tgindex
AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱

AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱

Статистика

Ethio online work

Последний пост
12 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 340
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 771
20 постов
Вовлечённость
132,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 июн.3 8613

    ተዋወቁት በዓለማችን ካሉ ቱጃር ድመቶች በ 9 ኛ ደረጃ የተቀሙጠው ቶማሶ/Tommaso/  ጥቁር ቱጃሩ ድመት ነው ቶማስ በቀደመ ህይወቱ ጎዳና ተዳዳሪ ነበር ።በሮም ጎዳኖች ላይ ትርፍራፊ በመለቃቀም የማይሞላ ኑሮውን ሲገፋ ። ማሪያ አሰታ የተባለች ጣሊያናዊት እቤቷ አስገባችው የእሷ ሂወት ሲያልፍ ደግሞ እንዳይቸግርህ በማለት 13 ሚሊዮን ዶላር$ በጠበቃዋ በኩል ውርስ አስቀምጣለታለች። አንድም ቀን በ ድመት እቀናለሁ ብዬ አስቤ አላቅም 🤣

  • 9 июн.4 921

    без подписи

  • 9 июн.4 920

    JUST IN: Binance Founder CZ says "Bitcoin won't be 'dead' for too long." "Don't panic"

  • AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱ pinned Deleted message

  • AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱ pinned Deleted message

  • 7 июн.7 700

    Over $5,700,000,000 in long positions liquidated in just 7 days, per report. ከዚ ውስጥ $200 የኔ ነው😭😭

  • AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱ pinned Deleted message

  • 6 июн.3 2261

    без подписи

  • 6 июн.3 2301

    ⚡️😎 በድጋሚ 3,000 ETB Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ 🏠 ✔️በሁሉም ባንክ አማራጮችም መቀበል ትችላላችሁ 😀 😀 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️ ⚡️ 3spin ማድረጊያ መጀመሪያ ይሰጣችኋል ከዛ spin ማድረግ ነው ከ$4-$7 ይሰጣቹሀል 🇩🇪 ⚡️ከ $5 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ App የተመቸኝ ነገር ብዙ Task አለው Spin በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ !! ⚡️ልክ እንደገባችሁ face verification ጨርሱና spin አድርጉ ☑️ Id 74643104 ለመጀመር 👇👇 https://os8.me/3jQFF3 https://os8.me/3jQFF3

  • 5 июн.4 650

    🕯 CRYPTO MARKET📉🔽 Died 😭

  • 5 июн.1 430

    ”Amsterdam ውስጥ በተደረገ የtrading ስብሰባ ላይ ለ4 ተከታታይ ዓመታት profitable ሆና የቆየች አንድ ሴት አግኝቼ ነበር። በforex እና futures ትሬዲንግ በአጠቃላይ $780,000 PAYOUT አግኝታለች። በእነዚያ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ዓመታት ውስጥ የሙሉ ሰዓት የ nurse ስራ ትሰራ ነበር። Trade ምታደርገው የ NewYork Market ሲከፈት NY open ብቻ ነበር። በቀን 45 ደቂቃ ብቻ። የእሷ edge ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ስልኳን አውጥታ ማስታወሻ ላይ ያለ ነገር አሳየችኝ። ውስጡ የነበረው አንድ አንቀጽ ብቻ ነበር። ሙሉ የትሬዲንግ እቅዷ። Entry criteria)፦ ➺አንድ setup ብቻ። ➺በአንድ ትሬድ 0.75% risk ማድረግ። ➺በአንድ session ቢበዛ አንድ trade ብቻ። ➺በጠዋቱ 9:45 EST ላይ ማጠናቀቅ። ያ ብቻ ነበር። ምንም የDiscord Group የለም። ምንም Signal የለም። ከለሊቱ 8 ሰዓት ላይ በYOUTUBE ቪዲዮዎች ማገላበጥ የለም። ይህንን መቼ እንደጻፈችው ጠየቅኳት። "ከሦስት ዓመት በፊት። ከዚያ በኋላ አንድም ነገር አልቀየርኩበትም" አለችኝ። በእነዚያ ሦስት ዓመታት ውስጥ win rate) 61% ነበር። አማካይ RR ደግሞ 1.1 ነበር። ምንም የሚኮራበት የተጋነነ ነገር የለም። ነገር ግን ያገኘችውን እያንዳንዱን PAYOUT ወደ አዳዲስ Evaluation በመመለስ፣ በአጠቃላይ የ $1.8 ሚሊዮን ዶላር የpropfirm ካፒታል ላይ ደርሳለች። እሷ እንዳለችኝ ከባዱ ክፍል edge ማግኘቱ አልነበረም። በዙሪያዋ ያሉ ሰዎች ሁሉ Strategy'ሽን level up አድርጊ እያሉ ሲወተውቷት፣ ያንን አንድ አይነት ነገር ደጋግሞ ማድረግ እንጂ። ተጨማሪ confluence ጨምሪ። ትልልቅ Risk reward take አድርጊ ። ICT ሞክሪ። SMC ሞክሪ። ይህንን ሞክሪ፣ ያንን ሞክሪ... እሷ ግን ሁሉንም ችላ አለችው። "ካልተበላሸ ለምን እጠግነዋለሁ?" nurse ስራዋን በለቀቀችበት ወቅት፣ በአንድ ወር PAYOUT የምታገኘው ገንዘብ በሆስፒታል ውስጥ በአንድ ዓመት ሙሉ ከምታገኘው በላይ ነበር። ይህ የሆነው ውስብስብ ሲስተም ስላላት አይደለም። በጣም ቀላል የሆነ ሲስተም ስላላት ነው። እናም ከዚያ ላለመውጣት የሚያስችል ጠንካራ ዲሲፕሊን ስለነበራት። አብዛኞቹ ትሬደሮች አሁንም ሁሉንም ነገር የሚቀይርላቸውን ስትራቴጂ በመፈለግ ላይ ናቸው። እሷ ግን መፈለግ ያቆመችው ከሦስት ዓመት በፊት ነው። ልዩነቱ ይህ ነው።"🗣️ GM✌️

  • AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱ pinned Deleted message

  • AMAN NEWS bet tpis 📊 ⓱ pinned Deleted message

  • без подписи

  • ⚡️😎 በድጋሚ 3,000 ETB Withdrew አድርጌው ተቀብያለሁ 🏠 ✔️በሁሉም ባንክ አማራጮችም መቀበል ትችላላችሁ 😀 😀 አዲስ App ስለሆነ ቀድማችሁ ገብታችሁ በደንብ ስሩበት ⚡️ ⚡️ 3spin ማድረጊያ መጀመሪያ ይሰጣችኋል ከዛ spin ማድረግ ነው ከ$4-$7 ይሰጣቹሀል 🇩🇪 ⚡️ከ $5 ጀምሮ Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ 🔥🔥 ⚡️ከዚህ App የተመቸኝ ነገር ብዙ Task አለው Spin በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ !! ⚡️ልክ እንደገባችሁ face verification ጨርሱና spin አድርጉ ☑️ Id 74643104 ለመጀመር 👇👇 https://os8.me/3jQFF3 https://os8.me/3jQFF3

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🔥HTTP INJECTOR APP✨ 📱 Telegram 📌 Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም 📱📱📱📱📱 Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️