4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
Статистика- Последний пост
- 19 июн. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/ethiopiantech1 https://t.me/ethiopiantech1 https://t.me/ethiopiantech1 https://t.me/ethiopiantech1 https://t.me/ethiopiantech1 https://t.me/ethiopiantech1
ዳዊድ ሃንኮ 🗣 "እኔ ከጁቬንቱስ ጋር እንደተነጋገርኩ ወይም በግል ውሎች ላይ እንደተስማማን የሚናገሩትን የሐሰት ዜናዎች በፍጹም እውነት አይደሉም።" "ጁቬ ፍላጎት ሊኖረው ይችላል ነገር ግን በፍጹም አልተነጋገርንም። ለባልደረቦቼ ሐሰት እንደሆነ ነግሬአቸዋለሁ፣ ይህ ከየት እንደመጣ ምንም መረጃም የለኝም ።" ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🇪🇸 Marc Guiu in the UECL this season: 4 starts 6 goals 18 years old 🌟 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
DELETE ONE. 🇪🇸❌ ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🇬🇧🎖 የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ኖት ? ከ 250 ሺ በላይ ተከታዮችን ያፈራውን እና ከ እሁድ እስከ እሁድ ባለመታከት ስለማንችስተር ዩናይትድ ብቻ የሚዘገብበትን ቻናል ባለመቀላቀሎ ብዙ ነገር አምልጦታል አሁኑኑ ይቀላቀሉን ⬇️ https://t.me/+lF0OG622o68xMDI0
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
🗣 ላሚን ያማል : ባሎንዶር አሸናፊ ከመሆኔ በፊት የዓለም ዋንጫ እና የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካት እፈልጋለሁ ። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
በትላንቱ ጨዋታ ላይ የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ሶን ህዩንግ ሚንን የማዕዘን ምቱን በፍጥነት እንዲያሻማ ሲገፋው ነበር ሶንም በቀጥታ ከማእዘን ምት አስቆጥሮታል! 😅 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
📷 የፎቶ ግብዣ 🤩 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
አርኔ ስሎት ከኢብራሂማ ኮናቴ እና ከኮኖር ብራድሌይ በስተቀር ሁሉም ተጫዋቾች በልምምድ ላይ እንደሚገኙ አረጋግጧል። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
ሊዮኔል ሜሲ በInstagram ገጹ ያጋራው ምስል : 💀 The Most Decorated Player ! ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
የስፔን ላሊጋ ከ23 ዓመት ብቻ የታህሳስ ወር ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ! Güler X Yamal ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🔙 5 ዓመታት ተቆጥረዋል ማይክል አርቴታ የአርሰናልን ቡድን ሙሉ በሙሉ ከነበረበት ውዥንብር ለማውጣት ከተረከቡት! ዛሬ፡- ▫️ እንደገና የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ክለብ አድርጓቸዋል። ▫️ ባለፉት ሁለት የውድድር ዘመናት ለፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ተፎካካሪ ሆነዋል። Super Mikel Arteta🔥 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
💰 በክራሽ ጨዋታዎች ላይ በ25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! 💰 ሽንፈት ማለት ደስታው አብቅቷል ማለት አይደለም! በ Betwinwins ላይ Blastን፣ Crashን፣ Spacemanን ወይም Aviatorን ይጫወቱ እና በሽንፈትዎ ላይ 25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። ዛሬ ያሽከርክሩ እና ነገ ይሸለሙ! 👉https://t.betwinwins.net/muuft6cy 📱 t.me/betwinwinset
🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 የስፔን ላሊጋ የታህሳስ ወር ምርጥ ተጫዋች ሽልማት ዕጩዎች ! ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🚨አንትዋን ግሪዝማን በላሊጋ ከገጠማቸው 30 ክለቦች 29ኙ ላይ ጎል አስቆጥሯል። በላሊጋው ባርሴሎና ላይ ጎል አስቆጥሮ አያውቅም። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
#BREAKING ሩበን ዲያስ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ከሶስት እስከ አራት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግሯል። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
🚨👀 ዴሌ አሊ ኤቨርተንን እንደሚለቅ በይፋ አረጋግጧል… ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
💵ይገምቱ 5000 ብር ያሸንፉ❗️ እሁድ እለት የሚድረገውን እና ሊቨርፑል እና ቶተንሀም የሚያገናኘው ጨዋታ ላይ ማን ያሸንፋል? ጨዋታውስ ስንት ለስንት ያልቃል❓ ትክክለኛውን ውጤት በመገመት ይሸለሙ! ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን 👉 https://t.me/afrosportsbet/554 መልሱን ያገኙ 5 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ። መልካም እድል❗️ #afrosport
🚨 ስኮት ማክቶሚናይ ማን ዩናይትድን ለምን እንደለቀቀ " ወስጄዋለሁ ወደ ኋላ አላየሁም ውሳኔ ለማድረግ ብዙ ጊዜ አልወሰደብኝም" “የምፈልገው ያንን እንደሆነ አውቅ ነበር፣ እና በሕይወቴ ፈጽሞ ጸጸት አይኖረኝም። ለሁላችንም የጋራ ውሳኔ ነበር ፣ በናፖሊ እየተደሰትኩ ነው ”ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል። ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3