- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 18
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
❗️ ሰበር ዜና የ8ኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ 📝ዉጤቱንም ለማየት ከስር የምትኖሩበትን ቦታ (ክልል) ይጫኑ 👇👇
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=1375789535
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=1375789535
💁♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?
без подписи
без подписи
የ2017 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት ከተማአቀፍ የሞዴል ፈተና መርሃ-ግብር Grade 6,8,12 @Ethiopia_School @Ethiopia_School
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል። የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል። ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል። @Education_News_et @Education_News_et
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
Grade 12 - Biology Unit 1 - 50 choice question #2B #G12
без подписи
без подписи
የኢኮኖሚክስ ትምህርታችሁን በዚህ መሰረት ካደገጋችሁ በዚህ subject እመኑኝ ከ 70% በላይ የማታመጡበት ምንም ምክንያት አይኖረም ለ ምታውቁአቸው ተማሪዎች በሙሉ Share አድረጉ @Education_News_et @Education_News_et
Channel created