tgindex
Fekede Egzi College 📝

Fekede Egzi College 📝

Статистика
@fekede1997английский

This is the official telegram channel of Fekede Egzi College .. 🙆New notices are forwarded to students . Join via⏩fekede1997

Последний пост
22 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
233
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
345
21 постов
Вовлечённость
148,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #Update ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሚሰጥባቸው የጊዜ መርሐግብር ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል። በዚህም፥ ➫ የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ➫ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ➫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጡ መሆኑ ተገልጿል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመርሐግብር ለውጡን ከዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች ለማረጋገጥ ችሏል። የመርሐግብር ለውጥ መደረጉን የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻቸው እያጋሩ ይገኛሉ። @tikvahuniversity

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ExitExamSchedule የ2018 አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ….. የቀጠለ @tikvahuniversity

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ExitExamSchedule የ2018 አጋማሽ ዓመት የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ @tikvahuniversity

  • መውጫ ፈተና‼️ የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ። Via #tikvah ​=========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

  • ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።

  • #Exit_Exam_Update የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡ ማረጋገጫው አመልካቹ ባስገባው የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የማረጋገጥ ሒደቱ ከ2-3 ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ሲሆን፤ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የግድ ነው ተብሏል፡፡ ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇 https://verify.ethernet.edu.et/ ለማረጋገጥ የሚያግዝዎና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ፖርታሉ ላይ ያገኛሉ፡፡

  • የት/ት ማስረጃ ለማረጋገጥ‼️ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት የሚያመለክቱ ተገልጋዮች የሚከተሉትን ቅድመ-ሁኔታዎች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል‼️ 1. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል/temporary / ዲግሪ፤ 2. በጀርባው ላይ የኮሌጁ ኃላፊና ሬጅስትራር ፊርማና ማህተም ያለበት ኦሪጅናል ትራንስክሪፕት/Student Copy/፤ 3. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘ ኦሪጅናል ዲፕሎማ ወይም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት፤ 4. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ከሆነ በሀገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልገሎት ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ ፤ 5. ዲግሪውን ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ከሆነ ዲፕሎማው በተገኘበት ክልል የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ወይም የዞን/የከተማ መስተዳደር የሥራና ስልጠና ቢሮ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ፤ 6. የዲግሪ መግቢያው ከውጭ በተገኘ የትምህርት ማስረጃ ከሆነ ከባለስልጣኑ የተገኘ የአቻ ግመታ ደብዳቤ፤ 7. የሁለተኛ/የማስተርስ/ ዲግሪን ለማረጋገጥ ከሆነ ደግሞ በቅድሚያ የመጀመሪያው ዲግሪ ከላይ በተገለፀው መንገድ መረጋገጥ ይኖርበታል፤ 8. የስም ለውጥ ካለ የፍርድ ቤት ውሳኔ የተላፈበት ማስረጃ፤ 9. የማመልከቻ ክፍያ በኤሌክትሮኒክ ክፍያ በቴሌ ብር እና በሲኢቢ ብር ፤ 10. ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የፋይዳ ልዩ ቁጥር FIN፤ 11. ስካን (Scan) የተደረገ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ እና 12. ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉም ማስረጃዎች አንድ አንድ ስካን (Scan) በማድረግ ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ https://neta.gov.et ማስፈንጠሪያን በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፤ በተጨማሪም ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲመጡ በባለጉዳዩ ወይም ሕጋዊ የውክልና ሰነድ ባላቸው ተወካዮች አማካኝት ሁሉንም የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። =========≠============

  • 🚨ለጥንቃቄ‼️ 👉የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ እንዲሁም አሁን የሌሉ ተቋማትን ስም በመጠቀም ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ለማከናወን ፍቃድና ውክልና ተሰጥቶናል በሚሉ የጉዞ ወኪሎች ብዙዎች እየተጭበረበሩና ለከፋ ችግር እየተጋለጡ እንደሚገኝ ይታወቃል። 📣 ማሳሰቢያ 🚫 ውክልናና ፍቃድ:- ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ለየትኛውም የጉዞ ወኪል ለውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ፍቃድም ሆነ ውክልና አልተሰጠም፣ 🚫 መዳረሻ ሀገራት:- ከታች ከተዘረዘሩት ሀገራት ውጪ ወደ 🇪🇺 አውሮፓም ሆነ 🇨🇦ካናዳ ህጋዊ የሥራ ስምሪት የለም፣ ⚠️ አደጋ፦ ህጋዊ ያልሆኑ ጉዞዎች ላልተገባ ወጪና እንግልት ለከፍተኛ የህይወት አደጋ ያጋልጣል፣ ✈️ህጋዊ የሥራ ስምሪት የሚሰጥባቸው ሀገራት በአሁን ወቅት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈርሞ ስምሪት እየተሰጠባቸው የሚገኙ ሀገራት የሚከተሉት ብቻ ናቸው:- 1️⃣ 🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ (Saudi Arabia) 2️⃣ 🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (UAE) 3️⃣ 🇰🇼 ኩዌት (Kuwait) 4️⃣ 🇶🇦 ኳታር (Qatar) 5️⃣ 🇯🇴 ዮርዳኖስ (Jordan) 6️⃣ 🇱🇧 ሊባኖስ (Lebanon) 📣ህጋዊ የሥራ ስምሪት ☝️ በተጠቀሱት ሀገራት ስምሪቱ የሚሰጠው ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለማው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ብቻ ነው። =========≠======

Fekede Egzi College 📝 — tgindex