tgindex
ኤልሻዳይ Radio revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ኤልሻዳይ Radio revival 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Статистика

በሁሉም ሰው ላይ Holyspirit 🔥 በሁሉም ቦታ ላይ Holyspirit በሁሉም በሁሉም በሁሉም በሁሉም

Последний пост
29 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
153
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
187
20 постов
Вовлечённость
122,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የተሻለ ና ምርጥ Bible App ነው እስካሁን ከተጠቀምኳቸው :- ◻️ተጫኑት ለማውረድ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.mikios.amharicbible.amharic_bible 🔴እዛው ላይ Bible ማብራሪያ አለው 🔴እዛው ላይ ከፈለጋችሁ በግሪኩ ቃል ማብራሪያ አለው 🔴ትወዱታላችሁ ብዙ አይነት አለው 👉 ማስታወቂያ አይደለም እኔ ስለተባረኩበት ነው።

  • 💥በመንፈስ እየበሰላቹእንደሆነ የሚያሳይ 3 ነገሮች ➡️1,ነገሮችን የመለየት አቅማችሁ ይጨምራል 👉ምክንያቱም መንፈሳችሁ ጠንካራ በሆናችሁ ቁጥር ነገሮችን በመንፈስ ትለያላችሁ ምን ሊሆን እዳለ ቀድማችሁ ትረዳላችሁ። ➡️2,የፀጋን ሀይል ትረዳላችሁ 👉ፀጋላይ ትደገፍና እንተ ጋር ያለ ኩነኔ ፣ድካም፣ ዩልኝታ፣ ፍርሀት ሊሆን ይችላል እነዚህ ነገሮች በቀላሉ አያሸንፉህም። ➡️3,ከስሜት ትወጣላችሁ 👉እጆቻችሁን ራሳችሁን ሲሰማችሁ በመንፈስ ከበሰላችሁ እዛላይ ብቻ አትቆሙም አይሰማም አይደለም ከደዚህ አይነት ምልክቶች አልፋችሁ በመገለጥ መንቀሳቀስ ትጀምራላችሁ። 💥በኢየሱስም በእግዚአብሔር ፊት የምታድጉበት እደሱ ሀሳብ የምትኖረበት የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇 @Abrehamvoice4nation

  • በክርስቶስ ያገኘነው 3 ማንነቶች @share @share @share @share @share @share

  • መዝሙር 91 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። ² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። ³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። ⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። ⁵ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ ⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። ⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። ⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።

  • ስሙት ይሄን መልእክት #Apostle Tamerat Tarekegn

  • የመንፈስ ቅዱስ #importation የመንፈስ መቀጣጠል እጅ በመጫን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • እውነትኛ መንፈሳዊ እድገት የሚመጣበት መንገድ ይህ ነው ለብዙዎች @share @share 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • “በኀጥእ ፊት የሚወድቅ ጻድቅ እንደደፈረሰ ፈሳሽና እንደ ረከሰ ምንጭ ነው።” — ምሳሌ 25፥26 Geta yetabikan 🙏🙏🙏🙏 Gn batasbochi bagata balihonu sawochi fit bexinkake eninur egna <<እኛ 67 የጌታ መፅሐፍት ነን >> ተባረኩ🙏🙏🙏😍😍😍

  • 📌ኪዳናችን/ የሙሴ ኪዳን- ክፍል- 3 Mosaic Covenant 🔥🔥 - የሲና ኪዳን እና የሕጉ መሰጠት - ቅድመ ሁኔታ ያለው ኪዳን - ለኢትዮጵያዊ የተሰጠ አልነበረም - በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈፅሟል ⚡️በአገልጋይ ፍራኦል አበበ 🄻🄸🅅🄴 -🅃🄴🄰🄲🄷🄸🄽🄶    sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷◈ @WFM_Ethiopia ✨ ▷◈ @WFM_Ethiopia ✨         ── ❖ ──  ✦ ── ❖ ──           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓

  • በአዲስ አቀራረብ በቅርቡ እመጣለሁ ጌታ ይረዳኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • ◻️እጅ የመጫን አገልግሎት ◻️የመንፈስ ቅዱስ ሙላት

  • የመንፈስ አለም ለመካፈል የግድ የሚያስፈልገን ቁልፍ *1 የሚመለስ ልብ ... እንደ ዳዊት *2 የእምነት መንፈስ...ደም እንደሚፈሳት ሴት *3 የፀሎት ህይወት.. እንደ ዳንኤል *4 ለሰው ሁሉ ፍቅር.. እንደ ክርስቶስ *5, ዋናቹን መስጠት ... እንደ አብ እንደ አብረሀም ለረሀብተኞች 👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የመንፈስቅዱስ እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥

  • የመንፈስ አለም ለመካፈል የግድ የሚያስፈልገን ቁልፍ *1 የሚመለስ ልብ ... እንደ ዳዊት *2 የእምነት መንፈስ...ደም እንደሚፈሳት ሴት *3 የፀሎት ህይወት.. እንደ ዳንኤል *4 ለሰው ሁሉ ፍቅር.. እንደ ክርስቶስ *5, ዋናቹን መስጠት ... እንደ አብ እንደ አብረሀም ለረሀብተኞች 👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የመንፈስቅዱስ እሳት 🔥🔥🔥🔥🔥

  • የጌታ መንፈስ ያለበት ሰው በገባበት ተፅዕኖ ፈጥሮ ይወጣል ቅዱሳን ቅድሚያ ለመንፈስቅዱስ ያኔ ያላሰብከው መንፈስ ከአቅምህ በላይ ሲሰራ ትረዳለህ ይድረስ ለረሀብተኞች 👍🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • без подписи

  • ጥዋት ስትነሱ መጥፎ ስሜት ሚሰማችሁ በዚህ ምክንያት ነው ለሁላችሁም የሚሆን #ኤልሻዳይ radio 🙏🙏ትምህርት 🙏🙏

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • “በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥6-7