tgindex
Student Book
@ethiotechtokКнигианглийский

Please Join and share🙏

Последний пост
12 февр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
16
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
116
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
76
15 постов
Вовлечённость
65,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 16
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #Day2: Software Engineering (SE) — ዓለምን በኮድ የሚቀይሩት ጥበበኞች! 🛠💻 “የtiktok ወይም የFB ባለቤት መሆን እችላለሁ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? በ Software Engineering ግን ይህ ......... !” ሰላም የቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች! ትናንት የ Computing ዘርፎችን በወፍ በረር አይተናል። ዛሬ ደግሞ የብዙ ተማሪዎች ቀዳሚ ምርጫ ወደሆነው Software Engineering ዘልቀን እንገባለን ። ሁለም አብራችሁን እንደሆናችሁ እርግጠኛ ስለሆንኩ day ወደ ጉዳያችን ልግባ Software Engineering ማለት ምን ማለት ነው? በአጭሩ SE ማለት አንድን ሶፍትዌር ከሀሳብ ደረጃ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ተጠቃሚ እጅ ድረስ ያለውን ሂደት በሳይንሳዊ እና በኢንጂነሪንግ ጥበብ መገንባት ማለት ነው። ✨ በዚህ ፊልድ ውስጥ : ✍️ Programming & Logic: የኮምፒውተር ቋንቋዎችን (እንደ Python, Java, C++).... ✍️ App & Web Development: ለአንድሮይድ፣ ለiOS እና ለድረ-ገጾች የሚሆኑ መተግበሪያዎችን መፍጠር። ✍️ System Maintaining: የተሰሩ ሶፍትዌሮች ሳይበላሹ ለረጅም ጊዜ እንዲሰሩ መጠገን እና ማሳደግ። 🚀 ለምን SEን መምረጥ አለብን 1 . የስራ ዕድል፦ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተፈላጊው እና ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኘው ዘርፍ ነው። 2. ፈጠራ፦ የራስህን Startup (ድርጅት) ለመጀመር እና የራስህን ምርት ለዓለም ለማስተዋወቅ ሰፊ ዕድል ይሰጥሃል። 3. ተግባር ተኮር፦ ከtheory ይልቅ practice (Coding) ላይ ያተኩራል። 🎓 የወደፊት የትምህርት ዕድል (Masters): ዲግሪን በ SE ከጨረችሁ በኋላ በ MSc in Software Engineering ወይም በ Cloud Computing ዘርፍ ማስተርችሁ መስራት ትችላላችሁ። 💡 የዛሬው ወርቃማ ምክር (The SE Secret): Software Engineer ለመሆን የግድ "Maths Wizard" መሆን አይጠበቅብህም፤ ዋናው የሚያስፈልግህ Logic (ነገሮችን የማመዛዘን ችሎታ) እና ትዕግስት ነው። አንድ ኮድ ጽፈህ "Error" ሲያሳይህ ተስፋ ካልቆረጥክ፣ አንተ የተፈጠርከው ለዚህ ፊልድ ነው! 😎 ........ ብላችሁ እራሳችሁን motivate ታደርጋላችሁ . Disclaimer ቀላል ነው ማለት አይደለም #SoftwareEngineering #CodingLife #EthiopianTech #FreshmanGuide #BuildTheFuture አልጨረስንም በቀጣይ SE በጥልቀት እናያለን። እንዳያመልጥዎ! 🔔 https://t.me/Science4freshman

  • 11 февр.71из Science4freshman

    🧑‍⚕Doctor🧑‍⚕ ለመባል የተወሰነ አመት ለቀረው ወንድማችን ስለ Medicine💉💊 ለFreshman ተማሪዎች ይጠቅማል ያልናቸውን ጥያቄዎች አቅርበንለታል። 💉1. Medicine ለመግባት የነበረው ፉክክር ምን ይመስል ነበር? 👱: በእኛ ጊዜ ፉክክር በጣም ከባድ ነበር። ከ600 በላይ ተማሪዎች ነበርን Freshmanን ሰቅለን ለCOC የተቀመጥነው። ብዙ ተማሪዎች ጎበዝ ስለሆኑ ብቻ Medicine ለመግባት ያስባሉ። ከገቡ በኋላ እንደጠበቁት አይሆንላቸውም። ለምን ይመስልሀል? 👱: አው ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ጫና ያለበት Departmentኦችን ነው የሚመርጡት። ቀለል ያለ Department ከአቅሜ ጋር አይመጣጠንም ብለው ስለሚያስቡ ይመስለኛል። 👱: በተጨማሪም ደግሞ በማህበረሰቡ ዘንድ ስለMedicine ያለው አመለካከትም ከፍተኛ ስለሆነም እንዲገቡ ይገፋፋሉ። 👱: ብዙ ተማሪዎች እንደጠበቁት የማይሆንላቸው ከገቡ በኋላ ከፍላጎታቸው ጋር ስለሚጋጭባቸው ወይም ጫናውን መቆጣጠር ስለሚያቅጣቸው ይመስለኛል። Medicine ለመግባት ሸምዳጅ ወይስ መረዳት ላይ (Calculations) ጎበዝ መሆን ያለብን? 👱: Calculation ብዙ የለም። እዚህ በቃ ሽምደዳ ነው። ሽምደዳ ሲባል ደግሞ ደረቅ ሽምደዳ አይደለም። Geography መሸምደድ እና Med school ላይ ያሉ ነገሮችን መሸምደድ ይለያያል። ብቻ በአጠቃላይ ብዙ ሰዓት ማንበብ እና ሽምደጅ መሆን med school ላይ ይመረጣል። በተጨማሪም Scienceን የሚወዱ ስለ ሰው ሌጅ መረዳት እሚወዱ ቢሆን ይመረጣል። ለMedicine መግቢያ ፈተና (COC) እንዴት ነበር? 👱: በእኛ ጊዜ ቀላል ነበር። Biology እና General knowledge ጥያቄዎችን ይዞ ነበር። ከእኛ አመት በኋላ እስከ አምና ድረስ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች Scopeኡን አስፍተውት ጠጠር አርገውታል። Medicine ከተማርን በኋላ ምን ምን የስራ ዘርፍ ውስጥ መግባት ይቻላል? ከሀኪም ቤቶች በተጨማሪ 👱: የግል ሆስፒታሎች፣ Emergency centers፣ NGO ላይ በተለይ WHO ውስጥ ፣ Lecturer ፣ የጤና ሚኒስትር ጋር ፣ Digital health center ላይ፣ Home care የመሳሰሉት ላይ መስራት ይችላሉ። ግን Ethiopia ውስጥ የተለመደው specialize ማድረግ ነው። Medicine ለሚገቡ ተማሪዎች ከመግባታቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ወሳኝ ነገሮችን ምንድናቸው? 👉 ረጅም አመት እንደሚማሩ 👉 ሌሎች Departments ላይ ያሉ ጓደኞቻቸው ዕረፍት ሲወጡ እነርሱ እንደማይወጡ 👉 በየሳምንቱ ፈተና አለ የሚል ወሬ እንዳያስደነግጣቸው 👉2000 እና 3000 slide ሊፈተኑ እንደሚችሉ 👉 Emotionally በጣም መዘጋጀት አለባቸው። 👉ባቋርጥስ ፣ ባስቀይርስ የሚባሉ ሀሳቦችን ሊያስቡ ይችላሉ። እና ከአሁኑ Medicine ፍላጎታቸው እንደሆነ እርግጠኛ መሆን አለባቸው። 👉 ከተመረቁም በኋላ ከፍተኛ ገንዘብ ይከፈለናል የሚለውን የተሳሳተ ሀሳብ ማቆም እንዳለባቸው። 👉 እየተማሩ የሚከፈላቸው Internship ላይ ብቻ ነው። ለ5 አመታት ያለ ክፍያ እንደሚማሩ ማወቅ አለባቸው። ////////////////////////////////////////// Medicine መግባት ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ላኩላቸው። https://t.me/Science4freshman

  • ሰሞኑን trend የሆነውን Fluffy Icons ለSamsung ስልካቹ ትፈልጋላችሁ? ከላይ እንደምታዩት ስልካቹ ላይ ያሉት iconዎች ይቀየራሉ።

  • https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yaojian.protecteye የአይኖን ደህንነት ይጠብቁ🙏 ብዙ ሰዉ ምጠቀምበት ነዉ ተጠቀሙት ከወደዳችሁ reaction አይረሳ like አርጉልኝ🙏

  • ምርጥ pdf editor ነዉ ተጠቀሙ ምንም አያስታዉቅም ገራም ነዉ ተጠቀሙ reaction አይዘነጋ

  • Check out "PDFgear: PDF Editor & Reader" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.pdfeditor.pdfeditorandriod

  • https://t.me/FreeUsdtPayBot?start=r00893480265

  • 24 дек.89из FreeUsdtPayBot

    💥 Earn 4.5 USDT Per Referral💰 👫 You have : 0 referrals ❇ Your referral link: https://t.me/FreeUsdtPayBot?start=r00893480265 🏦 Share your referral link to your friends and earn 4.5 USDT per referral ⚠ Fake, spam & cheat referrals will not receive withdrawal

  • በፋይዳ መታወቂያችሁ ላይ ያለውን ፎቶ ማስቀየር እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ማስቀየር የምትፈልጉ በቅራቢያችሁ በሚገኙ የፋይዳ ምዝገባ ቦታዎች ቀርባችሁ አነጋግሩ። https://t.me/ethiotechtok https://t.me/ethiotechtok

  • #ጥቆማ የ 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት ይውሰዱ! እርስዎም ስልጠናውን በነጻ በመውሰድ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ይቀበሉ። የስልጠና ዘርፎች፦ 🌐  ዌብ ፕሮግራሚንግ 🤖  አንድሮይድ ማበልፀግ 📊  ዳታ ሳይንስ 🧠  አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ይመዝገቡ 👇 https://www.ethiocoders.et/ በ 8 ሳምንታት ውስጥ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ያገኛሉ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • ቀጣይ ማንኛውንም PDF ምንም በማያስነቀ መልኩ edit ለማድረግ ምርጥ app ይለቀቅላችኃል .........🙏channel share share በማድረግ ተባበሩልኝ🙏🙏

  • http://Play.google.com/store/apps/details?id=com.hecorat.screenrecorder.free Screen record ለማድረግ ምርጥ app ነው download በማረግ ተጠቀሙበት

  • 👆referral code

  • 3D6A93

  • Join me on Buzzer! https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsc904f3d6e74045eea04ba933d79f03f2

  • Channel created

Student Book — tgindex