Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
Статистикаእኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 165
- 1/48двое суток
- 189
- 1/72трое суток
- 203
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰበቦች ሁሉ ምን ጠቀሙ? ቢዝነስን እንድትከፍት፣ ሥራን እንድትያዝ፣ ሁኔታዎችን እንድትለውጥ፣ ካለህበት ሁኔታ ወደ ተሻለ አንተነትህ ቀይረዋል? ወይስ ሰበቦችን በሙሉ የሚትጠቀመው ከሕልም ለመሸሸ እየተጠቀማቸው ነህ? እስቲ ቼክ አድርገው ራስን። https://vm.tiktok.com/ZSVdgrF14/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ወደ ራስህ አለም ተመለስ የአሁኑን ውጤቶችን በሙሉ ተቀበላቸው። አው አሁን ገንዘብ የሌለህ ልትሆን ትችላለህ ያ ማለት የምትፈልገው ገንዘብ በዚህ አለም የለም ማለት አይደለም እስካሁን የመጣበት የገንዘብ አያያዝና የማስተዳደር እንድሁም የመጠቀም ልምድ ስላላዳበርክ ነህ። ስለዚህ ይህን መንገድ በስሜታዊ አለም መቀየር አለብ።በእርግጠኝነት የሚልህ ነገር ቢኖር አሁን ገንዘብን የማግኛ መንገድን መቀየር አለብህ። ለዚ ችግር መፍትሄ የሚሆን እኔ ምርጥ የሆነ በስልጠና የማሳይ የገንዘብ ማግኛ Methods አለ። ካንተ የሚጠበቅ ባሉበት ሆነው መደወል ማናገር እና ቀጠሮን ማስያዝ ነው ያለብህ ያለን ቦታ በእርግጠኛነት ውስን ነው፦ +251987234366 ስኬት የሞላበት ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ
In general to think about this idea! በእኛ ሀገር ጠቢብ መሆን አብሪ ትል መሆን ማለት ነው፡፡ አብሪ ትል ከሌሎች ትሎች የሚለየው ገላው እንደፍም ማብራቱ ነው፡፡ ታድያ ብላቴኖች በጨለማ ሲያበራ ሲያዩት በገዛ ብርሃኑ ተመርተው ይመጡና አንስተው ይጨፈልቁታል፡፡ ለጠላቶቹ መንገድ ከማሳየት አልፎ የገዛ ብርሃኑ ለምንም አይጠቅመውም፡፡ ” © በዕውቀቱ ሥዩም (ጉባኤው ) የእውቀት ምሽትን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
በእውነቴ ነው የምለው የዚህን አለም መልክን የቀየሩት ስኬታማ ሰዎች በዲግሪ ወረቀታቸው ብዛት አይደለም። ወይም የሚያግዛቸውና የሚደገፋቸው ስዎች በዙሪያቸው በመኖራቸው አይደለም። የዚህን አለም መልክን የቀየሩት በውስጣቸው የታየውን መነሳሳትን(Inspiration) ያደመጡና የተከተሉ ሰዎች ናቸው። አለማንም ካልክ ስለምትላቸው ታዋቅ ሰዎች ታርካቸውን አጥናና ከዚህ ሀሳብ ጋር አመዛዝነህ ተቀበለው። ታምረኛው የለወጥ ቀን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
አንዳንዴ ሁኔታዎች በእርግጥ ተስፋ ለማስቆረጥ ብለው ይመጣሉ፣ በተለያዬ አማራጮች፦ አንዴ የኑሮን ጫና በማስመሰል፣ አንዴ ደግሞ የተለያዩ ከዘመድ አዝማዶች በኩል በመሆን፣ አንዴ ደግሞ ከሚወዱ ሰዎች በኩል በመሆን፣ አንዴ ደግሞ በሚትወደው ሥራ በኩል በመሆን። ይህ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ....የሕልምን አቅም ለማሳጣትና አንተ ይሄ ነህ ለማለትና አማራጭ የሌለህ ለማስመሰል ነው። ትክክል ነው ሁኔታዎች በዚህ ግልጽ በሆነ መንገድ ካለተገለጠ አንተንና ሕይወትን ወይም የሕልም ጉዞን እያጨለመው ያሉ የያዜ ኃይልን አታውቀውም ነበር። አሁን በዚህ መንገድ ላንተ ፈተናዎች መታየቱ በእርግጥ ጥሩ ነው።በአንዴ ፈተናዎችን ባታሸነፍም ግን ቀስ በቀስ እያሸነፍክ በመጨረሻ ውጤትን ባማረ ጎዳና ትመራለህ። ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ። ያማረ ምሽትን ተመኝንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
ልማዶች እርስ በርስ በመገናኛት ራሳቸውን የመደገምና የማስቀጠል አባዜ አለባቸው። እነዚህ ጥቃቅን ግን ትልቅ ሕይወትን የሚገነቡት የማንነት መገንቢያ የሆኑ በማይታወቅ በስውር ጥበብ እራሳቸውን የመደጋገም ባሕሪ አላቸው። መፍትሄው ምንድ ነው? ካልከኝ መፍትሄ ይኸው፦ 👇 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ 🖋እኛ ጋር ስመጡ የሚያገኙት ጥቅሞች፦ 1፦ አሁን ያሉበትንስ ሕይወት አልወደዱትም? መቀየር መለወጥን እየፈለጉ አማራጭን አጥተዋል? 2፦ እንደምታወቀው በየቀኑ የኑሮ ጫና እና የኢኮኖሚ ቀውስ እየቀጠለ ይገኛል። ስለዚህ ከኢኮኖሚ ጫና እና ከኑሮ ውድነት በመላቀቅ የነጻነትን ሕይወት ለመኖርስ አላሰቡም? ከሚያገኙት ገቢ በተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠርስ አስብ አለዎት? ነገር ግን ግራ ተጋብተዋል? 3፦ ድርጅቶችን እና መሥሪያ ቤቶን ለማሳደግ ካለው ቆራጥነት የተነሣ በየቀኑ ይለፋሉ ነገር ግን ውጤቱ እንደጠበቁት አይደለም? ልፋቱ እና ውጤቱ ሰማይ ከምድር ያህል ነው? በእርግጠኛነት መፍትሄ ከእኛ ዘንድ አለ፦ ✔️ለግል ድርጅቶ ✔️ ለሆቴሎች ✔️ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዓይነቱ ለየት ያለ የማማከርና የስልጣና አግልግሎት እንሰጣለን። 4፦በተለየ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞች በሚገርሚ ሁኔታ የVip አግልግሎት እንሰጣለን 🖋በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ ካለዎት ከሁኔታዎች አንጻር ስጋት ካለቦት? #Alert ⚠️! ✔️ምን ልስራ ብለው ግራ ተጋብተዋል ? ✔️እንዴት ልጀምር ብለውስ ተጨንቀዋል? ✔️ በጀመሩት ሥራ ላይ ውጤቱ እንደጠበቁት አይደለም? ✔️ በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አይደሉም? ✔️የጀመሩት ቢዝነስ ከእድገት በላይ ኪሳራን እያሰተናገደ ነው? እንግዳውስ ምን ይጠብቃሉ ? ባሉበት ሆነው ይደውሉ እኛ እርሶን እናገለግላለን፦ +251987234366 በቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible
ለድህነት_አፍቃሪዎች_በሙሉ ገንዘብ ደስታን ይገዛል ብላችሁ አትሸወዱ ገንዘብ 5ቱን ይገዛል 1. እንደፈለጉ የመኖር ነጻነትን ጠዋት በዝናብ፣ ከሰአት በጸሐይ መደብደብ የሚቀርልህን ገንዘብ ካለህ ነው። 2. ከፈጣሪ በታች ዋስህ ነው ብትታሰር ያስፈታሃል፣ ብትታመም ያሳክምሃል። 3. የእድል በርህን ይከፍትልሃል አመድ ለአመድ አትንከራተትም። ቀጥ ብለህ ሸራተንና ሂልተን ትገባለህ። 4. የአእምሮ ሰላም ይሰጥሃል ኪራይ ደረሰ ብለህ እንቅልፍ አታጣም። ታክሲ ተወደደ ብለህ አታለቃቅስም። 5. ለወገንህ ደራሽ ያደርግሃል ማገዝ ያለብህን ታግዛለህ እንጂ ከንፈርህን መጥጠህ ብቻ አታልፈውም። ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፦ @Goldanmind የፈጣሪ ሠላም የሰፈነበትን ምሽት ይሁን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 pinned «የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ 🖋እኛ ጋር ስመጡ የሚያገኙት ጥቅሞች፦ 1፦ አሁን ያሉበትንስ ሕይወት አልወደዱትም? መቀየር መለወጥን እየፈለጉ አማራጭን አጥተዋል? 2፦ እንደምታወቀው በየቀኑ የኑሮ ጫና እና የኢኮኖሚ ቀውስ እየቀጠለ ይገኛል። ስለዚህ ከኢኮኖሚ ጫና እና ከኑሮ ውድነት በመላቀቅ የነጻነትን ሕይወት ለመኖርስ አላሰቡም? ከሚያገኙት ገቢ በተጨማሪ…»
በራቆት ለተወለደ ልጅ ደበሎ መቺ አነሰ? እንደሚባል አንተ አሁን ያልህበትን ሕይወትና ውጤት በራቆት የተወለድክ አንተ አሁን ያለ ገብ በባዶ ለተወለድክ ላንተ መቺ አነሰ? ለምንድ ነው ባለው ገቢ እና ውጤቶች ምክንያት በእግዚአብሔር ላይ የምታማርረወ? እግዚአብሔር የሰጣቸው በረከቶች ሁሌም ከበቂ በላይ ናቸው። አላሰተዋልከው እንጂ! https://vm.tiktok.com/ZS4vpRWoF/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ተዋወቁት ... ይህ ብራዚላዊ የቦታፎጎ ፈራሚ በርናርዶ ሎፕስ ይባላል ! ገና በእግሩ መራመድ ሳይጀምር በ1 አመቱ በሰውነቱ ላይ የፈላ ዉሃ ተደፍቶበት በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ገፅታ ተላብሷል .... እልፍ ሰዎች ለህይወቱ ቢሰጉም በርናርዶ ለ7 ወራት የህክምና ክትትል አድርጎ መትረፍ የቻለ ሲሆን ሁሉንም መሰናክሎች እያለፈ የሚወደውን እግር ኳስ ከመጫወት አልቦዘነም በዚህ ያላበቃው በርናርዶ ከትንሽ ጊዜያት በፊት በመልማዮች ፊት በተዘጋጀ ውድድር ላይ መሳተፍ ቻለ ከዚያም የዚህ ብራዚላዊ ተጨዋች ክህሎት የቦታፎጎ አመራሮችን ቀልብ ይስባል ፣ በስተመጨረሻም ክለቡ ተጨዋቹን በማስፈረም የግሉ ያደርገዋል ። 👏❤️ 👉 ይድረስ ዉሃ በማያነሱ ምክንያቶች ከአለማችን ፣ ከፍላጎታችን እና ከግቦቻችን ለምንሰናከል ወጣቶች ! መልካም ቀን ተመኘሁኋላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
build yourself don't worry about the nation ,about society ,about this that build yourself into such a grand human being because if there are no great human beings there'll be no great society.if there is no society there's no great notion, there are no great notions there is no great world,so you can't build a great world or a great nation you can only make yourself into a great human being and around you wonderful things will happen.it's my wish and my blessing the best should happen to you. We wish you a good day 👇👇#share👇👇👇 @everthingspossible
የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ 🖋እኛ ጋር ስመጡ የሚያገኙት ጥቅሞች፦ 1፦ አሁን ያሉበትንስ ሕይወት አልወደዱትም? መቀየር መለወጥን እየፈለጉ አማራጭን አጥተዋል? 2፦ እንደምታወቀው በየቀኑ የኑሮ ጫና እና የኢኮኖሚ ቀውስ እየቀጠለ ይገኛል። ስለዚህ ከኢኮኖሚ ጫና እና ከኑሮ ውድነት በመላቀቅ የነጻነትን ሕይወት ለመኖርስ አላሰቡም? ከሚያገኙት ገቢ በተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠርስ አስብ አለዎት? ነገር ግን ግራ ተጋብተዋል? 3፦ ድርጅቶችን እና መሥሪያ ቤቶን ለማሳደግ ካለው ቆራጥነት የተነሣ በየቀኑ ይለፋሉ ነገር ግን ውጤቱ እንደጠበቁት አይደለም? ልፋቱ እና ውጤቱ ሰማይ ከምድር ያህል ነው? በእርግጠኛነት መፍትሄ ከእኛ ዘንድ አለ፦ ✔️ለግል ድርጅቶ ✔️ ለሆቴሎች ✔️ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዓይነቱ ለየት ያለ የማማከርና የስልጣና አግልግሎት እንሰጣለን። 4፦በተለየ ከሀገር ውጭ ላሉ እህት ወንድሞች በሚገርሚ ሁኔታ የVip አግልግሎት እንሰጣለን 🖋በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳብ ካለዎት ከሁኔታዎች አንጻር ስጋት ካለቦት? #Alert ⚠️! ✔️ምን ልስራ ብለው ግራ ተጋብተዋል ? ✔️እንዴት ልጀምር ብለውስ ተጨንቀዋል? ✔️ በጀመሩት ሥራ ላይ ውጤቱ እንደጠበቁት አይደለም? ✔️ በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አይደሉም? ✔️የጀመሩት ቢዝነስ ከእድገት በላይ ኪሳራን እያሰተናገደ ነው? እንግዳውስ ምን ይጠብቃሉ ? ባሉበት ሆነው ይደውሉ እኛ እርሶን እናገለግላለን፦ +251987234366 በቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible
ከልዩነት ባሻገር! ልዩነቱ የዘር፣ የቋንቋ፣ የመልክ፣ የቁመናም ሆነ የእምነት . . . ከእናንተ ለየት የሚለው ሰው በአካባቢያችሁ ሲሰራም ሆነ ሲኖር፣ ለየት ያለ ሰው በመሆኑ ምክንያት ከእናንተ ምንም አይነት ጥቃት፣ በደልና መገለል እንደማይደርስበት እንዲሰማው የማድረግ ሃላፊነት እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ፡፡ ይህንን ሃላፊነት መወጣት የትክክለኛ ስብእና ምልክቱ ነው፡፡ የእኛ ዘር፣ ቋንቋ፣ መልክ፣ ቁመና እና እምነት ያለው እኛን መሰል ሰው የሚጠቃበት፣ የሚበደልበትና የሚገለልበት አካባቢ እንዳለ አትዘንጉ፡፡ እኛ እዚህ በሌላው ላይ የምናደርገውን ሌሎች እዚያ በእኛ እና እኛን በመሰሉት ላይ ያደርጉታል፡፡ ዑደቱ ይኸው ነው፡፡ የጨዋነት ሁሉ ጨዋነት ከእኛ ለየት ያሉትን የመቻልና የመቀበል ጨዋነት ነው! ዘናጭ ምሽት ተመኝንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
ማንም ሰው በዚህ አለም ላይ ስኬታማ ልያደርግ የሚችል እውቅት በውስጡ አለው። ይህን እውቅት ግን ወደ ተግባር ስቀየረው አይታይም ለዚህ ነው ስኬት በአፍ ወሬ ብቻ የሚያልቅ ታርክ ሳይሆን የተግባርን ሕይወት በመኖር የምታሳየው የሕይወት በረከት ትሩፋቶች የሆነው። ስኬት ወሬ አይደለም፣ ብዙ እውቀቶችን አከማችት የምትተነትነው የእለት ዜናም አይለደም ስኬት በፅናት የተገነባ፣ በቀጣይነት የተሠራ፣ በእምነት የፀና በእውቅት ሳይሆን በተግባር የታዬ የከፍታ ታርክ የሆነው። እኔ ስኬታማ ነኝ ብዬ ራሴን ስቀበለው ስኬታማ እሆናለሁ ብዬ ሳምነው ለስኬቴ የሚያሰፈልገኝ መክፈል ያለበትን መሥዋዕትነትን ያለምንም ድርድ ስከፍል ነው የስኬትን ሕይወት የሚኖረው። አንድ ዛፍን ሮጦ መወጣት ምን ያህል ይከብዳል?....ስኬታማ ለመሆንኮ የሚያሰከፈለው ዋጋ የምታምጠው ምጥ...የቀላል እንዳይመሠል አብዛኞች ሰበበኞች መሆናቸውም ተገብ ነው እላለሁ....ስኬትን የምፈሩ ሰዎችም ትክክል ናቸው። እየደገፈኩቸው ባይሆንም እንኳን የሚያሰከፈለው ክፍያ ሆምጣጠን ያጠጣል... ውብ ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
🌅 የቅዳሜ ጠዋት ንቃት! የገንዘብ ነጻነት ማለት የፈለግከውን ነገር ለመግዛት መቻል ብቻ ሳይሆን ለማትፈልገው ነገር "No!" የማለት ነጻነት ማግኘት ነው። ይህንን ነጻነት ለመገንባት ዛሬ ሥራ። 🔑 ነጻነትህ የሚጀምረው ከዛሬ ምርጫህ ነው። ውብ ቅዳሜን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
ታርክህ ይቀየራል! አንድ ልጅ ነበርች በልጅነቱ እናትንና አባትን በሞት አጣቸው። በጨቅላ ሕይወቱ ምንም ስለሕይወት ሳታወቅ ቤተስብ አጣ ትዳር አልባ በሆነቸው አያቷ እጅ ወደቀች። አያቷ ሽማግለና አቅም ደካማ በመሆኑ እሱን ለማሳድግ አቅም ስላልነበራት በትንሽ ዕድሜው ከአቅሙ በላይ የሆኑ ነገሮችን የመሸከም ጫና ደረሰባት። በ13ዓመቷ 8ጊዜ በዘመዶቹ ተደፈረች 14ዓመቷ ልጅ ወለደች የወለደቻት ልጅ በ2ወር ሞተባት። 18ዓመቷ ጋዜጠኛ ሥራ ለመጀመር ሄደ ጠይቃ ለጋዜጠኛ ሥራ እንደማትሆንና እንደማትመጥን ነገሩሀት። በ22ዓመቷ ፊልም ለመሠራት ብለ ጠይቃ እንዳልተቀበሉት አሁንም ነገሩት። ይህን ሁሉ ፈተና አልፋ በአሁኑ ስዓት ተጽኖ ፈጣሪ አለም ቁጥር አንድ ሴት ለመሆን በቅታለች። የራሱ የሚዲያ ተቋም አለት። ይህች ልጅ ማን ትመስላለች ኦፕራ ዌንፍሬ ናት። ያንትን ሕይወት አልጋ በአልጋ ለማድርግ የሚመጣ አካል የለም። ወዳጄ የሕይወት ጉዞ ተጀመር እንጂ መቼ አለቀና። ዳይ ወደ ፊት። መልካም የምሳ ስዓት ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
ታርኩን ሳናብ እኔስ ቢሆን እያልኩ ነበር ያነበበኩት በመሀል የእምባ ቢጤ ነገርም ይዞኝ ነበር። ነገር ግን ጀግና ጀግና አለማለት ይከብዳል ቤተሰቦቼ https://vm.tiktok.com/ZS4xkTXTh/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
ማህበረሰቡ የተወለድክበትን የመጀመሪያውንና እውነተኛውን ማንነትህን ይወስድብሃል፤ በእሱ ምትክ ደግሞ ሌላ ሰው ሠራሽ ማንነት ይሰጥሃል። ስም ይሰጥሃል፣ ሃይማኖት ይሰጥሃል፣ የማህበራዊ ደረጃ ይሰጥሃል... ከዚያም ያንተ እውነተኛ ማንነት በነዚህ ተደብቆ ይረሳል። አንተም በሰዎች ፊት የምትለብሰውን ጭንብል እውነተኛው ማንነቴ ነው ብለህ ማመን ትጀምራለህ። በእውነተኛው ማንነትህና በለበስከው ጭንብል መካከል ትልቅ ክፍተት ይፈጠራል። የጭንቀትህ፣ የብቸኝነትህና የውስጥ መታወክህ ምስጢር ይሄው ነው! የለበስከውን ጭንብል አውልቀህ ስትጥልና ወደ ገዛ እውነተኛ ተፈጥሮህ ስትመለስ ብቻ ነው ፍጹም ሰላምና ደስታ የሚሰማህ። ውብ ምሳ ሰዓትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
без подписи
የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት በህይወት መኖር በራሱ ትልቅ ፍርሃት ነው። ትልቁ ፍርሃት ሞት አይደለም፤ በሕይወት የመኖርን አደጋ (risk) መጋፈጥ እንጂ፡፡ የሰው ልጅ ትልቁ ፍርሀት እራሱን የመሆን ፍርሃት ነው። ከልጅነታችን ጀምረን የተማርነው የሌሎች ሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት መኖርን ነው። ተቀባይነት ማጣትን እና በሌሎች አይን በቂ ሆኖ አለመታየትን አምርረን ስለምንጠላ፣ በሌሎች ሰዎች አመለካከት ታስረን መኖር እጣ ፈንታችን ሆኗል፡፡ ግን ለምን በልሎች ሰዎች ውስጥ ታስረን እንኖራለን? መልካም ዕለት ሰንበት ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!