tgindex
ልሳነ አማራ

ልሳነ አማራ

Статистика

የአማራ ሕዝብ ንቅናቄ ድምፅ ✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅  ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን  ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።

Последний пост
23 апр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
44
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 960
−15 за 4 дн.
Сутки
−10
−0,25%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 746
40 постов
Вовлечённость
44,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 44
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 23 апр.1 3447

    ህንድ ዜጎቿ በየብስም ሆነ በባህር ወደ ኢራን እንዳይጓዙ አጥብቃ አሳሰበች። @Zena_maezen @Zena_maezen

  • ጥቆማ‼️ ምንም ውሸት አልተቀላቀለበትም!! በትኩሱ ስለወቅታዊ ጉዳይ ፈጣን እና ታማኝ መረጃ ለማግኘት ይሄንን  ቻናል ዝምብላቹህ ተቀላቀሉ!! አሁኑኑ ይቀላቀሉ...አሁኑኑ...‼️ በጥቆማዬ ሙሉ በሙሉ እተማማናለሁ 👌"የመረጃ ቋት ቻናል ነው "በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇 👇👇 https://t.me/+zyqLEEUo8hYyOWY0 https://t.me/+zyqLEEUo8hYyOWY0

  • 6 дек.5 360212

    በደምበጫ ወረዳ የንፁሀን ጭፍጨፋ እና ንብረት ዘረፋ እየተፈፀመ ይገኛል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በደምበጫ ወረዳ ከ ህዳር 12.2018 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሠየመ የአረመኔው ሰርዓት ከደምበጫ፣ ከጅጋ፣ ከፍኖተ ሠላምና ከብር ሸለቆ ሀይሉን በማሠባሠብ ወደ ዋድ እና ዘለቃ ቀበሌዎች በመንቀሣቀሥ እየደፈረ፣ እየረሸነ እና እየዘረፈ ይገኛል። የአማራን ህዝብ ማንነት አልባ ለማድረግ ታሪክ ለማጥፋት አገዛዙ ከነ አጃግሬዎቹ ሌት ተቀን ሠነድ ሠንዶ ከተንቀሣቀሠ ከሠባት አመት በላይ አስቆጥሯል:: በዚህ ሠባት እና ስምንት አመታት በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ሒወት የቀጠፈ ሲሆን ኢን ቢሊዮን ሀብት አውድሟል። ወጣቱ ከሀገሩ ተሰዶ ሀገር አልባ እንዲሆንና ሠርቶ እንዳይበላ ተፈርዶበታል። ህዳር 12.2018 የደገራ ሚካኤል ሁለት ቆሶችን፣ ጃጅራብ ላይ በብድር በሚገቡ ድሮን ጥቃት ሶስት አርሶ አደር፣ ህዳር 14. 2018 አኳትማ አንድ ወጣት እና ህዳር 16 እና 17 . 2018 የዘለቃ ስድስት ወጣቶችን የአረመኔው ስርዓት ሠለባ ሲሆኑ የ 10 አመት ህፃን መድፈራቸውን በጊዜው መዘገባችን ይታወቅል:: ይህ አልቂትና ዘረፉ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን በደምበጫ ወረዳ እንወንድ ቀበሌ ኑሯቸውን በሞተር ስራ የሚተዳደሩ ወጣቶች ላይ የጥይት ናዳ በማውረድ ሰባት ሞተሮችን በመዝረፍ አንድ ሞተረኛ የረሸነ ሲሆን ሆቴሎች ልብስ ስፌት እና የተለያዩ የሸቀጣሸቀጥ ሱቆች ተዘርፈዋል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን

  • 6 дек.3 5933

    ራሱን "የሀገር መከላከያ" ብሎ የሚጠራው ተቅበዝባዡ የዐቢይ አሕመድ  አረ መኔ  አ  ራ ጅ    ሠራዊት ዛሬም የንፁሃንን የመኖሪያ ቤት ለብልቧል ════════════❁✿❁════════════ (ኅዳር 27/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ) ዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር አንደኛ ሻለቃ ለተለያየ ግዳጅ አካባቢውን መልቀቋን የሰማው የዐቢይ አሕመድ  አረ መኔ  አ  ራ ጅ    ሠራዊት ዛሬም በጎንጂ ቆለላ ወረዳ ዜጋንሳ ቀበሌ አትርሴ በልስቲ የሚባል የአንድ ንፁሃን የመኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ አቋጥሏል። በዛሬው ዕለት በአገ ዛ ዙ  ሙሉ የቤት ዕቃ፣ ወደ ቤት የተሰበሰበ እኽል፣ የቤተሰቡ አልባሳት፣ ወ.ዘ.ተ. እንደያዘ የወደመው የአቶ አትርሴ በልስቲ ቤት በብር ሲገመት ወደ ሰባት መቶ ሺህ ብር ሊያወጣ እንደሚችል ይገመታል። #የተወሰነውን_የወደመ_ንብረት_እና_የሀብት_ግምት_ለማሳየት ያክል፦ ✔ #72_ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት ግድግዳውን ሳይጨምር 250,000 ብር ✔ አንድ ትልቅ በሬ 85,000 ብር ✔ አንድ አህያ 10,000 ብር ✔ 15 ኩንታል ጤፍ 150,000 ብር ✔ 5 ኩንታል በቆሎ 20 ሺ ብር ✔ 2.5 ኩንታል ስንዴ 15 ሺህ ብር ✔ 1.5 ኩንታል ባቄላ 14 ሺህ ብር ✔ 1.5 ኩንታል አተር 16 ሺህ ብር ✔ የቤት እቃ እና የቤተሰብ አልባሳት 120,000 ብር ▶ #ጠቅላላ_ድምር 680 ሺህ ብር ተገምቷል። በተጨማሪም በአካባቢው በሻይ ቡና አገልግሎት በሚተዳደሩ የንፁሃን ቤት በመግባት የሥራ ቁሳቁሳቸውን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን ተጎጂዎቹ አሳውቀዋል። በጉዳዩ ዙሪያ ያነጋገርናቸው ዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጊዜያዊ መንግሥት አስተዳደር የጎንጂ ቆለላ ዋና አስተዳዳሪ ፋኖ አረጋ አበረ በተፈጠረው ችግር አዝነው፤ የአካባቢው ማኅበረሰብ የመረዳዳትና የአብሮነት እሴቱን በማጎልበት ተጎጂዎችን እንዲያቋቁሙ አስተያየት ሰጥተዋል። በመኾኑም በአቅራቢያው የነበሩ ውስን የ33ኛ ክ/ጦር አባላት በጎንጂ ቆለላ ከተማ በከፈቱት ድንገተኛ ጥቃት ለዝርፊያ ወደ ዜጋንሳ የወጣው አውዳሚ ሠራዊት ተመልሶ ወደ ጉድጓዱ ገብቷል። የፎቶግራፍ ማስረጃዎችን ቆይተን እናክላለን! 🖊 ዐማራነት ወይም ሞት‼ #አዲስ_ትውልድ #አዲስ_አስተሳሰብ #አዲስ_ተስፋ

  • 6 дек.1 7345

    በኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ በሚደረግበት ወቅት ክልሉን የመምራት ኃላፊነት ከይልቃል ከፋለ የተረከቡት አቶ አረጋ ሥምምነቱ ከተፈረመ በኋላ “ተወያይተን እና ተደራድረን በክልላችን እና በሀገራችን ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ቆርጠን ተነስተናል” ሲሉ ተናግረዋል። የቀድሞው የተዋጊ ሔሊኮፕተር አብራሪ ማስረሻ ሰጤ ሥምምነቱን ከመፈራረማቸው በፊት ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴም ይሁን ከድርጅቱ አባልነት እንደታገዱ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት አስታውቆ ነበር። እስክንድር ነጋ በሰብሳቢነት የሚመሩት አፋሕድ ማስረሻ ሰጤ እና መሥፍን አባተ የተባሉ ሌላ አመራር “ከየትኛውም ተቋም ጋር ተገናኝተው በድርጅቱ ስም በግል እንዲናገሩ ውክልና ተሰጥቷቸው እንደማያውቅ” ኅዳር 20 ቀን 2018 ገልጿል። የድርጅቱ መግለጫ ከወጣ ከአምስት ቀናት በኋላ ግን ማስረሻ በአፋሕድ ስም ሥምምነቱን ፈርመዋል። ሥምምነቱን ከፈረሙ በኋላ “ወደ ጫካ የወሰዱን የተለያዩ የሕዝብ ጥያቄዎች ነበሩ” ያሉት ማስረሻ ጥያቄዎች የሚመለሱበት የጊዜ ሰሌዳ መቀመጡን ተናግረዋል። ማስረሻ “በሒደት አሁን የሚመለሱ በአጭር ጊዜ፣ በመካከለኛ ጊዜ እና በረዥም ጊዜ የሚመለሱ ብለን በሦስት ከፍለን ተወያይተን ተስማምተናል” ሲሉ ተደምጠዋል።   ዶይቼ ቬለ በጉዳዩ ላይ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት አልተሳካም። ይሁንና በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተሰራጨ የድምጽ መልዕክት አቶ እስክንድር አፋሕድ “ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ በየትኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ” ከመንግሥት ጋር ተደራድሮ እንደማያውቅ ገልጸዋል። ሥምምነቱ የተፈረመው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ሰልማ ማሊካ ሐዳዲ እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሀፊ ሞሐመድ አብዲ ዋሬ በተገኙበት ነው። የአፍሪካ ኅብረት “የሥምምነቱን ተግባራዊነት እና በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ” እንደሆነ አስታውቋል። ሥምምነቱን “የደፋር እርምጃ” ያለው ኢጋድ “የቀሩት ታጣቂ ኃይሎች” ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቅርቧል:: በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተሰራጨ የድምጽ መልዕክት አቶ እስክንድር አፋሕድ “ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ በየትኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ” ከመንግሥት ጋር ተደራድሮ እንደማያውቅ ገልጸዋል። ሥምምነቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ በፌድራል መንግሥት እና በአማራ ክልል ቢወደስም የፋኖን አደረጃጀት እና ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቅርብ የሚከታተሉ ፖለቲከኞች እና የጸጥታ ጉዳዮች አጥኚዎች ግን ውኃ የሚያነሳሆኖ አላገኙትም። በእርግጥ ሥምምነቱን ፈረሙ የተባሉት ማስረሻ ሰጤ ያልተማከለ አደረጃጀት ያላቸው የፋኖ ኃይሎች ከመንግሥት ጋር መዋጋት ከጀመሩ በኋላ ስማቸው ከሚጠቀስ አመራሮች መካከል ናቸው። የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ እና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ የነበሩት ማስረሻ “እንደ ጎጃም ፋኖ ተወካይ” ተደርገው ይቆጠሩ እንደነበር ፖለቲከኛው መስፍን አማን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። “የጎጃም ፋኖን ከመሠረቱት፣ እንቅስቃሴውን መጀመሪያ ከመሩት ሰዎች አንዱ እሱ ነበር። በውጊያ አመራር ሰጪ ነው” ያሉት መስፍን “ትልቅ ቦታ ነበረው” ሲሉ አስረድተዋል። ዶይቼ ቬለ ሐሳባቸውን የጠየቃቸው የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ጥናት ባለሙያ በበኩላቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ማስረሻ ስለሚመሯቸው ታጣቂዎች ብዛት ስለተቆጣጠሯቸው ቦታዎች ግልጽ መረጃ አለመኖሩን ገልጸዋል። በአቶ ዘመነ ካሴ የሚመራውን የፋኖ ቡድን “የሚቃወም” በምሥራቅ ጎጃም ዞን መርጡለ ማርያም አካባቢ “ደጋፊ አለኝ” ከሚል የዘለለ መከላከያ ሠራዊትን ከመሳሰሉ የመንግሥት የጸጥታ አስከባሪዎች ጋር ስላደረጓቸው ውጊያዎች ተጨባጭ መረጃ አለመስማታቸውን ስማቸውም ሆነ የሚሰሩበት ተቋም እንዳይገለጽ የጠየቁት ባለሙያ አስረድተዋል። “ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት የትኛውን አንጃ ነው ሲመራ የነበረው? ምክንያቱም ቡድኖቹ ይታወቃሉ። ሸዋ አለ፣ የወሎ አለ፤ የጎንደር አለ። ጎጃም ላይ ያለው በጣም በጣም ትንሽ ነው” የሚሉት ባለሙያው “አለ ከተባለ” በማስረሻ ሰጤ እንደሆነ ይሞግታሉ። “በጎጃም ትልቅ ቦታ ያለው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ወይም የእነ ዘመነ ቡድን ነው” በማለት አስረድተዋል። የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ ክልል ከመንግሥት ኃይሎች ጋር ውጊያ ከገጠሙ ሦስት ዓመታት ገደማ ተቆጥረዋል “እጃቸውን ሰጡ የሚል መረጃ ከአምስት ቀናት ገደማ በፊት” መሰማቱን የጠቀሱት ባለሙያው ከአቶ ማስረሻ ጋር ጓደኛቸው እና የተወሰኑ ሰዎች አብረው እንደሚኖሩ ይገምታሉ። አቶ ማስረሻ በፋኖ አደረጃጀት ውስጥ በነበራቸው ሚና ላይ በሚነሱ ጥያቄዎች ምክንያት ከአማራ ክልላዊ መንግሥት ጋር የተፈረመው “የግለሰቦች ሥምምነት ይመስላል” የሚል አቋም አላቸው። “ለፖለቲካ ጥቅም መንግሥት ሁሉንም አጋጣሚ ይጠቀማል። በዚያ ላይ ምርጫም እየመጣ ነው። እያረጋጋን ነው፤ ሰላም እያወረድን ነው” ለማለት ሊጠቀምበት እንደሚችል ያምናሉ።   “በአማጺነት ተሰማርቶ በቆየ አካል እና በመንግሥት መካከል የሚደረግ ሥምምነት ጊዜ ይወስዳል” የሚሉት ባለሙያ “መቼ ተወያዩ? ምን ያክል ጊዜ? ውይይቱን ማን ነው የመራው? ተወያዮቹስ በማን ተወከሉ?” የሚሉ ጥያቄዎች ያነሳሉ። በዚህም ምክንያት ሥምምነቱ “ውኃ የማያነሳ” እንደሆነ ተችተዋል። አቶ ማስረሻ “እጁን ነው የሰጠው” የሚሉት አቶ መስፍን በበኩላቸው “እጁን የሰጠን ሰው የሰላም ሥምምነት ተፈራረመ ልትል አትችልም” ሲሉ ተናግረዋል። ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው ሌላ የጸጥታ እና የግጭት ትንተና ጥናት ባለሙያ “መንግሥት ለችግሩ እውነተኛ የሰላም አካሔድን እንደማይከተል የሚያሳይ ምልክት ነው” ሲሉ ተችተዋል። አቶ ማስረሻ  ሥምምነቱን ከፈረሙ በኋላ በአማራ ክልል እየተካሔደ የሚገኘው ውጊያ “ቢቀጥል ከዚህ በላይ ሕዝባችን መሸከም አይችልም” ሲሉ ተደምጠዋል። አቶ መስፍን ግን የተፈረመው ሥምምነት የሚቀይረው ነገር እንደማይኖር ያምናሉ። “አብዛኛው ፋኖ እንደዚህ አይነት ድርድር መደረጉን ልክ እኛ እዚህ ከውጪ እንደሰማንው ነው የሰማው” የሚሉት አቶ መስፍን “በጎጃም አካባቢ፣ ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ሸዋ ውጊያዎች እንደቀጠሉ ናቸው። ምንም የሚቀይረው ነገር አይኖርም” ሲሉ ተናግረዋል

  • ቤተሰቦቼ በጣም ይቅርታ እየጠየኩ፤ አካውንቴ ሀክ ተደርጓል፤ ይሄን ባለጌ ሰው እንዴት ማስወገድ እንዳለብኚ፤ የምታግዙኚ ካላችሁ inbox me

  • 6 дек.1 0551

    በቆቦ ከተማ ዙሪያ በተደረገ ውጊያ የጠላት ኮንክሪት ምሽግ በፋኖ ሲሰበር በርካታ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት መገደላቸው ተሰምቷል። በቆቦው ዙሪያው ውጊያ፡ የፋኖ አባላቱ ጨለማው ሳይበግራቸው ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ በጠላት ላይ ከባድ የጥቃት ዶፍ ማዝነባቸው ታውቋል። ከቆቦ በቅርብ ርቀት ካራይላ እና አጣዋ ጋሪያ ላይ እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ የጠላት አ*ስ*ከ*ሬ*ን አለመነሳቱንና የሰማይ አሞራ እየተሻማበት ውሏል። በተመሣሣይ ከሪፐብሊካን ኮማንዶ ክፍለጦሮች ጋር በተደረገ ውጊያ፡ ፋኖ ከ50 በላይ የሚሆኑት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል መቀዳጀቱን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። የሪፐብሊካን ጋርድ አባላቱ፡ የፋኖን ክንድ መቋቋም አቅቷቸው ሙትና ቁስለኛቸውን ማንሳት እስኪከብዳቸው ድረስ ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን ተከናንበዋል።

  • 6 дек.1 3011

    እንዴት አደራችሁ ሰበር ዜና ‼️ ባለፈዉ ሳምንት በሰሜን #ጎንደር ዞን ከድተዉ ወደ አገዛዙ ገብተዉ የነበሩ የፋኖ አባላት በአድማ ብተና መረሸናቸዉ ታዉቋል፤አትግቡ ስንል በምክንያት ነበር እየገባችሁ ቅመሱት ወንድሞቻችሁን ክዳችሁ ላገዛዝ እጅ እምትሰጡ ድኩማኖች ነፍሳችሁ ወደ ሲኦል ይግባ

  • 5 дек.2 1993

    #ሰበር_የምርኮ_ዜና_ሰከላ‼ ልማደኛው 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር  በጥምረት #42_ጥቁር_ክላሽ ማርከዋል‼ በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማና ዙሪያው ላይ ሰፊ ቦታ በሸፈነው አውደ ዉጊያ የአረመኔዉን ቡድን 42 ጥቁር ክላሽ ተረክበዉታል። 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ትናንት በሰከላ ከተማ የወረዳ አስተዳድሩን ጨምሮ ብዛት ያለዉ ሰራዊት በማስወገድ ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ደግሞ #ከሰከላ #ከማንኩሳ #ከቡሬና #ከፉነተሰላም ፔምፔ ዙ23 ይዞ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ የስድስት ንፁሃንን ህይወት በቀጠፈበት #አጉት ቀጠና ተሰባስቦ በመምጣት ሳምንት እሁድ በአጉት ከተማ የንፁሃንን ጭፍጨፋ በመቃወም የተደረገዉን ህዝባዊ ሰልፍ ፋኖ አስገድዶን ነዉ የተሰለፍነ ለማስባልና ስሁት ፖለቲካ ትርፍ ለመስራት  ባደረጉት ሙከራ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ ሰወ በላ ቡድን መሆኑን የተረዳው ህዝብ ከአካባቢው በመሸሽ ምንም አይነት ሰዉ ሳያገኝ ሳይሳካለቸዉ በቀሩበት ክስተት፤ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ 12:00 በዘለቀዉ ትንቅንቅ አንድ ሺአለቃ መሪ ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። ነፍሱ ያልወጣው ቁስለኛ ጭምር በመጣል የሚያነሳው ጠፋቶ በየ ጥሻዉ ወድቆ የጅብ ቀለብ ሁኗል። ከአጉት እሰከ ጅግሪታ ያለዉ ማሳ በሬሳ ተዋልቷል ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሱቆችንና የግለሰብ ቤቶችን በመሉ እየዞሩ ሲዘርፉ በመኪና ሁሉ ሲጭኑ የዋሉት የአብይ ወንበዴዎች የዘረፉትን ሳይወስዱ ብሬንና ስናይፐሩን አስረክቦ የጨረሰዉ ቡድን ዛሬ ደግሞ #42 ጥቁር ክላሽ እና #በ10ሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ አስረክበዉ ሬሳቸዉን አዝረክርከዉ #ከአንድ ቲም በላይ ቁስለኛ #አስማርከዉ  አንገት ድረስ የቆፈሩትን ምሽግ ለቀው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ቢሸሹም በዚህ ሰሃት ባሉበት ተከበዉ መውጫ አጠው ይገኛሉ። ከኮር አደረጃጅቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ የሁለቱ ኮር ጥምረት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ አስደማሚ የሆነ ድል ተቀዳጅተው የጠላትን ቅስም በመስበር ምርኮ በምርኮ ተንበሽብሸዋል። የወንድሞቻችንን ደሞ ፣ የህዝባችንን አልህ፣ ቁጭት በተጠናከረ ሁኔታ፣ወኔ በተሞላበት እርምጃ መመለሱ ቀጥሏል። #ላናሸንፍ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድልችን_ቅርብ_ነው‼ #እንበርታ💪 የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት   ፋኖ አለበል አወቀ።

  • አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት የውሎ ዘገባ __፩ ዳንጉር ፣ጃዊ ፣ዳንግላ ፣አፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ አጉት  ጠንከር ያለውጊያ ተደረገ ።   የአማራን ሕዝብ በሳምንት ውጋያ ትጥቁን አስፈተዋለሁ ብሎ የገባው የብልፅግና አረመኔ ሰራዊት በአማራ ምድር  እንደ ቆሎ እየረገፈ ፣ትጥቁንም እየፈታ ይገኛል። ለሶስት አመት አካባቢ እየተዋጋ የሚገኘው አረመኔ ሰራዊት በአማራ ፋኖ እየደረሰበት የሚገኘውን ሽንፈት በአፉ  ማመን ቢያዳግተውም በየግንባሩ ግን በርካታ ወታደሮችን እየቀበረ ፣ትጥቁንም እና ተቆጣጥሮት የነበረውን ቦታም እያስረከበ ይገኛል። በዛሬው እለትም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና  ቴዎድሮስ ዕዝ በተለያዩ ግንባሮች መለትም በዳንጉር ፣በጃዊ ፣በዳንግላ ዙሪያ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፣በአፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ  አጉት  ጠንከር ያለ ውጋያ አድርጓል። 77:44:66፣55 እና 22 ክፍለጦር ጠላትን በተለያዩ ግንባሮች ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት ዐባይ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: ሁለቱ ኮሮች በጥምረት አባይ ድልድይና አፈሳ መግቢያ ላይ  ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ/ም ማለዳ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ጋር በመፋለም ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: ጠላት ድልበትግል/ናዳ/ ከተማን እና አፈሳ ከተማን ለመቆጣጠር ከገርጨጭ ከተማና ከወተት አባይ ከተማ በርካታ ሃይል በመያዝና ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ በመታገዝ አፈሳ ከተማ መግቢያ ዐባይ ድልድይ ላይ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት የጠላትን ሠራዊት ለጊዜው በስም ያልታወቁ አመራሮችን ጨምሮ በመደምሰስና በማቁሰል ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: በዚህ በድንቅ መናበብ በተመዘገበ ታላቅ  ድል የጠላት ሠራዊት በሁሉም አቅጣጫ የተመታ ሲሆን አስከሬንና ቁስለኛውንም እያነሳ ወደመጣበት አቅጣጫ ሸሽቷል:: በተመሳሳይ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በጃዊ ቀጠና ዘንዘን ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ የእጅ በእጅ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ:- የክ/ጦሩ ተወርዋሪ ቃኝ እና መሀንዲስ ሻለቃ፣ 2ኛ ሻለቃ፣ 4ኛ ሻለቃ በጥምረት ያስገኙት ድሎች: 1ኛ.ከ30 በላይ የአብይ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት አባላትን መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። 2ኛ.22 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ መማረክ (ማግኘት) ተችሏል። 3ኛ.490 የብሬን ጥይት፣2 ሸንሸል፣ከ1000 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦንቦች፣ 01 የስናይፐር መነፀር (ክሻፋ) የመሳሰሉትን የጠላት ቁሳቁሶች መማረክ (ማግኘት) ተችሏል። በሌላ መረጃ በትናንትናዉ እለት የ105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ መተከል ዳንጉር ወረዳ ኤልፍኝ ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ ትንቅንቅ ድል መገኘቱን የዘገብን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ከ10 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል። በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በርካታ ተተኳሾችን እና ትጥቆችን ማግኘት የተቻለ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን። የሰደድ እሳት የሆነዉ ነበልባሉ ፋኖ የአብይን ገረድ ሰራዊት እየለበለበ አስከሬኑን እያዝረከረከ ወደ ማምቡክ እንዲፈረጥጥ አድርጎታል። ___፪ በተደጋጋሚ በተለያዩ የግንባር ውጊያዎች ሽንፈቱን የተጎናፀፈው አረመኔ ሰራዊት  የጥላቻ ጥጉን  የገበሬውን  ሀብትና ንብረት በማውደም እያሳየ ነው።     አማራ የሆነን ሁሉ ባንዳ ብሎ የፈረጀው የብልፅግና ስርዓት በደረሰበት ሁሉ የደረሰ ሰብልን እያቃጠለ፣ የሚያገኘውን ማህበሰሰብ እያፈነ  ገንዘብ እየተቀበለ ይገኛል።  በአዴት አንጋር ፣ሰቀለ ማርያም እና ዴንሳ ባታ አካባቢ ሊጥ ፣ዱቄት ፣የተከዘነ እህል ፣ በርቤሬ  በመዝረፍና በመበተን የቆመ ሰብል በማቃጠል የጥላቻ ጥጉን በሚገባ አሳይቷል። የአለም አቀፍ የጦር ህጎችን በመጣስ ምንም የማያውቁ ንፁሃንን እየጨፈጨፈ እና ሀብት ንብረታቸውን እያወደመ የሚገኘውን የብልፅግና ስርዓት በየትኛውም መልኩ ልንዋጋው ይገባል። ለዚህም ሁሉም  በከተማም በገጠርም የሚገኝ ማህበረሰብ የሚሰጠውን  ግዳጅ   በአግባቡ  ለመወጣት  ዝግጁ መሆን ይገባል ። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!   ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ህዳር 25/2018 ዓ.ም

  • የአውደ ውጊያ መረጃ‼️ በፋኖ የተቀናጀ ሀይል ሽንፈት የገጠመው የብልፅግናው መከላከያ ሰራዊት ዛሬም በተመሳሳይ የቤተ አምሓራዋ ደገር ቀጠና በጀግናው ሰራዊታችን የተባበረ ክንድ እየተገረፈ ይገኛል ‼️   አፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ      ህዳር 26 ቀን 2018ዓ.ም ሰሞኑን በጀግናው የአማራ ፋኖ የቅንጅት ውጊያ ከፍተኛ ሽንፈት ያስተናገደው እራሱን የአገር መከላከያ ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ወራሪ ሃይል፣ ከከላላ እስከ ደሴ እንዲሁም ከጃማ ደጎሎ በርካታ ሀይሉን በማሰለፍ ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በሁለት አቅጣጫ በድጋሚ ወደ ደገር ከተማ ለማቅናት ባደረገው ሙከራ ከሁለቱም ድርጅቶች በተወጣጡ የፋኖ የቅንጅት ሰራዊት እየተደቆሰ ይገኛል። ከደገር በቅርብ ርቀት ላይ ልዩ ቦታው መረቆ ወንዝ እና ቆርኬ በተባሉ አካባቢዎች ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት(አፋሕድ) ከወሎ ቤተ አምሓራ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፣ ከጎጃም ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እና ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተወጣጡ ውስን ሻለቆች በጋራ ተጋድሎ እያደረጉ ሲሆን በሌላኛው አቅጣጫ ከጃማ ደጎሎ ከተማ ባቀናው ዘራፊ ሃይል ላይ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒሊክ ዕዝ የዋሲልና አደም ክፍለጦሮች የተገኙ ሻለቆች የተቀናጀ ውጊያ እያደረጉ ይገኛሉ። እየተካሔደ ባለው የቅንጅት ውጊያ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አካል የሆነችው የዕዙ ቃኝ ንስር ሻለቃ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር የኮሩ ቃኝ እንዲሁም የአፄ ዳዊት ክፍለጦር የቃኝ ሰራዊትና የክፍለጦሩ 2ኛ ታደለ ጠና ሻለቃ በፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ላይ የተለመደ ክንዳቸውን እያሳረፉ ይገኛሉ። የጀግናው ሰራዊታችንን ክንድ መቋቋም ያቀተው የስርዓቱ ዙፋን አስጠባቂ ዛሬም የአርሶ አደሩን ቤትና  ክምር በማቃጠል የተለመደ የውንብድና ተግባሩን በህዝባችን ላይ ፈፅሟል። ከሰዓት የተጀመረው ውጊያ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በነገው ዕለት የውጊያውን ዝርዝር መረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል። ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት‼️     ድል ለአማራ     ድል ለፋኖ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ‼️

  • 5 дек.1 077

    ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️👇 መረጃ ለማድረስ እንዲሁም ለመከታተል ቴሌግራም ተመራጭ እየሆነ ነው‼️ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ያልተሰሙ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው join በማድረግ ተከታተሉ። ብዙ አዳዲስ መረጃዎችን ታገኛላችሁ እንዲሁም በቻናሉ ማስታወቂያ ብታሰሩ እጅግ አዋጪ ነው። ቻናሉን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇 https://t.me/+86NkTJNmJjo1MDdk https://t.me/+86NkTJNmJjo1MDdk https://t.me/+86NkTJNmJjo1MDdk

  • 5 дек.1 909

    без подписи

  • 5 дек.2 087

    без подписи

  • 5 дек.1 895

    без подписи

  • 5 дек.1 575

    без подписи

  • 5 дек.1 447

    без подписи

  • 5 дек.1 0872

    አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሕዳር 25/2018ዓ.ም                    ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ለወራት ያሰለጠነውን የ፩ኛ ኮር ''ቃኝና መሐንዲሥ'' ሰራዊት በደማቅ ሁኔታ አሥመርቋል። የምርቃት መርሐ ግብሩ ሲከወን የበላይ ዕዝ መሪዎች፣ የ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የክፍለ ጦር እና ብርጌድ መሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።     በመረቃ ስነ ስርዓቱ የአፋብኃ በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራርና የ፩ኛ ኮር አስተባባሪ ግብረ ኃይል አርበኛ አንተነህ ድረስ እና ሌሎች ከፍተኛ የኮርና የክ/ጦር አመራሮች ተገኝተው አስመርቀዋል። ለተመረራቂዎች እና ለመላ ሰራዊቱ መልዕክት ያስተላለፈው አርበኛ አንተነህ ድረስ አማራዊ አንድነት የድል መሳሪያችን ነው ሲል አፅንኦት በመስጠት ንግግር አድርጓል። ጋፋት ባንድ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች በማቅረብ የመርሃ ግብሩ ድመቀት የነበረ ሲሆን ተመራቂዎች በስልጠና ያገኙትን አቅም ተጠቅመው ለተሻለ ግዳጅ አፈፃፀም በአካላዊ፣አአዕምሯዊና ስነ ልቦናዊ ክህሎት ብቁ ሁነዋል ሲሉ የስልጠናው አስተባባሪዎች አረጋግጠዋል።     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን

  • 3 дек.1 19310

    ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር እና ከአፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዓፄ ዐምደፂዮን ኮር የተውጣጣ የፋኖ ኃይል በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱ ፈፀመ:: በቅንጅት በተሰራው ኦፕሬሽን ከ20 በላይ ጠላት የተማረከ ሲሆን ጠላት 3 መኪና የሚሆን ሙት እና ቁስለኛ ጭኖ ፈርጥጧል:: በትናንትናው እለት በደገር ግንባር የተጀመረው ጦርነት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በስተመጨረሻ ፋኖ ከተማይቱን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሏታል::   ከዚህ በተጨማሪ ከደገር ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኙት ቲርቲራ እና ቆርኬ ታዳጊ ከተሞችም በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል:: ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ትንቅንቅ በቲርቲራ በኩል የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሳ ተሾመ ሻለቃ ጠላትን ሲያስፈረጥጠው ቆርኬ ላይ ደግሞ የዚሁ ክፍለ ጦር አካል የሆነችው 2ተኛ እንድሪስ ተሾመ ሻለቃ ታሪክ ሰርታለች:: የፋኖዎችን ምት መቋቋም ያቃተው ጠላት ከቲርቲራ ጎራ ወርዶ እየፈረጠጠ ተጉዞ ቀነሶ መንደር ሲደርስ አቶ ሁሴን ከማል የተባለ ገበሬን በአጨዳ ላይ ሳለ እረሽኖታል:: በቆርኬ ግንባር 17 የጠላት ኃይል የተመታ ሲሆን 5ቱ ወዲያውኑ ሲሞቱ 12ቱ ቁስለኛ ሆነዋል::  ይህ በእንዲህ እንዳለ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር በጃማ ግንባር በተለይም በአቦልድ፣ ዘርቃሚ እና ደጎሎ በኩል የጠላትን አከርካሪ መስበሩ ተረጋግጧል:: የወረዳው መቀመጫ የሆነችው ደጎሎ ከተማ እስከ ዛሬ ጧት ድረስ በተኩስ ስትናጥ እንደነበረ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመላክታል:: ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ የዋሲል ክፍለ ጦር 2ተኛ መብረቅ ሻለቃ አባላት ጠላትን እረፍት ነስተውት ሰንብተዋል:: በዚህ የተበሳጨው ጠላት ከአረብ ሀገር ከመጣች 1 ወር በትክክል ያልሞላትን እህታችንን መረሸኑም ታውቋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም

  • 3 дек.1 1634

    የቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት ውሎ _፩ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለጦር 5ኛ ዙር እግረኛ ፋኖ ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ በሸበል በረንታ አስመርቋል። _፪ ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበረውን ጨምሮ ከ7በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል። የአረመኔው ሰራዊት በየ አቅጣጫው ፍርስርሱ መውጣቱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ከ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር በመክዳት ትግሉን የሚቀላቀሉ የጠላት የሰራዊት አባላት ቁጥር ቀን በቀን እየጨመረ ሲሆን በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 7 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ስርዓቱን ከድተው በመውጣት የ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበር ስናይፐር ይዞ የተቀላቀለ ሲሆን ገመቱ ባንቴ እና ስዩም ውቤ ጨምሮ ሌሎችም መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ 206ኛ ኮርን መቀላቀላቸው ታውቋል። _፫ ፋኖ የህዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ቀጥሏል። ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጅመንት በዛሬው እለት ህዳር 24/2018 ዓ.ም  በሸበል በረንታ ወረዳ አብረቁይ ቀበሌ የአቅመ ደካማ እና ረዳት የሌላቸውን አርሶአደሮች የሰብል በማሰባሰብ ሕዝባዊነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ህዳር 24/2018 ዓ.ም