ethiopage.com
Статистикаየኢትዮፔጅ አላማ የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ይህ ቻናል ዋናው ቻናላችን ነው - @ethiopagedotcom ሌሎቹ ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው ፡ ስራ- @ethiopagejobs ንግድ - @ethiopage_business ትምሀርት- @ethiopage_education => https://t.me/ethiopagejobs/2980
- Последний пост
- 15 сент. 2021 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 18
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው!! የስራ ፣ የትምህርት ፣ የንግድ .. ማስታወቂያዎችን እና መረጃዎችን ያግኙ -ለስራ 👉 @ethiopagejobs -ለትምህርት 👉 @ethiopage_education -ለንግድ 👉 @ethiopage_business ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን —————— https://t.me/joinchat/AAAAAFNCpeaFSeUV-RFULQ
ethiopage.com pinned «ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው። በዘንድሮው አመት እናንተን በተለያዩ ዘርፎች በሶስቱም ቻናሎች ለማገልገል ዝግጁ ነን... እነዚህም… 📒ትምህርት- @ethiopage_education 💰ንግድ- @ethiopage_business 💻ስራ- @ethiopagejobs የንግድና የትምህርት ቻናሎች አዲስ እንደመሆናቸው ከናንተ ሀሳብ አስተያየት እንፈልጋለን ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን»
ሠላም ሠላም እስቲ ዛሬ አንድ ጠቃሚ ዌብሳይት እንመልከት * ዌብሳይቱ b-ok.org ይባላል ... በጣም አሪፍ አሪፍ እና ብዙ መጽሐፍትን ይዟል .. በቀላሉ ዳውሎድ ማድረግም ያስችላል ... በ epub ፎርማት ዳውሎድ አድጎ ... በ moon reader አኘ ማንበብ ይቻላል ... (ሌሎችም አፖች ይሰራሉ) ... በሚቀጥሉት ቀናት አንብበናቸው ይጠቅማሉ የምንላቸውን መጽሀፎችና ሀሳቦች ብናጋራ ምን ይመስላችኃል? ... እስከዛው የዛሬዋን ዌብሳይት ለሌሎች በመላክ አሳውቋቸው ... መልካም ምሽት ለሀሳብ አስተያየት @ethiopage_admin ( ለህይወታችን ጠቃሚ መረጃዎችን የምንጋራበትን የኢትዮፔጅ ዋናውን ቻናል መቀላቀል አይርሱ) የኢትዮፔጅ ዋናውን ቻናል ለማግኘት https://t.me/joinchat/AAAAAFNCpeaFSeUV-RFULQ
የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ? .. በዚህ ቻናል ባሰብነው መልኩ ጠቃሚ መረጃዎችን አላቀረብንላችሁም ... አሁን ግን በአዲስ ሞራል ጠቃሚ መረጃዎችን ለመለዋወጥ ተነስተናል ... ከእናንተም በእኛ ሀሳብ የሚሰማማ አብሮን መረጃዎችን በማካፈል ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ ሰዉ ካለ @ethiopage_admin ላይ አግኙን ... ሀሳባችሁንና ምን ምን መረጃ ላይ ትኩረት ቢደረግ የምትሉትንም አስቀምጡልን ... መልካም ቅዳሜ
без подписи
ስለ COVID-19 ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ትክክለኛ ምንጮች ይጠቀሙ ... የኢትዮጵያ የህብረት ጤና ኢንስቲትዩት Ethiopian Public Health Institute https://www.facebook.com/ephipage https://www.ephi.gov.et https://twitter.com/EPHIEthiopia ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጤና ሚኒስቴር Lia Tadesse, Minister of Health https://www.facebook.com/liatadsmoh https://twitter.com/lia_tadesse ጤና ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Health, Ethiopia https://www.facebook.com/EthiopiaFMoH http://www.moh.gov.et/ https://twitter.com/FMoHealth ከሀሰተኛ የመረጃ ምንጮች እንቆጠብ ... ከ ኢትዮፔጅ ethiopage.com
без подписи
без подписи
без подписи
ከጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ .. ለጥንቃቄ .. @ethiopage_admin
በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ👩🎓👨🎓 ልዩ የምዝገባ እና የፈተና አገልግሎት .. ሌሎች 🎓 የትምህርትና ስልጠና መረጃዎች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ .. https://t.me/joinchat/AAAAAFjQsS4O3plp-19cUQ
Channel photo updated
ይህ የኢትዮፔጅ ዋናው ቻናል ነው። በዘንድሮው አመት እናንተን በተለያዩ ዘርፎች በሶስቱም ቻናሎች ለማገልገል ዝግጁ ነን... እነዚህም… 📒ትምህርት- @ethiopage_education 💰ንግድ- @ethiopage_business 💻ስራ- @ethiopagejobs የንግድና የትምህርት ቻናሎች አዲስ እንደመሆናቸው ከናንተ ሀሳብ አስተያየት እንፈልጋለን ሀሳብ አስተያየቶቻቸሁን በ @ethiopage_admin ይላኩልን
በኢትዮፔጅ የትምህርት ቻናላችን መረጃዎችን ማስገባት ጀምረናል.. ለመመልከት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ.. https://t.me/ethiopage_education እናንተም የምታገኟቸውን የትምህርት እድል መረጃዎችን.. @ethiopage_admin ይላኩልን
የኢትዮፔጅ አላማ የኢትዮያዊያንን የትምህርት የስራ አንዲሁም የማህበራዊ ህይወት የተሻለ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎችን ማቅረብ ነው። ይህም ቻናል የሁሉም ኢትዮፔጅ አገልግሎቶች (ስራ፣ ትምሀርት ፣ ንግድ) ጥቅል መረጃ የሚወጣበት ይሆናል ። እርሶም የዚህ ቻናል ቤተሰብ በመሆን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከምናወጣቸው መረጃዎች እንደሚጠቀሙ፣ እንዲሁም አርሶም ለሌሎች የሚጠቅም መረጃም እንደሚሰጡን ተስፋ እናደርጋለን። ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት @ethiopage_admin
Channel photo updated
Channel name was changed to «ethiopagedotcom»
Channel created