tgindex
ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy

Статистика

ክፍት የስራ ማስታወቂያ ብቻ በእኛ ቻናል ያገኛሉ።

Последний пост
14 июл. 2025 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 701
−6 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
32 тыс
21 постов
Вовлечённость
329,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 июл. 2025 г.15,9 тыс40

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл. 2025 г.15,9 тыс19536

    የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣል የስራ ማስታወቂያ 25 ኣይነት የስራ መድቦች ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/ethiopian_vacancy

  • 14 июл. 2025 г.15,7 тыс21

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл. 2025 г.15,6 тыс20

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл. 2025 г.15,7 тыс19

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 июл. 2025 г.15,6 тыс6025

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የወጣበት ቀን ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም ሌሎች የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/ethiopian_vacancy

  • 18 дек. 2024 г.24,3 тыс7684

    https://t.me/ethiopian_vacancy

  • 18 дек. 2024 г.22,9 тыс16749

    የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት 👉936 ሰዎችን degree በ0 ዓመት በተለያዩ የስራ ዘርፎች 👉101 ሰዎችን 4 ዓመትና ከዛ በላይ ስራ ልምድ 👉 በLevel የጨረሳቹህ ደግሞ Coc ያለፋቹህ 👉 ለሾፌሮችም አለው ማመልከት የምትፈልጉ ከታህሳስ 09 ቀን  ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣ በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣ እንዲሁም በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.ዐዐ መሆን አለበት፣ የትምህርት ደረጃ /level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፣ መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ የሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል፣ ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ዕድሜያቸው 35 ዓመት እና ከዚያ በታች ሆነው የ8ኛ ክፍል የት/ት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ተቋሙ በሚመድባቸው የትኛውም ስራ ቦታ ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣ መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸውም እንዲሁ ስራዎቹን በPdf  አስቀምጫለሁ መልካም ዕድል 💪 https://t.me/ethiopian_vacancy

  • 2 февр. 2024 г.34,3 тыс5139

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 февр. 2024 г.32,4 тыс21

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 февр. 2024 г.31,6 тыс21

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 февр. 2024 г.32,4 тыс2721

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.51,1 тыс88

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.53,1 тыс80

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.51,1 тыс81

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.42,9 тыс86

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.39,6 тыс81

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 мар. 2023 г.51,1 тыс4682

    ♻️ አስቸኳይ አንድነት ፓርክ ለሳይንስ ሙዚየም እና ለወዳጅነት አደባባይ ከዚህ በታች ባሉት  ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል። Unity park wants to recruit qualified and interested applicants. Required No: 31 የስራ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን  ይጫኑ! 👇👇👇👇👇👇 Telegram:- https://t.me/ethiopian_vacancy Website: - https://ethiopianvacancy.net

  • 22 мар. 2023 г.36,9 тыс2222

    ♻️ አስቸኳይ አንድነት ፓርክ ለሳይስ ሙዚየም እና ለወዳጅነት አደባባይ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። Unity park wants to recruit qualified and interested applicants. Required No: 31 የስራ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ! 👇👇👇👇👇👇 Telegram:- https://t.me/ethiopian_vacancy Website: - https://ethiopianvacancy.net

  • 22 нояб. 2022 г.40,8 тыс44

    видео или голосовое, без подписи

ክፍት የስራ ማስታወቂያ Ethiopian Vacancy — tgindex