tgindex

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ

Статистика

✈ ወግ ✈ግጥም ✈ ቀልድ ✈ ምክር ✈ ፍልስፍና @ethiopans ✈ምርጥና ተከታታይ ታሪኮች ፡ምን አለፋችሁ ፡ ከሁሉም ለሁሉም ፡፡ Hopefully you will learn a few new things here! join ያርጉ ይማሩበታል!!! አስተያየት አንቀበልም፡፡

Последний пост
3 нояб. 2021 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 436
0 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
21,5 тыс
20 постов
Вовлечённость
881,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 3 нояб. 2021 г.52,8 тыс64из ShinebySHEIN

    🎙. ቴዲ አፍሮ 🔊. አርማሽ (ቀና በል) 🟩 🟨 🟥 #JOIN https://t.me/joinchat/AAAAAEyJ3wX1Dhwpfz-fPA

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 окт. 2021 г.из tergumfilm

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 окт. 2021 г.35,9 тыс56

    ​​​ህይወት:- ፍቅርን ታስተምርሃለች ጊዜ:- ማንን ማፍቀር እንዳለብህ ታስተምርሃለች ሁኔታዎች:- ደግሞ ማን እንደሚያፈቅርህ ያስተምሩሃል። 👉👉ባለፈ ነገር ተማር እንጂ ተፀፅተህ አትለፈው።🙏 🌹 @ethiopans 🌹

  • 1 окт. 2021 г.33,5 тыс8

    🗣 "ለመጀመሪያ ጊዜ ሻኪራን ያገኘዋት ማድሪድ ላይ ፤ ለዓለም ዋንጫው "Waka Waka" ለሚለው ሙዚቃ ክሊፕ እየተሰራ ነበር ። ቁጥሯን ጠየኳት ። እሷ የመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ስለምትዘፍን ከኛ(የስፔን ብሄራዊ ቡድን) ቀድማ እዛ ደርሳለች" "እሷ ቀድማን እዛ ስለደረሰች የአየሩን ሁኔታ ለመጠየቅ መልዕክት ላኩላት ። እንደዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠይቅ "ብርድ ነው ፤ ኮት ይዘህ ና" የሚል መልስ ነው የምታገኘው ። ነገር ግን እሷ ስለ አየሩ ሁኔታ በጥልቀት በዝርዝር ለማስረዳት ረጅም ፅሁፍ ፃፈች ። "ይህ የጤና አይደለም" አልኩኝ ለራሴ" "ዝርዝር መረጃው እኔን አንደወደደችኝ ያሳያል ። በዓለም ዋንጫው ወቅት መፃፃፍ ጀመርን ፤ ነገር ግን እሷን ማግኘት የምችለው ብቸኛው መንገድ ለፍፃሜ ከደረስን ነው ፤ ምክንያቱም የመዝጊያው ፕሮግራም ላይ ትገኛለች ። እናም እሷን ለማየት ብቻ ወደ መጨረሻው መድረስ ካለብኝ ነገርኳት ፤ አደረኩትም" ጄራርድ ፒኬ join @ethiopans

  • 1 окт. 2021 г.30,2 тыс1

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 сент. 2021 г.29,6 тыс20

    የሰውን ስኬት ስታይ መንገዱን ተመልከት መፎካከር ካለብህም ከውጤቱ ሳይሆን ከሂደቱ ተፎካከር ፤ ያ ቦታ ላይ ለመድረስ ያደረገውን ጥረት አንተ ደግሞ በእጥፍ ለመብለጥ ሞክር ያኔ ምንም ጥያቄ የለውም ውጤቱ ላይም በእጥፍ ትበልጣለህ ።

  • 6 авг. 2021 г.29,4 тыс27

    @ethiopans የአእምሮ ነዳያን ባለጠጋ ሲሆኑ ... አንዲት አይጥ አልማዝን ዋጠች እና የአልማዙ ባለቤት አይጡን ለመግደል ከአንድ ሰው ጋር ውል አደረገ። አይጥ አዳኙ አይጦቹን ለመግደል በደረሰ ጊዜ ከአንድ ሺህ በላይ አይጦች ተሰብስበው አንዱ ከስብስቡ ራቅ ብሎ ተቀምጧል። እሱ ብቻውን የተቀመጠውን አይቶ እርሱን ገድሎ አልማዙን አገኘው ። የአልማዙ ባለቤት አልማዙን የዋጠው ትክክለኛው በመሆኑ በመገረም እንዲህ ሲል ጠየቀው፦  ያ አይጥ መሆኑን እንዴት አወቅክ? እርሱም መለሰ ፦ በጣም ቀላል ነው ደደቦች ሀብታም ሲሆኑ ከሌሎች ጋር መቀላቀልን አይመርጡም!!! አይቀላቀሉም !! Black and proud

  • 20 июл. 2021 г.27,3 тыс15из sewaswe_Multimedia

    አይምሮህ ከምትፈልገው ነገር ሊያስቆምህ የሚችለው አይምሮህ ብቻ ነው! ሌሎቹን ፈተናዎች ረስቼ አይደለም ግን ካንተ አይበልጡም ብዬ ነው። ሰዎች እና ሁኔታዎች መጀመሪያ ባንተ ተቃራኒ ቢቆሙም ሲሳካልህ ሲያዩ ግን ከጎንህ ይቆማሉ፤ አይምሮህ ግን ከመጀመሪያውም ካንተ ጎን መቆም አለበት! ደማቅ ሰኞ ተመኘንላችሁ @manyazewaleshetu

  • 30 июн. 2021 г.25,9 тыс13

    ብዙ ግዜ ለታላቅ ተፋላሚ አርበኞች(ግላዲያተሮች) አንድ ደካማ ጎን አለቻቸው እሱም የሚያፈቅሩት ሰው ነው.... ኦቶሬ ይቺን የመሰለች ጉብል ከጁፒተር ጣኦቶች ብቸረዉም እሷ ግን ከገዛ ባሏ የቅርብ ጓደኛ ጋር ተዳርታለች በዚህም ምክንያት ሁለት የሚዋደዱ ወንድማማቾችን ለመገዳደል የሚፈላለጉ ጠላቶች አርጋቸዋለች በመጨረሻም ግን ምስጋና ለአማልክቶቻቸው ወደ ቀድሞ ፍቅራቸዉ ተመለሱ... Marisa Spartacus !

  • 7 июн. 2021 г.38,1 тыс34

    👉ከፍ ያለ ቦታ ላይ ስትሆን #ኩራት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ኩራት አንተ የደረስክበት የስኬት ደረጃ ላይ ያልደረሱ ሰዎችን በንቀት እንድትመለከት ያደርግሃል። 👉ታችኛው ክፍል ላይ ስትሆን #ምሬት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ምሬት ቅናት እንዲሰማህና አንተ ያልተሳካልህ በሌሎች ሰዎች ምክንያት እንደሆነ እንድታስብ ያደርግሃል። 👉ወደላይኛው መንገድ ስትጓዝ #ስግብግብነት ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ስግብግብነት ትዕግስት ያሳጣሃል እናም እንድትሰርቅ ወይም አቋራጮችን እንድትፈልግ ያደርግሃል። 👉ወደታች በምትወርድበት ጊዜ #ተስፋ_መቁረጥ ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ተስፋ መቁረጥ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ብለህ እንድታስብ ሊያደርግህ ይችላል። ኔልሰን ማንዴላ

  • 23 мая 2021 г.26,2 тыс1

    ይቀጥል✅

  • 23 мая 2021 г.25,5 тыс

    ቤዛና ሕልሟ

  • 23 мая 2021 г.25,2 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мая 2021 г.25 тыс18

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 мая 2021 г.24,6 тыс1

    https://vm.tiktok.com/ZMesMtQfW/

❤️የፍቅር💋ምሽት❤️: ቀን በቀን ፍቅር ትዝብት ቀልድ ቁምነገር የሚያገኙበት ቻናል join ያርጉ — tgindex