Ethio University Student
СтатистикаKnowledge for excellence !!! Welcome to Ethio University Student! 🎓✨ This is your go-to hub for everything related to student life at Ethiopian universities. Connect with fellow students, share resources and stay updated on campus events, academic tips
- Последний пост
- 17 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 37
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እስካሁን ለ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች 1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7 2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18 5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12 7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 8. ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 13 እና 14 9. ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 11 እና 12 10. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 14 እና 15 11. ወሎ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 13 እና 14 12. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 14 እና 15 13. መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 17 እና 18 14. ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 14 እና 15 15. ዲላ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✉️ መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 @ethiostudent24 @ethiostudent24
#Notice for Regular Undergraduate and Post Graduate Students 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ 🗓 ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት =================== 🔗 Telegram | https://t.me/WCUSU 📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com 📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et ---------------------------------------------------- ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA @ethiostudent24 @ethiostudent24
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ነገ ለ6ኛ ዙር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል። ሰኔ 13፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ እና በተከታታይ መርሀግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ (14/10/2017) በድምቀት ያስመርቃል። ዩኒቨርሲቲው ተመራቂ ተማሪዎቹን እና የተመራቂ ቤተሰቦችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል። ዕውቀት ለልህቀት ወራቤ ዩኒቨርሲቲ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎓 Congratulations To all Ethiopian University GC students: 🤩To those who passed the National Exit Exam , huge congratulations! You’ve earned this victory and the path ahead is bright🥳🤩. 📮ማነው የሚያስታውሰኝ🤔❓ 🫶 "በሉ እንግዲህ በርቱ" 💪✊ "A single sheet of paper can't decide my future" Thomas Edison the creater of electricity. "Don’t let one test decide your value. You are so much more than a result. Success is built on lessons, and failure is one of the greatest teachers. Stand tall. You still have the power to create a better tomorrow." 🌟To those who didn't pass yet ,This result does not define your worth or your potential. Every great students has faced trials what matters most is resilience. Take this as a moment of reflection, not defeat. Learn, grow, and come back stronger. Your journey is not over; it’s just preparing you for a greater comeback. 💪 📝እንግዲህ የምትችሉትን አደረጋችሁ ። ከዚህ ወዲህ ያለው ከአቅማችሁ በላይ ነው እና የሚሆነውን ሁሉ ለፈጣሪህ ስጡ ! ራሳችሁን በብዙ ካስጨነቃችሁ ከዚህ ቀጥለው ቀላል የሆኑትንም ነገሮች ማድረግ የምትችሉበትን አቅም ታጣለችሁ ! 🔼እናም ከሁለት ያጣ ሆኖ ከመቅረት የያዝነውን ይዘን እንበርታ ! ⏰አንዳንዴ እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል 🧐 ብዙ ከቁጥር የሚያልፉ በረከቶች ተሰጥቶን ሳለ በአንዲት ትንሽ "የወረቀት ፈተና" ተሸንፈን ጎዶሎ እንደሆንን ተሰምቶን ይሆናል ። ✅በሉ እንግዲህ ንቁ! ለብዙ የተሾሙ ፕሮፌሰሮች እና ዶክተሮች በአንድ ልጣፊ ወረቀት ህልማቸው አልተገደበም። 🔹 ወዳጄ ፣ ራስህን ለመቀየር ህልም አነግበህ ስትነሳ ትልቁ እንቅፋት የሚያጋጥምህ መውደቅ መነሳት ሳይሆን እኔ ግን ከዚህ ወዲህ ብወድቅ እና ባይሳካልኝ ፣ እችለዋለው ፣ እውነት ይሄ ይሆናል ፣ ይሳካል ? 😔 የሚል የማያቋርጥ ድምፅ ነው። ✅ብዙዎች ይሄን ድምፅ መቆጣጠር ከብዶአቸው ወደኋላ ቀርተዋል ፤ አንተስ ወዳጄ! ምን አሳጥቶህ ነው እንደዚህ ያለ ስሜት የሚሰማህ ፣ ሁለተኛ እድል አለህ ፣ አትፍራ! ፈጣሪ በይበልጥ ሊሾምህ ሲፈልግ ትንሹን ይከለክልሃል ። ✊"Success is not final, failure is not fatal: it is the courage to continue that counts." 📮For All ExitExam Questions @Exit_Exam_Questions 💥All Health exit exam questions @Health_Exit_and_COC_Exams 🔥ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Minister_Of_Education
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 የመውጫ ፈተና ውጤት ፨ በመደበኛ መርሀ-ግብር በ46 ፕሮገራሞች የመውጫ ፈተና ከወሰዱ #1108 ተማሪዎች 👉1008 ማለትም 91% አልፈዋል፡፡ ፨ከ46 ፕሮግራሞች በ17 ፕሮገራሞች 👉100% ተፈታኞች አልፈዋል፡፡ ➡️ https://t.me/ethiostudent24
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በዲፓርትመንት #pass_rate ✅Chemical Engineering 100% ✅Electrical and Computer Eng 100% ✅Environmental Engineering 100% ➡️ https://t.me/ethiostudent24 👏👏👏👏
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። 👉የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት በቴክስት እንደተላከላቸው ነግረውናል። አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና ውጤት በዲፓርትመንት ክፍል ሀላፊዎች በኩል የሚለቁ መሆኑን ሰምተናል። ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት 👇 https://result.ethernet.edu.et
Ethio University Student pinned a photo
#ExitExam ከሰኔ 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል። በዛሬ ዕለት በተጨማሪም በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሐግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ5 ሺህ በላይ መምህራን የመውጫ ፈተና ተሰጥቷል። ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት የመውጫ ፈተናውን እንደወሰዱ ይጠበቃል። ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ናቸው። @ethiostudent24