tgindex
Fajr Media

የተማሩትን ማስተማር ፤ ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው። "ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) በተጨማሪም የtg grupachinin ተቀላቀሉ @fajr_media_discussion

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
815
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
19
28 постов
Вовлечённость
2,3%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
7
1/48двое суток
8
1/72трое суток
8

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Hey! Join our video chat: https://t.me/+yYEnk7fWGK4yYzA0

  • 14 авг.6из IbnuMunewor

    አስቸኳይ የትብብር ጥያቄ ~ አንዲት እህታችን "ማህበረሰቤን ልጥቀም" ብላ አንድ ኸይር አሰበች። ወለኔ ውስጥ ቤደር የምትባል መንደር ላይ አንድ መርከዝ ማሰራት አስባ ሞከረች ሞከረች ሞከረች ግን ግቡን ሊመታ ቀርቶ ሩቡን ማሳካት አልቻለችም። ወላሂ የተፈለገው ገንዘብ ትንሽ ነው። ነገር ግን የረባ ትብብር ባለመኖሩ እዚህ ግባ የሚባል ድጋፍ አልተሰበሰበም። እውነት ብንረባረብ ሁለት ሚሊዮን ብር ብዙ ነው ወይ? ለዚሁ አላም ታስቦ ዛሬ ጁምዓ ማታ 3 ሰዓት ላይ የተወሰኑ ኡስታዞች የሚሳተፉበት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖራልና በመገኘት የድርሻቸውን እንድትወጡ አደራ እላለሁ። የግሩፑ ሊንክ 👉 https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ፕሮግራሙ ላይ መገኘት የማትችሉም ትንሽ ትልቅ ሳትሉ በዚህ አካውንት በማስገባት አግዙ። 1000675591664 ሱፍያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር አላህ ይቀበላችሁ። ከተባበርን በጣም ትንሽ ነው። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው።

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ…

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ…

  • 14 авг.2из Abu_Hibetillah_Al_aseriy

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • سلام عليكم ورحمة الله وبركاته✨✨ እንደምን እንዴትስ ሰነበታችሁ??? እናማ ያው አናቀዋለን ግን እስኪ ትንሽ እናውጋው! ለምንድነው ለልብ ደስታና ሰላሟን በሚነፍግ ነገር ውስጥ ምንዘወትረው  እእ?? ከወንጀል ምናተርፈው የደቂቃዎች እርካታ  እንዴትስ አርገን ነው ከዘላቂው  ፀፀት ጋ  ያወዳደርነውስ??ልብ ላይ ሸክምን ጥሎ፣አጠልሽቶ፣የህይወትን መንገድ አቆላልፎ  እንዴትስ ወደድነው እ ለምንስ ስሜት እስረኛ መሆንን ሻትን  ሽተንስ አደለም ግን ከዚ አዙሪት ለመውጣት መጣርን ማን ወሰደብን?? ብዙ ተስፋን ያነገበ፣ነገውን ለማቅናት ያሰበ፣ ስኬትን የፈለገ፣ለልብ ሰላም፣ብርሀን  የሚማስን፣ የነገሮችን መቻል የሻተኮ ረጂው፣ ደጋፊው፣መሪው፣ጠጋኙ በቃ የሁሉም ነገሩ እስተናባሪውን አብሮነት ወዳጅ ነው፡፡እንዴትስ ከሱ መራቅን ይሽታል? እንደው  በሰዋዊነቱ ቢደናቀፍ እያነከሰም ቢሆን ሚያንኳኳው የሱን ደጃፍ ነው፡፡ለአጥፊነቱም መሀርታን ዘዉትር ፈላጊ ነው፡፡ እናማ ልቡን ሰላም የነሳውን፣እሱነቱን ሚነጥቀውን መዕሲያ መላቀቂያ መንገድን ፣መሀርታን ፍለጋ  ጌታው ዘንድ ጠያቂ ነው እሱ አየሳፍረውምና!! እናማ ግዴለም እንመለስ ልባችንም ይርጋ ጂሙአም አይደል ሱናዎችን ሀይ እያረግን ያ ጀመአ 👉ገላን መታጠብ 👉ጥፍርን መቁረጥ 👉ጥሩ ልብስ መልበስ 👉 ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) 👉 ሲዋክ መጠቀም 👉 በግዜ መስጂድ መግባት 👉ኢማሙ ሚንበር እስከሚወጣ ድረስ የሱና ሰላት መስገድ 👉ሰላዋት ማብዛት 👉 ሱረቱል ከህፍ መቅራት 👉ኹጥባ በጥሞና ማድመጥ    ደሞ ደሞ  ✨✨صل على النبي ىا جمع✨ ❤️ الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد

  • 13 авг.132из IbnuMunewor

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

  • 13 авг.171из selef_pathway

    "ስለ ቀልባችን" ቻናል ላይ የሚቀራው ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ የተሰኘውን ኪታብ የምትፈልጉ #መርካቶ #መሳለሚያ #18ቁጥርማዞሪያ #አጠናተራ እና #ልኳንዳ ያላችሁ የኪታቡ ፈላጊዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ @abu_nehla9548 በስልክ ቁጥር 0968736865 0716690676

  • 12 авг.23из Kikhikbot

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?

  • 12 авг.23из abu_nehla9548

    ⁉️    እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ???    አንድ በከተማው ሁሉም ዘንድ የታወቀ ቱጃር ነበር። ሀብቱ እጅግ በጣም ሰፊ በመሆኑና በብዙ መልኩ ሰዎችን መጥቀም ስለሚችል ሁሉም ነጋዴዎች ከእሱጋ መስራትና መቀራረብ ይፈልጋሉ።    ምንም እንኳ በሀብቱ የናጠጠ ቢሆንም ሰው ነውና የሆነ የሆነ ሰዓት ብድር ይፈልጋል። የእሱ መበደር ለየት የሚያደርገው ተበድሮ መመለስ ብቻ ሳይሆን; ላበደሩት ሰዎች ብድራቸው ሲመልሳለቸው ብዙ ብር ጨምሮ ይሰጣቸዋል። ይህ ብቻም ሳይሆን የተለያዩ የስራ መንገዶች በማመቻቸት ብዙ ጥቅማጥቅም እንዲያገኙ ይረዳቸዋል። ይህ ሀብታም ሰውዬ ብድር እንደሚፈልግ ከታወቀ ሁሉም ነጋዴዎች ምን እንደሚመልስላቸው ስለሚያውቁ አካውንታቸው ላይ ያለውን ገንዘብ በአጠቃላይ ሊያበድሩት ይሽቀዳደማሉ።    ይህ ባለሀብት የሆነ ጊዜ መኖሪያ ቤቱን መገንባት ጀመረና አንዳንድ ነገር ማሟያ የተወሰነ ብድር ፈለገ: ይህንን የሰሙ የከተማው ነዋሪዎች በአጠቃላይ ምንም ዓይነት ጥሪ ሳይደረግላቸው መጥተው "እኔ ላበድርህ… እኔ ላበድርህ" እያሉ የሰውየው ግቢ አጨናነቁት።   ምክንያቱም ሌላ ጊዜ ለስራ እንኳ አበድረውት ጨምሮ ጨማምሮ የሚመልስላቸው ከሆነ;    ለቤቱ መስሪያ ካበደሩት ምን ያህል በርከት ያለ ነገር ሊሰጣቸው እንደሆነ በደንብ ያውቃሉና ነው። እርሶ ቢሆኑስ ያበድሩት ነበር???    በእርግጥም ሁላችንም ለማበደር እንሽቀዳደም ነበር። አላህ ብደር ቢጠይቅህስ………  አትሰጠውም?????   {مَّن ذَا ٱلَّذِى يُقْرِضُ ٱللَّهَ قَرْضًا حَسَنًۭا فَيُضَٰعِفَهُۥ لَهُۥٓ أَضْعَافًۭا كَثِيرَةًۭ ۚ وَٱللَّهُ يَقْبِضُ وَيَبْصُۜطُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ}    {ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ አላህ ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይይዛል፤ ይዘረጋልም። ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡}     [አል_በቀራ:²⁴⁵]    አንድ ሙስሊም አንዲት መልካም ስራ ሲሰራ አላህ በስራው ዐስር እጥፍ አባዝቶ ይመነዳዋል። ከዝያም በሰውየው ንያ፤ የስራው ዓይነትና ቦታ፤ የጊዜው ሁኔታ መሠረት በማድረግ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ አነባብሮ ይመነዳዋል።   አንድ ሰው ለአላህ ሲያበድር  (ሰደቃ ሲሰጥ) አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይመልስለታል። ሰደቃ በመስጠቱ ሀብቱ ያድጋል እንጂ አይቀንስም። "ኣይ እጄ ላይ ያለው ትንሽ ነው: እሱን ብሰጥ እጎዳለሁ" የሚል ሀሳብ እንዳይመጣ አላህ {እሱ ነው የሚይዘውም የሚዘረጋውም} አለ።   አላህ ነው ሲሳይህ የሚከፍተውም የሚዘጋውም። ያለህን ሰደቃ ብታደርገው ሲሳይህ አይዘጋም፤ ሰስተህ ብትከለክልም ሪዝቅህ አይከፈትም። ሰጪውም ነሺውም አላህ ነው። ለአላህ ስትሰጥ ግን አላህ ጨምሮ ይሰጥሃል። ሕይወት አጋጣሚ ናት የዛሬው ዕድል ነገ ላይደገም ይችላል።     ይህንን መልዕክት የምታነቡ ሁሉ አላህ ወርቃማ ዕድል አመቻችቶላችኋል!! የተውሒድና የሱና ማሳ የሆነው ማዕከል……… የሂዳያ መርከዝ ግንባታ እናንተ ስትሞቱ ወደ ቀብር ይዛችሁት መሄድ የማትችሉት ሀብታችሁ ይዞላችሁ ሊሄድ ዛሬም ጥሪው በማስተላለፍ ላይ ይገኛል። 👇 👉ዕለተ ጁመዓ ከምሽቱ 🕰3:00 ሰዓት ጀምሮ በእንቁ የሱና ኡስታዞች የሙሀደራና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጅተን እናንተን ውድድድ ቤተሰቦቻችንን በመጠባበቅ ላይ ነን      ከላይ ባየነው ሰዎች ለሀብታሙ ቱጃር ሀብቱን ከጅለው ሊያበድሩት ማንም ሳይጠራቸው በራሳቸው ጊዜ ተንጋግተው ወደ ቤቱ መጥተዋል።    አንተስ……… አንቺስ……… ወደ አላህ ቤት ግንባታ በተደጋጋሚ ተጠርተህ ወደኋላ የምትል ከሆነ ነውር አይደለምን????    ኢንሻ አላህ ሁላችንም ተጠራርተን ተተዋውሰን በመገኘት ነገ በአኼራ የምንኖርበት ቤት ዛሬ እንገንባ!! لا دار للمرء بعـد الموت يسكنها إلا التي كان قبلَ الموت يبنيها فإن بناهـا بخير طابَ مسكنُه وإن بناها بشـر خاب بانيها منقول✍. ፕሮግራሙ እስኪደርስ ግሩፑን ጆይን በማለትና አድድድድ በማድረግ የዚህ ተመልሶ ሊመጣ የማይችለው አንዴ ተጠቅመንበት ለአኼራው ሀያታችን ማሻገር የምንችለውን ሀብት ወደምናከማችበት ወደ ኸይሩ መንደር ወደ ሰደቀተል ጃሪያህ እንጠራችኋለንና ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መድረሳ ግንባታ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር የበኩሎን አስተዋፅኦ ያድርጉ وجزاكم الله خيراً جزاء

  • الحمد للّه الذي جعل مفاتيح الرزق بيده ولم يُوكِّل بها أحداً من خلقه ..

  • ውስጡ በመልካም ነገሮች የተሞላ ሰው በእሾህ መሃል አበቦችን ይመለከታል ፤ ውስጡ ደግሞ በመጥፎ ነገሮች የተሞላ ሰው በአበቦች መሃል እሾህ ይመለከታል። @fajrmedia4

  • 8 авг.24из abu_nehla9548

    ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን! ​«መቅረት አይደለም፣ ማርፈድ ያስቆጫል!»

  • 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

  • ለይለተል ጁመአ ነው ሰለዋት 🤎 اللَّهُمَّ صل وسلم على  محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد صلوا على الحبيب🤎

  • ትልቁ ሙሲባ ብሎ ማለት ሶብርን ማጣት ነው ። የሙሲባን አይነት የምናስተናግደው አንድ መከራ ሲገጥመን ካለመታገሳችን ቆም ብለን ካለ ማሰባችን ነው። ሶብር ከማጣት ጀርባ ብዙ ችግሮች አሉ ሚፈጠሩ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ታጋሾች ያድርገን !!

  • 6 авг.36из Kikhikbot

    ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?

  • 6 авг.32из abu_nehla9548

    🕌 የኸይር ጥሪ፡ መርከዝ በቤደር ከተማው በወለኔ ግንባታ በጋራ እንረባረብ! 🕌 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የወለኔ ማሕበረሰብ 100% በርሰንት ሙስሊም ነው ነገር ግን አብዛሃኛው የገጠሩ ክፍል ስለዲኑ በቂ ግንዛቤ የለውም የሚያስተምረው ስላጣ ስለ ተውሒድ ስለ ሽርክ ስለ ሱና ስለ ቢዳኣ በቂ እውቀት የለውም ያው የዱኣቶች እጥረት በጣም አለ። የተማሩ የቀሩትም ከተማ ከተማውን እንጂ የትውድ ቀየውን ላስታውስ ብቸጋገርም የአላህን ዲን ላድርስ ምንዳዬ ከአሏህ ነው የሚል ቆራጥ ሪጃል ጥቂት ናቸው ። ሁሉም ሰው ሃቅን የተረዳ በሙሉ ለማህበረሰቡ ለብሄሩ በሚገባቸው ቋንቋ የአላህን ዲን ሀቅን ሊያደርስ ይገባዋል። በስም ብቻ ሙስሊም መባል ከአሏህ ቅጣት አያድንም። እስልምና የሚያዘውን አውቆ መተግበር የከለከለውን አውቆ መራቅ የግድ ነው። ​"አሏህን ተውክለን፣ እናንተንም ደግፈን ለመጀመር ያቀድነው ታላቅ የኸይር ስራ!" ​በወለኔ ልዩ ከተማ፣ ከኢንጌ ወረድ ብሎ "ቤደር" በምትባል መንደር ላይ ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚጠቅም "መርከዝ አል-ሂዳያ" የተሰኘ ትንሽዬ መርከዝ ለመገንባት አቅደን ተነስተናል። አልሐምዱሊላህ! የአካባቢው ህዝብ ከበቂ በላይ የሆነ ትልቅ ቦታ በነጻ ሰጥቶናል። ​አሁን ላይ ቦታው በኢንጂነር ተለክቶ ቀለል ያሉ እንጨቶች በህዝቡ ኒያ (በነጻ) እየተሰበሰቡ ይገኛሉ። እኛ ደግሞ የቀረውን ወጪ በጋራ ለመሸፈን ተረባርበናል። ​📊 የወጪዎች ዝርዝር እና አሁን ያለንበት ደረጃ፦ ➠ ​የግድግዳ እንጨት (700 ፍሬ)፦ 100,000 ብር (አልሃምዱሊሏህ 50,000 ብሩ ተከፍሏል!) ➠ ​ቆርቆሮ (400 ፍሬ)፦ የአንዱ ዋጋ 1,500 ብር  (አልሃምዱሊሏህ 40 ቆርቆሮ ተገዝቷል!) ➠ ​ሚስማር (75 ካርቶን)፦ የአንዱ ዋጋ 1,200 ብር ➡️ ጠቅላላ 90,000 ብር ​የሰራተኛ ወጪ (3 ሰራተኛ ለ2 ወር)፦ በቀን 700 ብር ➡️ ጠቅላላ 126,000 ብር ➠ ​💰 ለግንባታው የሚያስፈልገው ጠቅላላ ድምር ሂሳብ፦ 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር ነው። ​🤝 የእርስዎ እገዛ ያስፈልገናል! ​የዚህ ታላቅ የኸይር ሰበብ እንድንሆን ትንሽ ትልቅ ሳንል በገንዘብም ሆነ በአይነት (ቆርቆሮ፣ ሚስማር፣ እንጨት...) በመለገስ እንተባበር። አላህ መልካም ስራችሁን በዱንያም በአኼራም ይክፈላችሁ። ​💳 የባንክ አካውንት መረጃ፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​📞 ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ፦ ​📱 ኡሙ ዩሱፍ፦ 00971557567358 ​📱 መሀመድ ኸድር፦+251912716572 📱አብዶ ሁሴን፦+251910818422 📱ኡሙ አፊፍ፦ +251925227703 ​🔗 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፦ ​👉 እዚህ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ አልሂዳያ መድረሳ ግንባታ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 (CBE)፦ 1000675591664 ​የአካውንቱ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር የበኩሎን አስተዋፅኦ ያድርጉ وجزاكم الله خيراً جزاء ​ይህንን መልእክት, ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) የኸይሩ ተሳታፊ ይሁኑ!

  • ከትንሳዔ መድረስ ምልክቶች ውስጥ! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يَكُونَ أَسْعَدَ النَّاسِ بِالدُّنْيَا لُكَعُ بْنُ لُكَعَ﴾ ​“ትንሳዔ (ቂያማ) አይቆምም፤ በዱንያ (በዚህች ዓለም) ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ደስተኛው (ተጠቃሚው) ስነ‐ምግባር የጎደለው (ወራዳ አላዋቂ የነበረ ሰው ወይም የአላዋቂ ልጅ) እስከሚሆን ድረስ።” ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 2209