tgindex
HTTP INJECTOR ETHIOPIA🇪🇹

HTTP INJECTOR ETHIOPIA🇪🇹

Статистика

Well come to HTTP FREE NET 👉 In this channel you will get 🌍Update News on crypto and Airdrop 🌍 Free servers on supported Networks 🌍Techs and Trick tips Promote your products Buy ads: https://telega.io/c/ethiofreeinternet02

Последний пост
09:09
Последнее чтение
10:03
Постов за неделю
26
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Криптовалюты
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
24 019
+165 за 2 дн.
Сутки
+51
+0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 880
28 постов
Вовлечённость
28,6%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 33
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
6 384
1/48двое суток
7 316
1/72трое суток
7 890

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 09:0945221

    አንትሮፒክ (Anthropic) ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ በሚገመት ዋጋ ወደ አክሲዮን ገበያ ሊቀላቀል ይችላል የአንትሮፒክ ባለሀብቶች ኩባንያው በሚመጣው ጥቅምት ወር ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ በሚገመት ግምት ወደ አክሲዮን ገበያ (IPO) ይወጣል ብለው ይጠብቃሉ። ለንፅፅር ያህል፣ ስፔስ ኤክስ (SpaceX) ወደ አክሲዮን ገበያ በገባበት ወቅት የነበረው ግምት 1.77 ትሪሊዮን ዶላር ነበር። ይህ ግምት ዕውን ከሆነ አንትሮፒክ አዲስ የዓለም ታሪክ ያስመዘግባል። ባለሀብቶች የኩባንያውን ፈጣን የእድገት ጉዞ መነሻ በማድረግ ትልቅ ውርርድ እያደረጉ ይገኛሉ። እ.አ.አ 2026 ዓ.ም ማጠቃለያ ላይ የኩባንያው ዓመታዊ ገቢ ከ100 እስከ 120 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ይህም የዓመቱ መጀመሪያ ላይ ከነበረው ገቢ የዐሥር እጥፍ ብልጫ አለው። አንትሮፒክ ወደ አክሲዮን ገበያ ለመግባት የሚያስችለውን ማመልከቻ ያስገባ ቢሆንም፣ የድርጅቱን አክሲዮን የመሸጫ ዋጋና የገበያ መጠን እስካሁን ይፋ አላደረገም።

  • 20:172 1333713

    TLS TUNNEL TELEGRAM PACKAGE . REACT🔥 አትረሱ

  • 18:172 74017

    🎲HTTP INJECTOR🎲 . 📌 Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ😃 React እንዳይረሳ🔥

  • 18:172 6832222

    🎲HTTP INJECTOR🎲 . 📌 Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ😃 React እንዳይረሳ🔥

  • 13:393 448151

    🤖 Claude የAI ይዘቶችን የውሃ ምልክት (Watermark) እያደረገ ነው Anthropic በClaude በተፈጠሩ ይዘቶች ላይ የማይታዩ የውሃ ምልክቶችን እያከለ ነው፤ ይህም አንዳንዶቹን ተጠቃሚዎች አላስደሰተም። ዓላማው ምንም እንኳን የሚታይ ምልክት ባይኖርበትም፣ አንድ ይዘት በClaude መፈጠሩን ማወቅ እንዲቻል ማድረግ ነው። ነገር ግን ይህ ነገር አንዳንዶችን አሳስቧል። አሰሪዎች ወይም ዩኒቨርሲቲዎች እነዚህን ምልክቶች በመጠቀም በAI የተሰሩ ስራዎችን መለየት የሚችሉ ከሆነ፣ Claude ከጀርባ AI የሚጠቀሙ ሰራተኞችን ወይም ተማሪዎችን ለመያዝ ቀላል ያደርገዋል ብለው ሰዎች ይሰጋሉ። Anthropic እንደሚያብራራው ከሆነ ይህ የውሃ ምልክት ስርዓት ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ አይደለም። በጽሁፉ ላይ ከፍተኛ ማሻሻያ ማድረግ፣ የፎርማት ለውጦች ወይም ይዘቱን ወደ ተለያዩ ፕላትፎርሞች ማዛወር ምልክቱን ሊያዳክመው ወይም ሊያጠፋው ይችላል።

  • 16 авг.3 68981

    ዪህ channel ላይ መስታወቂአ መስራት የሚትፈሊጉ በዚ username ኢነን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ @vb_e_c_k_y If You want to make an advertisement on this channel you can contact me through @vb_e_c_k_y username ❗️PLEASE ONLY THOSE WHO WANT TO MAKE AN ADVERTISEMENT

  • 15 авг.4 29528

    APP: HTTP INJECTOR . REACT🔥 እንዳይረሳ

  • 15 авг.4 2645628

    APP: HTTP INJECTOR . REACT🔥 እንዳይረሳ

  • 15 авг.4 3661421

    APP: TLS TUNNEL እምቢ ካለ Automatic የምለውን ነክታችሁ Server ቀይሩ

  • 14 авг.5 74156

    APP: TLS TUNNEL🙂‍↔️ የ Tls Tunnel ፋይል የሚትፈልጉ🫲 React🔥 ማድረግ እንዳትረሱ

  • 14 авг.5 5704959

    APP: TLS TUNNEL🙂‍↔️ የ Tls Tunnel ፋይል የሚትፈልጉ🫲 React🔥 ማድረግ እንዳትረሱ

  • 14 авг.6 101399

    🎂 ቴሌግራም 13 ዓመት ሞላው🎉፡ ከአስፈላጊ መልእክት መለዋወጫ እስከ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ሥርዓት! እ.ኤ.አ. ኦገስት 14, 2013—በወንድማማቾቹ ፓቬል እና ኒኮላይ ዱሮቭ የተጀመረው Telegram፣ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል!🎉 ታሪኩ የሚጀምረው በጀርመን በርሊን ነው። በወቅቱ ምንም አይነት ገቢ የማያስገባ፣ ነገር ግን ለስራ ማስኬጃ ብቻ በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ መስመር ነበር። ነገር ግን ከጀርባው ትልቅ ህልም ነበረ፦ ነጻ፣ ፈጣን እና የመንግስት ተፅዕኖ የሌለበት ሚስጥራዊ የመልእክት መለዋወጫ ማቅረብ። ጥቂት አመታት ተቆጠሩ... ቴሌግራም ዋና መስሪያ ቤቱን ወደ ዱባይ በማዛወር ከመደበኛ መልእክት መላኪያነት ወደ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ማዕከልነት ተቀየረ። የራሱን የክሪፕቶከረንሲ (TON) ስነ-ምህዳር፣ ቦቶችን እና የይዘት ማሰራጫ ቻናሎችን በማካተት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት እና ቢዝነስ ቀየረ። ዛሬ ላይ የመስራቹ የፓቬል ዱሮቭ ሀብት $15.5 ቢሊዮን ደርሷል ተብሎ ይገመታል፤ አፑም የሜታን WhatsApp እና Messengerን ለመቀደም እየተጣደፈ ይገኛል!

  • 14 авг.5 90261

    የ ጠዋት🙂 Telegram package ገዝታችሁ በዚህ ተጠቀሙ🔥 APP : HTTP INJECTOR🙂‍↕️ React እንዳይረሳ🔥

  • 14 авг.5 8304157

    የ ጠዋት🙂 Telegram package ገዝታችሁ በዚህ ተጠቀሙ🔥 APP : HTTP INJECTOR🙂‍↕️ React እንዳይረሳ🔥

  • 13 авг.7 23560

    APP: TLS TUNNEL🙂‍↔️ የ Tls Tunnel ፋይል የሚትፈልጉ🫲 React🔥 ማድረግ እንዳትረሱ

  • 13 авг.7 0226261

    APP: TLS TUNNEL🙂‍↔️ የ Tls Tunnel ፋይል የሚትፈልጉ🫲 React🔥 ማድረግ እንዳትረሱ

  • 13 авг.7 23836

    Telegram package ገዝታችሁ በዚህ ተጠቀሙ🔥 APP : HTTP INJECTOR🙂‍↕️ React እንዳይረሳ🔥

  • 13 авг.7 1604339

    Telegram package ገዝታችሁ በዚህ ተጠቀሙ🔥 APP : HTTP INJECTOR🙂‍↕️ React እንዳይረሳ🔥

  • 12 авг.8 57812758

    APP: HTTP INJECTOR . React መረሳት የለበትም FAM🔥

  • 12 авг.8 127732

    Family እንዴት ዋላችሁ። የTelegram File ሙሉ በሙሉ አልተዘጋም። . የሚሰሩ file እየተሰሩ ነው። React እያደረጋችሁ ጠብቁኝ።