tgindex
ኢትዮ students 🇪🇹

ኢትዮ students 🇪🇹

Статистика

Ethiopia students We can get Any information from ministry of education in this channal 👉👉 all university information's in detail 👉👉 new info from MOE 👉👉 any exam &pdf 👉👉 text books &notes Our channals bot @Ethostudentbot Any qusetion👉 @babi1st

Последний пост
29 апр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
631
−2 за 1 дн.
Сутки
−2
−0,32%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 510
20 постов
Вовлечённость
397,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Live stream started

  • #ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share

  • በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች “የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት“ በ2018 ዓ.ም አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተግባራዊ ሆኖ ውጤታማ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን፤ አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ተቋሙ ከሚገኝበት ከተማ ነዋሪዎች ጋር ጥብቅ ትስስር የሚፈጥሩበት ነው። ፕሮጀክቱን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስጀመር ሰላም ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። ፕሮጀክቱን በዚህ ዓመት ካስጀመሩ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል መቱ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን ከቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸው ጋር የማስተሳሰር መርሐግብር አካሒዷል። ተማሪዎቹ እና የቃልኪዳን ቤተሰቦቻቸውን በፊርማ እና በቃለ-መሃላ ማስተሳሰር ተችሏል። የቃልኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚሔዱ ተማሪዎች መካከል የባህልና የቋንቋ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ይታመናል። ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏

  • የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከነገ ሐምሌ 16 ጀምሮ ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ‼️ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሚማሩባቸው ትምህርት ቤቶች ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓዙት በተዘጋጅላቸው ተሽከርካሪዎች ነው። ተፈታኞች ዩኒፎርማቸውን መልበስ ፤ ብርድልብስና አንሶላ ይዘው መገኝት ይጠበቅባቸዋል።  ወደ መፈተኛ ተቋማት ቆሎ፣ ጭኮ፣ በሶ የመሳሰሉ ደረቅ ምግቦችን ይዞ መግባት የሚፈቀድ ሲሆን የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ ሞባይል፣ አይፓድ፣ ላፕቶፕ የመሳሰሉ እንዲሁም ማንኛውም ጌጣጌጥ ይዞ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነው። ተማሪዎቹ ከቤታቸው ሲወጡ፦ - መታወቂያ ፣ - አድሚሽን ካርድ - የት/ቤት ዩኒፎርም መያዛቸውን እንዳይረሱ ፤ ወላጆችም ይህንን እንዲያስታውሷቸው ጥሪ ቀርቧል። ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በከፍተኛ የመንግሥት የትምህርት ተቋማት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይሰጣል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ExitExamResult #DebramarkosUniversity በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመውጫ ፈተና ከተቀመጡ  ተማሪዎች ውስጥ በ8 የትምህርት ፕሮግራሞች 100% ማለፋቸው ተገለፀ ☄በሰባት ፕሮግራሞች ደግሞ ከ90-99% አሳልፏል። በዩኒቨርሲቲያችን ከተፈተኑ 2ሺህ 656 ተማሪዎች ውስጥ 70.62% ያህሉ 50% እና ከዚያ በላይ በማስመዝገብ አልፈዋል። በፈተናዎች ውስጥም ቢሆን ለዚህ ታላቅ ስኬት በመድረሳችሁ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!! 🎉🎊🎉🎊🎉

  • #UniversityofGonder 🎉 1ኛ--89.35% በአገር ዓቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በተተገበረው   የመውጫ ፈተና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአገሪቱ ካሉ አቻ ተቋማት ቀዳሚ ሆኗል። የጎንደር ዩንቨርሲቲ በአጠቃላይ ካስፈተናቸው 3,089 ተማሪዎች ውስጥ 2,760(89.35%) ተፈታኞች በብቃት ማሳለፍ የቻለ ሲሆን ፈተናውን ከወሰዱ 73 ትምህርት ክፍሎች መካከል 34 ትምህርት ክፍሎች ሙሉ በሙሉ (100%) አልፈዋል። ይህንን ስኬት አስመልክቶ ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዎቹ፣ ለመምህራን፣ ለወላጆች፣ ለቴክኒክ ረዳቶች፣ ለአስተዳደር ሠራተኞች፣ ለትምህርት ሚኒስቴርና ለሌሎች አጋር አካላት እንዲሁም ለመላ የትምህርት ቤተሰቡ ምስጋና አቅርቧል።               Share share🙏🙏

  • የተለያዩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን ማየት ጀምረዋል። ወደ ውጤት መመልከቻ ድረገፁ ውጤታቸውን ለማየት የገቡ የግል ተማሪዎች ከተቀመጠው 50 እና በላይ የማለፊያ ነጥብ ቢያስመዘግቡም " fail " የሚል ምላሽ እያገኙ መሆኑ በመግለፅ እንዲታረም ጠይቀዋል። በግል ተቋማት የመውጫ ፈተና የተቀመጡት 72,203 ተማሪዎች ሲሆኑ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተው ያለፉት 12,422 ተማሪዎች ወይም 17.2 በመቶ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Hawasa university exit result

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Point‼️ ✅ማለፊያ ነጥብ ከተነገረ በኋላም ቢሆን የዩንቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከል ይቻላል ። ✅ ትምህርት ቤት ሂዳቹህ ማስተካከል ትችላላችሁ ወይም ትምህርት ሚኒስቴር ሰሞኑን ምርጫችሁን አስተካክሉ ይላቹሃል። ✅ ቅሬታ ያላችሁ ፎርሙን በትክክል ሞልታችሁ ላኩላቸው። በጥንቃቄ ✅ ስለ Astu, Aastu እና Phaulos በቅርቡ በዚሁ @ethiouniversity1 ላይ መረጃ ይሰጣል። ( ለፈላጊዎች ሼር) ✅ ከ 50% ወይም 300 በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች ስለ ዩኒቨርሲቲ እና ስለ #Freshman መረጃ በዚሁ በ @ethiouniversity1 ቻናል ላይ እያዘጋጀን ነው። ( Share) ✅ ማለፊያ ነጥቡ ልነገር ከሶስት ቀን በላይ አይወስድም። ዩኒቨርሲቲ ምደባ እስከ የካቲት 30 ድረስ ይደረጋል። ስለዚህ ዝግጅት በቅርቡ ይጀመራል። ⚠️ በመጨረሻም በጣም ግልፅ የሆነ ቅሬታ ያላችሁ በ bot ላኩልን። @ethiouniversity1 ቻናል የተማሪዎች ቻናል ነው። ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiouniversity1bot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • #BREAKING ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከነገ ጀምሮ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ አሳወቁ። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ዛሬ ምሽት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰራጩት ፅሁፍ ኢትዮጵያ አሁን እያደረገችው ያለው ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል ነው ብለዋል። "ትግሉ ልጆቻችን ሀገር እንዲኖራቸው የሚደረግ ትግል ነው። ልጆቻችን ክብርና ነጻነትን ለብሰው፣ በዓለም አደባባይ በኩራት ቀና ብለው እንዲሄዱ የሚደረግ ትግል ነው፤ በዓለም ላይ በክብር የምንጠራበት ስም እንዲኖረን የሚደረግ ትግል ነው። መኖር ወይም አለመኖራችንን የሚወስን ትግል ነው። ያለ ጥርጥር ግን እናሸንፋለን። ኢትዮጵያን ጠርቶ መሸነፍ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው" ነው ሲሉ ገልፀዋል። "ጊዜው ሀገርን በመሥዋዕትነት መምራት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው" ያሉት ዶ/ር ዐቢይ፥ " ከእንግዲህ እኔ መከላከያን በግንባር ሆኜ ለመምራት ከነገ ጅምሮ ወደ ትግሉ ሜዳ እዘምታለሁ። ታሪክ ከሚያደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች አንዱ ለመሆን የምታስቡ ሁሉ ለሀገራችሁ ስትሉ ዛሬውኑ ተነሡ፤ ግንባር ላይ እንገናኝ" ብለዋል። ዶ/ር ዐቢይ፥ "የእኛ መዝመት የሚፈጥረውን ክፍተት ከግንባር የቀሩት በሙሉ ዐቅማቸው ሸፍነው ይሠራሉ" ያሉ ሲሆን "በግንባር ያልተሰለፉ የክልልና የፌደራል አመራሮች ከመቼውም ጊዜ በላይ የልማትና አስተዳደር ሥራዎችን በሙሉ ዐቅማቸው ይከውናሉ" ብለዋል። "ጎልማሶች በዘዴና በብልሃት አካባቢያቸውን እየጠበቁ፣ አረጋውያን እናትና አባቶች በጸሎት እየተጉ፣ ሁሉም ሰው ተባብሮ የኢትዮጵያን አሸናፊነት ያረጋግጣል" ያሉት ዶ/ር ዐቢይ "ከዚህ በኋላ በሩቁ ተቀምጠን ተቺና አራሚ የምንሆንበት ጊዜ አይደለም። መደረግ ያለበትን እኛው ራሳችን እናድርገው። ለኢትዮጵያ ከእኛ በላይ ከየትም አይመጣም" ሲሉ ገልፀዋል። * ሙሉ መልዕክታቸው ከላይ ተያይዟል። @tikvahethiopia

  • ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ‼️ የ 2013ዓ.ም የፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ✅ (Grade 12 Schedule) ጥቅምት 29(ስኞ) ጠዋት...... English 2:30-4:30 ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00 ጥቅምት 30(ማክስኞ) ጠዋት...... Aptitude 2:30-4:30 ከሰዓት.......phy or Geo 8:00-11:00 ህዳር 1(ረቡዕ) ጠዋት...... Bio or history 2:30-4:30 ከሰዓት....... chemistry 8:00-11:00 ህዳር 2(ሀሙስ) ጠዋት...... Civics 2:30-4:30             Share share🙏🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰበር_ዜና መንግስት በአሸባሪው የሕወሐት ኃይል ላይ “ብርቱና የማያዳግም” እርምጃ እንዲወሰድ አቅጣጫ ሰጠ መንግስት “ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሣ የክህደት ኃይል” ባለው አሸባሪው የሕወሐት ኃይል እና የውጭ እጆች ስውር ደባ ለመደምሰስ ብርቱና የማያዳግም እንዲወሰድ አቅጣጫ ሰጠ፡፡ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎች እና ሚሊሻዎች የማያዳግም ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ አቅጣጫ አስቀምጧል። መንግስት እስካሁን በተናጠል የተኩ አቁም ላይ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ምንጭ፡አል ዐይን

  • ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩንቨርሲቲዎች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቢሮ ተገኝተው ልጆቻቸው እንዲመለሱ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ! ልጆቻቸውን ትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ልከው የሚያስተምሩ ወላጆች እንዲሁም ቤተሰቦች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት( UN) የአዲስ አበባ ቢሮ ፊት ለፊት በአሁን ሰዓት ድምፃቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።ወላጆች እና ቤተሰቦች ለትምህርት የላኳቸው ልጆቻቸው እንዲመለሱላቸው አጥብቀው እየጠየቁ ናቸው።

ኢትዮ students 🇪🇹 — tgindex