ድረስ ቢያንስ 4 ጓደኛ እና ከዛ በላይ ማስገባት ለቻሉ ምርጥ 500 ሰዎች 220ሺ $ ደላር በፒክስል ቨርስ ተዘጋጅቷል ይህ ጌም ባለፈው ሳምንት ጓደኛ በመጋበዝ ለመሩት ምርጥ 300 ሰዎች 110ሺ$ ደላር የሸለመ ሲሆን አሁን ሽልማቱ በእጥፍ አሳድጓል ገንዘብ ማግኘቱ ጓደኛ በመጋበዝ ብቻና ብቻ የሚጠናቀቅ አይደለም በየቀኑ በ8ሰአት አንዴ ታፕ ታፕ አንዴ መታ በማድረግ ሳንቲም በመሰብሰብ በማጠራቀም ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ ። ፒክስልቨርስ ይህ ፕሮጀክት ምናልባትም በ cryptocurrency አለም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ለመፍጠር እየተንደረደረ ያለ ይመስላል 🤑
‼️😪ቪዲዮ ያለፍቃዴ ለምን ለቀቅሽ በሚል ተራ ምክንያት የቲክቶኮሯን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው የእስፓርት አሰልጣኝ ‼️😪ስለ አሳዛኙ ክስተት የወላጅ እናቷን ልብ የሚሰብር መልእክት እና የወጣቷን ህይወት ያሳጣውን ቪዲዮ ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/HuHC6c58Qh8 https://youtu.be/HuHC6c58Qh8
Facebook ለሰአታት ችግር ካጋጠመው በኋላ አሁን ተመልሷል ፌስቡክ ሲገቡ እራሱ log out በማድረግ ፓስዋርድ እንዲያስገቡ በመጠየቅና ፓስዋርድ ቢያስገቡም አገልግሎቱን ማግኘት እንደማይችሉ ይጠቁም ነበር ሜታ አሁንም በችግሮቹ ላይ እየሰራሁ ነው" ብሏል። የፌስቡክ የማቋረጥ ሪፖርቶች በ DownDetector.com ላይ ተጠቁመዋል ለሰአታት የፌስቡክ እና ኢንስታግራም መተግበሪያዎች ችግር አጋጥሟቸው የቆየ ቢሆንም አሁን ችግራቸውን ፈተው ተመልሰዋል ። Downdetector ስለ ፌስቡክ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የቀረቡትን የችግር ሪፖርቶች በምስሉ ላይ እንደሚታየው በፐርሰንት አስቀምጧል። Downdetector ለተለያዩ የመስመር ላይ አገልግሎቶች እንደ ድረ-ገጾች፣ አፕሊኬሽኖች እና ሌሎች ከበይነ መረብ ጋር የተገናኙ መድረኮችን የሚከታተል እና የሚዘግብ ድህረ ገጽ ነው። ተጠቃሚዎች አንድ የተወሰነ አገልግሎት ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑን ለማረጋገጥ Downdetector ን መጎብኘት ይችላሉ፣ እና በአለም ዙሪያ ያሉ የአገልግሎት መቆራረጦችን የእውነተኛ ጊዜ አጠቃላይ እይታን ለመፍጠር እንዲያግዙ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ። Downdetector ተጠቃሚዎች እና ኩባንያዎች የአገልግሎት መቆራረጥን በፍጥነት እንዲረዱ እና እንዲፈቱ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል። @ethioapk
‼️👁ተጠንቀቁ👁‼️ ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው ከላይ ባለው አይነት የተለያዩ ሊንኮች ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰዎች እንኳ ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ‼️ጥንቃቄ አድርጉ በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን ሁሌም የማትረሱት Password በመጠቀም Two-Step Verification On አድርጉ
በዛሬው እለት በሃገራችን ኢትዮጵያ በትንሹ ከ50 በላይ የዩትዩብ አካውንቶች ሙሉ በሙሉ terminate ከዩትዩብ ላይ መወገዳቸውን ማወቅ ችያለሁ የተዘጉትም የሃሰት መረጃ ያሰራጫሉ የተባሉ ቻናሎች ሲሆኑ ከ100ሺ ተከታይ (subscribe) በላይ ድረስ ማፍራት የቻሉ በርካታ አካውንቶች ከዩትዩብ ላይ ተወግደዋል እና ጥንቃቄ እናድርግ ሶሻል ሚዲያን ለበጎና ለመልካም ነገር እንጠቀምበት ቻናላችሁ የተዘጋባችሁ ሰዎችም የአይፒ አድራሻችሁ ሊመዘገብ ስለሚችል ቀጣይ ቻናል ስትከፍቱና ስትሰሩ በድጋሚ እንዳይዘጋባችሁ ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባችኋል ።
በአዲስ አበባ የተያዘው የማይታመን ጉድ ኑ የተዘረፋችሁትን ሃብት ንብረት ውሰዱ 👇👇 https://youtu.be/76E7gArAJao
ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ስለሚያስጀምረው 5G ኔትዎርክ ጥቂት መረጃዎች! - ይህ ኔትዎርክ በአለም ላይ መዘርጋት የጀመረው የዛሬ ሶስት አመት ነበር። ፍጥነቱም ከ4G ኔትዎርክ እስከ 100 እጥፍ ሊደርስ ይችላል። - በአፍሪካ አሁን ላይ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ናይጄርያ፣ ሌሶቶ፣ እና ዩጋንዳ ይህንን ኔትዎርክ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ ዛሬ ስድስተኛዋ ሀገር ሆናለች ማለት ነው። - ኢትዮጵያ ይህን ኔትዎርክ ለማስጀመር ለቻይናው ሁአዌይ ኩባንያ 40 ሚልዮን ዶላር ገደማ ክፍያ ፈፅማለች። - 5G ኔትዎርክ በአሁን ሰአት በአለም ላይ ከፍተኛው የኢንተርኔት ግንኙነት ማግኛ ዘዴ ሲሆን ደቡብ ኮርያዎች 6G ኔትዎርክ ላይ ሙከራ እንደጀመሩ ታውቋል። - 5G ኔትዎርክን በደንብ ያዳበሩት እና በስፋት እየዘረጉ ያሉት የቻይና ኩባንያዎች ናቸው፣ እንደ ሁአዌይ ያሉት እነዚህ ኩባንያዎች ግን በአሜሪካ እና አንዳንድ የበለፀጉ ሀገራት በደህንነት ምክንያት የ5G ኔትዎርኮችን እንዳይዘረጉ ታግደዋል። *** እዚህም፣ እዛም ሳነብ ካገኘሁት ነው። @eliasmeseret