tgindex
Ethio Surveying

Ethio Surveying

Статистика

Ethio Surveying 🏗️📐 ​ለCOC ተፈታኞች፣ ለተማሪዎችና በስራ ላይ ላሉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ የሙያ መጋሪያ! ​ዋና ዋና ይዘቶቻችን፦ 🔹 COC Support: ተከታታይ የፈተና ጥያቄዎች እና የተግባር ልምምዶች። 🔹 Quantity Surveying: የTake-off እና የBOQ አዘገጃጀት በዝርዝር። ​"እውቀትን በተግባር!"

Последний пост
22 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
367
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
598
25 постов
Вовлечённость
162,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
374
1/48двое суток
428
1/72трое суток
462

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ​📢 ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ሀገር የቅጥር ሂደት — ክፍል 3 (የመጨረሻው ክፍል) ​ሰላም የሙያ አጋሮቼ! ዛሬ በተከታታይ ስናያቸው የቆየነውን የትምህርትና ልምድ ማካፈል የመጨረሻ ክፍል ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ​በዚህ ክፍል ለኮንስትራክሽን እና ለQuantity Surveying ባለሙያዎች የቪዛ ስፖንሰርሺፕ (Work Permit) የሚሰጡ ስራዎች በብዛት የሚወጡባቸውን ትክክለኛ ድረ-ገጾች አጋራችኋለሁ። ​🌐 1. እኔ ያመለከትኩባቸውና ስራዎች የሚወጡባቸው ድረ-ገጾች ​Keepmeposted Malta ​🔗 keepmeposted.com.mt ​(በማልታ ሀገር ውስጥ ያሉ ስራዎች በብዛት የሚወጡበት ዋናው ሳይት ነው) ​CareerJet Malta ​🔗 careerjet.com.mt ​LinkedIn Jobs ​🔗 linkedin.com/jobs ​(በLinkedIn ላይ Location የሚለውን "Malta" ወይም "Europe" በማድረግ መፈለግ ትችላላችሁ) ​SEEK (ለአውስትራሊያና ኒውዚላንድ) ​🔗 seek.com.au ​💡 2. በሚያመቻቹበት ጊዜ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ​በቋሚነት ማመልከት፦ በአንድ ወይም በሁለት ቦታ ብቻ አመልክቶ ተስፋ መቁረጥ አይገባም። የውጭ ሀገር ስራ ውድድሩ ከፍተኛ ስለሆነ በየቀኑ አዳዲስ የወጡ ስራዎችን መከታተልና ማመልከት ያስፈልጋል። ​የመቀበልና ያለመቀበል ምላሽ፦ ከአንዳንድ ኩባንያዎች የውድቅ (Rejection) መልዕክት ሊመጣ ይችላል፤ ይህም ሙሉ በሙሉ የተለመደ ሂደት ስለሆነ በፍጹም ተስፋ ሳትቆርጡ ማመልከታችሁን ቀጥሉ። ​ኢሜይል መከታተል፦ ማመልከቻ ካስገባችሁ በኋላ በየቀኑ Inbox እና Spam ፎልደራችሁን ቼክ ማድረግ አትርሱ። ​✨ ማጠቃለያ፦ ሂደቱ ትዕግስትና ጥረት ይጠይቃል። ትክክለኛውን ጊዜና አጋጣሚ ጠብቆ ውጤት ማግኘቱ አይቀርም። ለ ሁላችሁም በሙያችሁ መልካም እድልና ስኬት እመኛለሁ! ​በቀጣይ በሌሎች ጠቃሚ የሙያ ርዕሶች ላይ እንወያያለን። ጥያቄ ካላችሁ አሁንም ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! 👇

  • በ Video CV ለማዘጋጀት 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/IMOjxadGwmA?si=XQYrYolDPmGHXqp1 Cover Letter አሰራር 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/aaWvcn72T-M?si=0hYKfehIYUPr_975 በነዚህ Video መሠረት ሲቪአቹን እና ከቨር ሌቴር በደንብ አርጋቹሁ ስሩ እና ቀጣይ ክፍል ሶስት ቀጥታ ስራውን ወደ ማመልከት እንገባለን👍👍

  • ​📢 ከኢትዮጵያ ወደ ማልታ (ውጭ ሀገር) የቅጥር ሂደት — ክፍል 1 ​ሰላም ለሁላችሁም የሙያ አጋሮቼ! ​በፖሉ ላይ ላሳያችሁት እጅግ ከፍተኛ ፍላጎትና ተሳትፎ በጣም አመሰግናለሁ። ከ95% በላይ የሚሆናችሁ ሂደቱን ማወቅ እንደምትፈልጉ ገልጻችኋል። ​ቃል በገባሁት መሰረት፣ እኔ ራሴ በማልታ (Malta) ሀገር ለሚገኝ Quantity Surveyor የስራ መደብ ያመለከትኩበትን እና ማመልከቻዬ በተሳካ ሁኔታ ተቀባይነት…

  • ​📢 ከኢትዮጵያ ወደ ማልታ (ውጭ ሀገር) የቅጥር ሂደት — ክፍል 1 ​ሰላም ለሁላችሁም የሙያ አጋሮቼ! ​በፖሉ ላይ ላሳያችሁት እጅግ ከፍተኛ ፍላጎትና ተሳትፎ በጣም አመሰግናለሁ። ከ95% በላይ የሚሆናችሁ ሂደቱን ማወቅ እንደምትፈልጉ ገልጻችኋል። ​ቃል በገባሁት መሰረት፣ እኔ ራሴ በማልታ (Malta) ሀገር ለሚገኝ Quantity Surveyor የስራ መደብ ያመለከትኩበትን እና ማመልከቻዬ በተሳካ ሁኔታ ተቀባይነት አግኝቶ የማረጋገጫ መልዕክት የደረሰኝን ሙሉ ሂደት ደረጃ በደረጃ አጋራችኋለሁ። ​📌 ደረጃ 1፡ የመጀመሪያውና ዋናው ነገር (ሲቪ እና የሽፋን ደብዳቤ) ​ለማንኛውም የውጭ ሀገር ስራ ለማመልከት የመጀመሪያው ቁልፍ መሳሪያችን ሲቪ (CV) እና የሽፋን ደብዳቤ (Cover Letter) ነው። በድምፅ መስጫው ላይ 15% የሚሆናችሁ ሲቪ እንዴት እንደሚዘጋጅ እንደማታውቁ ጠቁማችኋል። ​የአውሮፓ (Europe) ቀጣሪዎች የሚወዱት ሲቪ ምን መምሰል አለበት? ​በእንግሊዝኛ መሆን አለበት (አጭርና ግልጽ)። ​Europass ፎርማት ቢሆን ይመረጣል። ​የምታውቋቸውን ሶፍትዌሮች (ለምሳሌ AutoCAD, MS Excel, PlanSwift) በግልጽ ማሳየት አለበት። ​የያዛችኋቸውን ፕሮጀክቶች ዝርዝር በጥቂቱ መጥቀስ አስፈላጊ ነው። ​💡 በሚቀጥለው ክፍል (ክፍል 2)፦ ​ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የሚሆን የሲቪ ቴምፕሌት (CV Template) እና እኔ የተጠቀምኩበትን የሽፋን ደብዳቤ (Cover Letter) አጋራችኋለሁ። ​በተጨማሪም ማመልከቻው ላይ ያሉትን እንደ "የደመወዝ መጠየቂያ (Salary Expectation)" እና "የስራ ፍቃድ (Work Permit)" ጥያቄዎችን እንዴት መመለስ እንዳለብን እናያለን። ​ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ከታች ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ! 👇

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://t.me/constructionIE ከ108,000+ በላይ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን አንድ ላይ ያሉበት ! 🏗️ የቀን ተቀን የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ፣ የፕሮጀክት እድሎች እና ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ምክር በቀጥታ በቴሌግራም ያግኙ። ከመግዛትዎ በፊት የግንባታ እቃዎች ዋጋ ይመርምሩ https://t.me/constructionIE

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የስራ ማስታወቂያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተገለጹ የስራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የቅጥር ሁኔታ ፤ ቋሚ የስራ ቦታ ፤ አዲስ አበባ ማሳሰቢያ፣ • የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን፡- https://tinyurl.com/IPDC-CDB-Vacancy6 • ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርት ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ • በስራ መደቡ ላይ የልዩ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ ዋጋ ያሰጣል • ደመወዝ ፡- በኮርፖሬሽኑ ደመወዝ ስኬል መሰረት • የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡ • አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ ስራ ልምድ ግብር መከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ስልክ ቁጥር 011 658 22 11 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ልማት ቢዝነስ ዘርፍ

  • 📊 የ COC Take-off Sheet ማስተማሪያ (Excel File) 🛠️ ​ቀጣይ ለሚኖራችሁ የ COC ምዘና ይበልጥ እንድትዘጋጁበት፣ እኔ ራሴ በራሴ መንገድ ያዘጋጀሁትን ሙሉ የ Take-off Sheet መስሪያ የኤክሴል (Excel) ፋይል አጋርቻችኋለሁ! ​📌 የዚህ ፋይል ልዩ ጥቅሞች፦ ​ሊስተካከል የሚችል (Editable): ፋይሉ በኤክሴል (.xls) ስለተዘጋጀ፣ አውርዳችሁ በራሳችሁ መንገድ ቁጥሮችን እየቀያየራችሁ ለመለማመድና ኤዲት ለማድረግ ይመቻል! ​የ Take-off አሰራር ማሳያ: ከ Site Clearing ጀምሮ እስከ Bulk/Trench Excavation፣ Concrete Works፣ Masonry እና Cart Away ድረስ ያሉትን የቦታ ስሌቶች (Quantities) በግልጽ ያሳያል። ​ዝም ብላችሁ ዝግጁ ሰነድ ከመገልበጥ፣ ይህንን ፎርማት ተጠቅማችሁ በራሳችሁ እጅ አሪፍ አድርጋችሁ ለመስራት ሞክሩ። አሰራሩ ግራ የገባችሁ ነገር ካለ ሰነዱን እንደ ማጣቀሻ (Reference) እያያችሁ ራሳችሁን አግዙበት። ​ፋይሉን excel ነው አውርዳችሁ ተለማመዱበት፣ መልካም ስራ! መልካም ምዘና! መልካም ትምህርት🎯 #EthioSurveying #QuantitySurveying #COCAssessment #ExcelTemplate #TakeOffSheet #LevelIV #LevelV

  • ከታች ደሞ በራሳቹህ መንገድ Edit እንድታረጉት የ excel ፋይሉን እለቅላቹኋለው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • 👆👆👆👆👆👆 ይህ ፋይል መሠረታዊ የካርታ አሰራርን፣ የይዞታዎችን ዳታ ማደራጀት (ArcCatalog) እና የቤዝማፕ (Basemap) ዝግጅትን በግልጽ የሚያሳይ ተግባራዊ ማኑዋል ነው። ለአርክ ጂአይኤስ (ArcGIS) ስራ በጣም ይጠቅማል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ​📝 የQuantity Surveying እና የዲዛይን መርጃ ፋይሎች ​ለኢቲዮ ሰርቬይንግ (@ethiosurveying) ቤተሰቦች ይሆን ዘንድ እነዚህን ሁለት ወሳኝ ፋይሎች አጋርቻችኋለሁ። በተለይ ለተማሪዎች እና ለጀማሪ ባለሙያዎች የንድፈ ሃሳብ እውቀትን ከተግባር ጋር ለማገናኘት ይረዳሉ። ​የፋይሎቹ ይዘት፦ ​1️⃣ Quantity Take-off Sheet & BOQ (PDF): ​የቁሳቁስ ዝርዝር (Quantity takeoff) አሰራርን፣ የቁፋሮ ስራዎች (Excavation)፣ የግንባታ እቃዎች ስሌት እና የዋጋ ዝርዝር (BOQ) አዘገጃጀትን በዝርዝር የሚያሳይ ምሳሌ ነው። ​2️⃣ Quantity Plan Drawing (PDF): ​ከላይ ላለው ስሌት መነሻ የሆነው የሕንፃ ፕላን (Floor plan, Section, Elevation) እና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ዲዛይን ነው። ​ለምን ይጠቅማል? አንድን የሕንፃ ፕላን በማንበብ እንዴት ወደ ቁጥራዊ መረጃ (Take-off) መቀየር እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ ለማጥናት ያግዛል። ​ለተጨማሪ መረጃ እና ውይይቶች፦ 📢 Telegram Channel: @ethiosurveying 👥 Telegram Group: https://t.me/ethiosurveyor1 👨‍እርዳታ ቡድን Support Team: @Surveyorsupportteam ​#Construction #QuantitySurveying #CivilEngineering #Ethiopia #BOQ

  • 👆👆👆👆👆👆 ​💡 ለመስራት የቸገራችሁ ወይም አሰራሩ ግራ ለገባችሁ፦ ከዚህ በፊት በየካቲት 19 (February 19) ቻናላችን ላይ የለቀቅናቸውን "Quantity plan Drawing.pdf" እና "Quantity take off sheet and BOQ (1).pdf" ፋይሎችን ወደኋላ ተመልሳችሁ እዩአቸው። አንድን ፕላን አይቶ እንዴት Take-off እንደሚሰራ በምሳሌነት በደንብ ያሳያሉ። እሱን እንደ ማጣቀሻ (Reference) ተጠቅማችሁ አዲሱን ጥያቄ በራሳችሁ ለመስራት ሞክሩ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • ​🔥 Surveying Technology Level lV - Quantity Solution/Answer Key ​ከላይ ለተለቀቀው የ Quantity ጥያቄዎች የተሰራ ሙሉ የመልስ ቁልፍ (Possible Answer Key) ነው! ​⚠️ ትልቅ ማሳሰቢያ ለሁላችሁም፦ ይህ መልስ ከትምህርት ተቋሙ (ከማዕከሉ) የወጣ ኦፊሴላዊ መልስ ነው። ነገር ግን ዝም ብላችሁ መልሱን ከመገልበጥ፣ መጀመሪያ ራሳችሁን ፈትኑ! በራሳችሁ ጥረት አሪፍ አድርጋችሁ ለመስራት ሞክሩ። ከሰራችሁ በኋላ ያላችሁን ውጤት ለማመሳከር ወይም ጭራሽ ካልገባችሁ ብቻ ይህንን ፋይል እንደ ማስተማሪያ ተጠቀሙበት። ​ያካተታቸው ዋና ዋና መልሶች (Answers): 1. ​Sub-Structure Excavation & Earth Work 2. ​Concrete Works (Lean, Slab & Grade Beam) 3. ​Reinforcement Bars 10mm &12mm 4. ​Stone Masonry (Above & Below GL) ​በራሳችሁ ተለማመዱ፣ በርቱ! 🎯 #EthioSurveying #QuantitySurveying #COCAssessment #LevelV

  • ​📌 Surveying Technology Level IV - Practical COC Exam Template ​ለ ሰርቬይንግ የ COC ፈተና ለምትዘጋጁ ሙሉ ተግባራዊ ፈተና (Holistic Assessment)። ​ያካተታቸው ፕሮጀክቶች፦ ​Project 1: Base Map Preparation using ArcGIS ​Project 2: Road Design using Civil 3D/Eagle Point ​Project 3: Quantity Take-off & Cost Estimation (BOQ) ​አውርዳችሁ ተለማመዱበት!👇 #EthioSurveying #COCAssessment #Surveying

  • 15 мая1 10132

    👨‍👩‍👧‍👦🤝🤝🗺️ አብረን እንጠቃቀም!!!!! 🤝👥👥🫂 👋👋 ሰላም የ Ethio Surveying, Cadastral Survey, Urban Land ፣ ቤተሰቦቻችን ይህ ቻናል እና ግሩፕ የተከፈተው ለኛ ለሁላችን ነው!!!! እውቀታችንን በነፃነት እና በቅንነት እንድናጋራ እና አብረን እንድንዳድግ ነው። 😥 😥 🧐 ፡ መረጃ እያያችሁ ብቻ መቅረት በቂ አይደለም። የ ቻናላችን አዳዲስ እና ነባር አባሎች ለመኖር የእያንዳንዳችን አስተዋፅዖ ያስፈልገዋል። ❓ ስለዚህ እንዴት መርዳት እንችላለን? በፈተና ምዘና (COC) ፣ በጥናትዎ ወይም በስራዎ ውስጥ የሚገጥሙዎትን ጥያቄዎች በቅንነት አካፍሉን። ትንሽ ወይም ትልቅ፣ ቀላል ወይም አስቸጋሪ ምንም ይሁን ምን!!! ያገኛችሁት እያንዳንዱ ጥያቄ ሌላውን የመርዳት ያህል ነው። አብረን እንጠቀም! 📍 የ ቴሌግራም አድራሻዎቻችን። • ቴሌግራም ቻናል፡ @ethiosurveying • ቴሌግራም ግሩፕ፡ @ethiosurveyor1 • የግል ድጋፍ፡ @surveyorsupportteam 👥 ሌሎችን የሙያ ወዳጆች ይጋብዙ! Communityኣችን እያደገ እንዲሄድ እና ሁላችንም የ COC ጥያቄዎችን ፣ ትምህርታዊ ጥያቄዎችን ፣ እና የስራ ጥያቄዎችን በፍጥነት እንድናገኝ ይህን ለጓደኞቻችሁ ያሳውቁ። #EthioSurveying #CommunityFirst #ShareAndGrow #Ethiosurveyor1

  • 22 февр.1 20421

    እና ደሞ ከእነዚህ ውስጥም እዮ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሊኖሩም ይችላሉ

Ethio Surveying — tgindex