National exam takers
Статистикаthis channel is created to help all eaes exam takers @examtakers
- Последний пост
- 23 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 58
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 671
- 1/48двое суток
- 768
- 1/72трое суток
- 829
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#NGAT ለ ድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጊዜ መጀመሩ ተገለጸ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተሩ ምዝገባው ለአጭር ጊዜ ብቻ እንደሚቆይ ገልጸዋል https://ngat.ethernet.edu.et/registration @alluexams
без подписи
#News የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በ ስምንተኛ ክፍል ፈተና ቀን እናቱን በህልፈት ላጣው ተማሪ ካሊድ መኖሪያ ቤት ለመስጠት ቃል ገብቷል🙏
#coc coc ማለፊያ ነጥብ በየ አመቱ ወጥ አይደለም ይህም የሆነበት ምክንያት ማለፊያ ነጥቡ ሚወሰነው modified angoff method በመጠቀም ነው modified angoff method ማለት በጤና ሚንስትር በተመረጡ subject experts ለያንዳንዱ ጥያቄ ከተማሪዎች ብዛት ስንቱን ይመልሳል ሚለውን ግምት በ% የሚያስቀምጡበት ነው ለምሳሌ ሶስት የተመረጡ experts 100 የነርሲንግ ጥያቄን የወሰዱ ተማሪዎች ግምት ቢያስቀምጡ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ከ100% ግምታቸውን ያስቀምጣሉ ለምሳሌ ለአንደኛው ጥያቄ ክብደት 85,80,80 በተከታታይ % በያስቀምጡ 85+80+80/3=0.816 የመጀመሪያው ጥያቄ ነጥብ ይሆናል የመጨረሻው ውሳኔ ሁሉም ጥያቄዎች በተመሳሳይ መልኩ ከተሰሩ በኋላ አማካይ ተወስዶ ማለፊያ ነጥቡ ይወሰናል። ለዚህ ማንም የአመቱን ማለፊያ ነጥብ አሁን ላይ በእርግጠኛነት ሊናገር አይችልም source moh exam development administration group share to all🙏 @alluexams
#exit_exam የመውጫ ፈተና ውጤት ማያ ዌብሳይቱ specific domain ሲቀየርበት ነው ሰርቨሩ ሚጨናነቀው not found የሚለውም በዚው ምክንያት ነው ይህን ለመመለስ ከ10-12* ሰአት ይፈጃል ። ይህም ማለት ውጤታቹን ዛሬ መመለከት እንደምችሉ 100% ተረጋግጧል በትግስት ጠብቁ።(አቶ ግርማይ ታደሰ) ውጤቱ ከለሊት 6 ሰአት ጀምሮ ተለቋ ነበር @alluexams
#exit_exam የፋርማሲ ፈተና በተመለከተ ጉዳዩ ለዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር እሸቱ ከበደ (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)በአጭር የጹሁፍ መልዕክት ማድረሳቸውን አቶ ግርማይ ገልጸውልናል ። በቀጣይ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ካሉ ተከታትለን እናቀርባለን @alluexams
የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። @alluexams
#exit_exam Orientation for the coming exit exams
COC እና Exit Exam ተፈታኝ ለሆኑ በሙሉ share አርጉላቸው። ይሄ የቴሌግራም ቦት ከዚ በፊት የነበሩ የ National Exit Exam ፈተናዎችና ሌሎች የuniversity model ጥያቄዎችን ከነ መልስና ማብራሪያቸው የያዘ ነው። ጥያቄዎቹ ለመስራት አመቺ ስለሆኑ የትም ቦታ ሆነው መስራት ይችላሉ 👇 @Exit_Exam_Preparationbot
#exit_exam የመውጫ ፈተና በአንድ ቀን ተራዝሞ ሰኔ 4 ይጀምራል ሰኔ 3 ሊጀምር ታስቦ የነበረው ፈተናው በሬሜዲያል መራዘም ምክንያት በአንድ ቀን ተራዝሞ ይሰጣል።(ትምህርት ሚንስትር ግንቦት 2018 VIA አቶ ግርማይ ታደሰ @alluexams
#ሰበር_መረጃ ትምህርት ሚንስትር የ remedial ፈተና ወደ ግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ማራዘሙን አረጋግጧል። ቀድሞ ከግንቦት 17 እስከ 20 ይሰጣል መባሉ ይታወሳል ። በተዋረድ ለሌሎች ሀገረ አቀፍ ፈተናዎች ሽግሽግ ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም @alluexams
#urgent 1) የመፈተኛ ፓስዎርድ እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ሰአት ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል 2) የ አገልግሎት ክፍያ 750 ብር ነው በምዝገባው ሰአት በ ቴሌ ብር በ "Education Assessment and Examinations Service" የምትፈጽሙ ይሆናል 3) username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፣ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከ አንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል ፣ አንዱን በቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን:: 4, ሰርቨሩ በብዙ ሰዎች በአንድ ጊዜ ስለሚሞከር መቆራረጥ ሲኖር በትግስት መጠበቅ ያስፈልጋል የዳግም ተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ ሲጀምር የሚጠናቀቅበት ቀን አልተገለፀም http://exam.ethernet.edu.et/ @alluexams
#exit_exam http://exam.ethernet.edu.et/ ለምዝገባ የባለፈው username ያስፈልጋል Translation: en-en #exit_exam http://exam.ethernet.edu.et/ ለምዝገባ የባለፈው ፈተና ላይ ከትምህርት ቤት የወሰዳቹት username ያስፈልጋል @examtakers
#exit_exam የድጋሚ ተፈታኞች እና የግል ተቋማት ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 3 እስከ 7 መሆኑ ተገልጿል ።መደበኛ የመንግስት ተቋማት ተማሪዎች(አዲስ) ምዝገባ በመጪ ሳምንት ሰኞ ይጀምራል ። ዝርዝሩን ከላይ በተቀመጠው ምስል ይመልከቱ @alluexams
የትላንቱ የ mma fight summary 🫡😁😁😁
без подписи
без подписи
የትላንቱ የ mma fight summary 🫡😁😁😁
#update የመውጫ ፈተና ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ በይፋ ሊጀመር መሆኑ ተገልጿል ። ፈተናው በሰኔወር ውስጥ እንደሚሰጥ ተገልጿል ። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ ተጠይቋል ። @alluexams
#coc . አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ሁሉም ተመዛኞች (አዲስም ሆነ ነባር ተመዛኞች፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ተመራቂዎች) ፈተናውን ለመውሰድ በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ሁሉም ተመዛኞች ለመመዝገብ ፋይዳ መታወቂያ እና ዲግሪ ሰርቲፊኬት ስካን አድርገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 5. ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባቸዋል፡፡ 6. እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በተወሰነ የተመዛኝ ቁጥር ገደብ ስለሚኖረው፣ ምዝገባውን ቀድሞ በመጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡ ገደቡ ከተሞላ በኋላ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን አይቻልም። 7. ተመዛኞች ምዝገባቸው የሚጠናቀቀው ሲስተሙ የማስረጃ ማጣራት (Cross Checking) ካደረገ በኋላ ነው፡፡ 8. ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ https://hple.moh.gov.et/ ላይ ተመልሰው በመግባት የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) የያዘውን የመመዝገቢያ ማረጋገጫ ስሊፕ ፕሪንት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ 9. በፈተና ቀን ተመዛኞች እርሳስ፣ መቅረጫ፣ ላጲስ እና መታወቂያ መያዛቸው ያስፈልጋል፡፡ ሞባይል፣ የእጅ ሰዓት እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ይዞ መግባት አይፈቀድም። 10. የፈተና ፕሮግራሙን በመንግስት የመረጃ ቻናሎች፣ የቴሌግራም ቻናል ወይም Facebook: Ministry of Health, Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡ 11. ምዝገባ ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች እንደገና Login በማድረግ ምዝገባውን መቀጠል ይችላሉ፡፡ ማሳሰቢያ፦ ለምዝገባ ይፋ የሆነውን ቀን በቅርቡ እናሳውቃለን በዚህ ወር ወስጥ መሆኑ በተደጋጋሚ ተገልጿል @alluexams