Islamic channel
Статистикаአላማው የማናውቀውን ለማወቅ አንዳችን ጋር ያለውን እውቀት ለሌላችን ሼር በማድረግ ምንማማርበት ይሆናል
- Последний пост
- 13 февр.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://t.me/kemnatbafitNSY?livestream=114a06651b5947954f
🚨ረመዳንን ከመሳኪኖች ✔️[አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ተቋም]✔️ የረመዳን አስቤዛ ለምስኪኖች ለማድረስ ሰበብ ለመሆን ተዘጋጅቷል። አቅሙ ያላቹህ የአንድም የሁለትም ቤተሰብ ብትችሉ....የሌላቹህ ደግሞ ግማሹንም ሆነ 100 ብር እና ያቅማችሁን ሁሉ እየላካቹ ባረከላ ፊኩም ✅የአንድ ቤተሰብ : 1500 ብር ✅የሶስት ቤተሰብ : 4500 ብር ✅የአምስት ቤተሰብ : 7500 ብር ✅የአስር ቤተሰብ : 15000 ብር ከነዚህ ውስጥ በአንዱ ተሳታፊ በመሆን የተከበረውን የረመዳን ወር አብረውን ያለውን ደስታ አብረውን እንዲጋሩ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። 🛡 የባንክ አካውንት፦ 🏦 ንግድ ባንክ:- 1000743872178 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ሂጅራ ባንክ:- 1000050150001 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ዘምዘም ባንክ:- 0059532920101 AL EZHAR ASS 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። እስኪ ተሽቀዳደሙ!
ህፃኑም በገዛ ቤቱ ባዳ ሆኖ የሰጠችውን ቁራሽ ዳቦ እየበላ እዛው ተጣጥፎ እንቅልፍ ወሰደው። ሰዐቱም ረፈደ እንግዳውም ወጣ ሴትዮዋም በረንዳ ያለውን ልጅ ረስታው ልጆችዋን ይዛ መኝታ ክፍሏ ገባች። ሰዓቱ ረፍዷል ባል ከስራ አርፍዶ ገባ። እራት ላቅርብልህ ስትለው ውጭ እንደበላ ነግሯት ልጁ የት እንዳለ ሲጠይቃት "መኝታ ክፍሉ ተኝቷል" አለችው በዛ ብርድ በረንዳ እንደጣለችው ረስታ.. ሰውየውም ተኛ። ወዲያው የቀድሞ ሚስቱ #በህልሙ መጣችበት እና...."ልጅህን ድረስለት" አለችው። ሰውየውም ከእንቅልፉ ደንግጦ ተነሳና ልጁ የት ነው ብሎ ሚስቱን ሲጠይቃት.."አልጋው ላይ ተኝቷል አልኩህ እኮ" አለችው። ሰውየውም ድጋሚ ተኛ። ሟች ሚስቱ ድጋሚ በህልሙ መጣች። "ልጅህን ድረስለት" አለችው። ሰውየው ከመጀመሪያው በጣም ደንግጦ ከእንቅልፉ ነቃ። "ልጄ የት ነው ያለው?" ብሎ ድጋሚ ጠየቃት ሴትየዋም "ምንድነው ዝም ብለህ ምትጨናነቀው ልጁ ክፍሉ ተኝቷል አንተም በቃ ዝም ብለህ ተኛ" ትለዋለች። ሰውየውም ለሶስተኛ ጊዜ ተመልሶ ተኛ። እንቅልፍ ሸለብ እንዳደረገው በህልሙ የቀድሞ ሚስቱ ከመጀመሪያው ለየት ባለ ሁኔታ ፊቷን ቀይራ መጣችና... "በቃ ተወው ልጁ እኔ ጋ መጥቷል" ስትለው በድጋሚ ሰውየው ከእንቅልፉ ነቃ። ልጁ የሚያድርበትም ክፍል በፍጥነት ሲሄድ ልጁ የለም። በድንጋጤ ልጁን ይፈልገው ጀመር... ሁሉም ክፍል ፈልጎ አጣው ድንገት የበረንዳውን በር ሲከፍት... ልጁ በረንዳ ላይ ነው ከብርዱ ብዛት ሰውነቱ ደርቋል። ጭንቅላቱን በሁለት እግሮቹ መሀል እስገብቶ.... ሴትየዋ ከሰጠችው ቁራሽ ዳቦ ግማሿን በልቶ ግማሹ አጠገቡ ወድቋል። አባቱ ሲያንቀሳቅሰው ምንም የለም ቀና ሲያረገው ልጁ ግን እችን አለም ተሰናብቷል። ያለ እናት እቅፍ ያደገው ልጅ የእናቱ እቅፍ ናፍቆት ከናፈቃት እናቱም ተገናኝቷል... እባካችሁ ነብስ የማያውቁ ህፃናትን የምትበድሉ ፈጣሪን ፍሩ አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ሼርርርር ያርጉት
🚺?? #አደራ_ይነበብ 🚺🚺 🔵 ሴትየዋ ልትወልድ ኦፕራሲዮን ክፍል አስገቧትና ቆንጅዬ ወንድ ልጅም ተገላገለች ልክ ልጇን እንደተገላገለች እሷ ግን አረፈች/ሞተች/። ባልየው በጣም አዘነ በራሱ ህፃኑን ተንከበክቦ ማሳደግ ስለማይችልም ህፃኑን ለአክስቱ አስረከቦ ለ7 ወራት መራራ የሀዘን ግዚያትን ካሳለፈ በኋላ ሌላ ሚስት አገባ። ከአዲሷ ሚስቱም አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ልጅ ወለደ። ከ3 አመታት በፊት ለአክስቱ ሰጥቶ የነበረውንም የመጀመሪያ ልጁን ከራሱጋ ሊያኖረው አመጣው። ያንጊዜ የአዲሷ ሚስቱ ሁኔታ ተቀየረ። ይሄን 4 አመት ማይሞላው ጨቅላ ህፃን ትበድለው ጀመር። ያለ ርህራሄ በተደጋጋሚ ያለጥፋቱ ትቀጣዋለች። ጭንቀቷ ሁሉ ለራሷ ልጆች እንጂ ለሱ ደንታም የላትም። ምግብም ከልጆችዋ ለይታው ለብቻው ነበር ምትሰጠው። ያሳለፍነው እሁድ ቀን እች ሴት ቤተሰቦችዋን ወደ ራሷ ቤት እራት ግብዣ ትጣራቸዋለች። የተለያዩ የምግብ አይነቶች ተዘጋጅተውም ነበር እናም ይሄ እድሜው 4 አመት የማይሞላው ጨቅላ (የሙት ልጅ) ከነዚህ ምግቦች ሊቀምስ እጁን ሲዘረጋ በጣም ትጮህበትና እያመናጨቀችው ከቤት ይዛው ትወጣለች። ወደ በረንዳ አውጥታው እንግዳ እስኪወጣ ድረስ ከበረንዳ ንቅንቅ እንዳይል ታስጠነቅቀውና ቁራሽ ዳቦ በጁ አስይዛ እዛው በረንዳ አስቀመጠችው። ሌሊቱ በጣም ይበርድ ነበር አይደለም ለህፃን ለአዋቂ ከባድ ነበር። ብርዱም በጣም በረታበት ቤት ገብቶ እንዳይተኛ የአባቱ ሚስት አስጠንቅቀዋለች።
የፈጅርን ሶላት የማይሰግድ ሰዉ ሁሌ ከፍራሹ ላይ ሲነሳ ፀፀት ዉስጥ ነው ። የፈጅርን ሶላት አላህ ያግራልን 🤲 @selislamna
ኢፋዳን እንገባ ከምንም በላይ ወጣቱ ቁርአን እና ሰለዋት ዊርዶችን ያስተካከለበት፣ ስለአላህና ስለመልእክተኛው በመተዋወስ ብዙ እውቀቶችን እንዲያዳብር ሰበብ መሆን የቻለ "ኢፋዳ"! አልሃምዱሊላህ ያለምንም ጥቅማጥቅም ኢስላማዊ ቤተሰብ የሚመሰረትበት። ወጣቶች ከራሳቸው አልፈው የጎደሉትን በመሙላት የተቸገሩትን በማገዝ በመረዳዳት ብዙ ኸይር ስራወችን ሰርተው አልፈዋል. ከነዚህም መካከል 44 የሚሆኑ የውሀ ጉድጎድ ዉሀ በሌሌባቸው ገጠራማ ቦታወች በመግባት ኑፁህ የውሀ መጠጥ እንዲያገኙ ተደርጎል በዚህ ብቻ አይቆሙም... አልሃምዱሊላህ አሁን ደግሞ! የኢፋዳ የአንድ አመት በጀት መዝጋት፤ በተጨማሪም ለዚህ የውሀ ጉድጎድ ማስመረቂያ የሚውል ሰደቃ አላህ ይቀበለንና🙏 ረበና ስራችንን ይውደድልንና🙏 በሰራናቸው ኸይር ስራወች ባገዝናቸው ሰወች ቦታ ሁነንን ስናስበው ይህ ተቋም ከዚ በሗላ ለሚሰራቸው ለሚደግፍቸው እህት ወንድሞቻችን እና ወጣቶች እራሳቸው ላይ ለሚያዳብሩት ውብ ማንነቶች ለሚፈጥሯቸው ውብ ቤተሰቦች በጣም አስፈላጊ ነው። ይህ የኢፋዳ ኢስላማዊ ተቋም አካውንት ነው "በቂያማ ቀን አንድ አማኝ በሰደቃው ጥላ ስር ይውላል"! የቻሉትን በማድረግ የዚህ ሰደቀቱል ጃሪያ ተካፋይ ይሁኑ🙏 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524 ● ዘምዘም ባንክ 0048131010301 ● ሂጅራ ባንክ 1006954160001 ● አዋሽ ባንክ 014321422006700 ● አቢሲኒያ ባንክ 200009207
ASELAMU عLEYKUM WEREحMETULLAHI WEBEREKATUH እነሆ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ምታገኙባቸውን ቻናሎች ይዘንሎት መጥተናል ገብተው ብቻ JOIN ያድርጉ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/EDF7Q1WNF1s3MDg0
ÃSËLÂMÚ ÆLÊYKŪM WËRĒHMÉTÛLLÅHÍ WÊBĒRËKÄTÚH አሁንም ኢስላማዊ መልዕክቶችን ፍለጋ ከ ቻናል ቻናል እይቀያየሩ ነው እነሆ አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን ይዘናል ምን ዓይነት ቻናል ይፈልጋሉ? 👇👇👇👇👇
{إِذۡ قَالَ یُوسُفُ لِأَبِیهِ یَـٰۤأَبَتِ إِنِّی رَأَیۡتُ أَحَدَ عَشَرَ كَوۡكَبࣰا وَٱلشَّمۡسَ وَٱلۡقَمَرَ رَأَیۡتُهُمۡ لِی سَـٰجِدِینَ} "ዩሱፍ ለአባቱ :-'አባቴ ሆይ! እኔ አስራ አንድ ከዋክብትን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም (በህልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸው' ባለ ጊዜ (አስታውስ)።" [ዩሱፍ፡ 4] ♡ ⎙ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
видео или голосовое, без подписи
✅ቁርኣን ላለመቅራታችን ምንም ምክንያት የለንም‼️ በዱንያ ላይ እያለን ሌሎች ነገሮችን ማንበብ ችለን የአላህ ቃል(ቁርኣንን) ጊዜ ሰጥተን ባለመማራችን እና ባለመቅራታችን አላህ ዘንድ ምክንያታችን ምን ይሆን⁉️ 🎙🎙 ታላቅ ብስራት ለቁርአን እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ !! ¶📖 አል-ነጃሺ ኦንላይን የቁርአን ንባብ ማዕከል ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ በስራ ፣ በጊዜ ፣ በቦታ ምክንያት ቁርኣን አለመቅራትዎ አሳስቦታል? ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በሚመችዎ ሰዓት ኦንላይን ማስቀራት ጀምረናል። አል-ነጃሺ የቁርኣን ማዕከል ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ልምድ ባላቸው የቁርኣን ሃፊዞች ቁርአንን ባሉበት ቦታ ሆነው በተመቾት ሰአት የእጅ ስልኮን ብቻ በመጠቀም ይማሩ። በየትኛውም የእድሜ እና የቂርአት ደረጃ ላይ ቢሆኑም ይስተናገዳሉ። ⚡️ ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ⚡️ ነዘር ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ⚡️ የተሟላ የተጅዊድ ትምህርት ⚡️ የቁርዐን ሂፍዝ ከሙራጀዐ ጋር። 𒊹︎︎︎ የቁርዐን ትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ አንድ ተማሪ ከተመዘገበ በኋላ የተመደበለት ኡስታዝጋ ☞︎︎︎ በዙም አፕልኬሽን ☞︎︎︎ በቴሌ ግራም ☞︎︎︎ በዋትስ አፕ ☞︎︎︎ በኢሞ እንዲሁም ☞︎︎︎ በተጨማሪ መንገዶች የሚሰጥ ይሆናል። 𒊹︎︎︎ የቁርአን ቂረአት የሚሰጥበት ጊዜ ☞︎︎︎ በሳምንት 5 ቀን ☞︎︎︎ በሳምንት 3 ቀን ☞︎︎︎ በቀን ለ 30 ደቂቃ ለአንድ ተማሪ ☞︎︎︎ ተማሪው በሚመቸው ሰአት ልብ ይበሉ ማዕከላችን በአላህ ፍቃድ በአጭር ግዜ ብቻ ቁርኣንን ማንበብ እንዲችሉ ያደርጋል 📋 ለመመዝገብ እነዚህን መንገዶች ይጠቀሙ ☞︎︎︎ @Besam21
የአክሱም ከተማ የ8ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ መደረጋቸው ተገለፀ! በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የአክሱም ከተማ የ8ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች "ሂጃብ ካላወለቃችሁ ፈተና ላይ መቀመጥ አትችሉም" መባላቸውን በዚህ ምክንያት ከፈተና ውጪ መደረጋቸውን ገልጸዋል። በከተማዋ በክንደያ እና አብረሃ ወ አፅብሃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑ 20 የ8ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች አመቱን ሙሉ በሂጃባቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ ወጪ ተደርገው የቆዩ ሲሆን ፈተና እንፈተናለን በሚል ተስፋ ወደ ትምህርትቤቶቻቸው ቢያቀኑም ሂጃብ ካላወለቃችሁ አትፈተኑም መባላቸው ተገልጿል። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለፁት ተማሪዎቹ በዚህ እድሜያቸው ከትምህርት ገበታ ውጪ ከመደረጋቸው ተጨማሪ ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ መደረጉ በተማሪዎቹ ላይ ከፍተኛ ስለ ልቦናዊ ቀውስ ብሎም ለተለያዩ ችግር የሚዳርግ መሆኑን ተናግረዋል። በአክሱም ከተማ ሆን ተብሎ ሀይማኖትን እንዲሁም ፆታን መሰረት ያደረገ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ትምህርታቸውን በነፃነት እንዳይማሩ የሚደረግ ኢሰብአዊ ድርጊት መሆኑን አካባቢው ላይ የሚንቀሳቀሱ በሴቶች ላይ የሚሰሩ ማህበራት ገልፀዋል። በከተማዋ የ12ኛ ክፍል ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሂጃብ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ መደረጋቸው ይታወቃል። ተማሪዎቹ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ የሚያስችል ፎርም ከትምህርት ቤቶች ቅጥር ግቢ በትምህርት ሚኒስትር እንዲሞሉ የተደረገ ቢሆንም ፈተና ላይ ስለመቀመጣቸው የተረጋገጠ ነገር የለም ተብሏል። © ሀሩን ሚዲያ ▶️ https://t.me/+mz7c1Pcoz-I2NGE0
ይህን ውድ ጊዜማ በዋዛ እንዳታሳልፈው። እንደምንም ተነስ፣ የተሟላ ውዱዕ አድርግና ወደመስጂው ተጓዝ። “አሰላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም” “ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች” “አሰላቱ ኸይሩን ሚነ ነውም” “ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች” #የፈጅርንሶላት_በመስጂድ #ᴊᴏɪɴ_and_share_ᴏᴜʀ_ᴘᴀɢᴇ @selislamna
💜 የአላህ ፍቅር ውስጥህ ሲኖር ብርሃኑ ልብህን ያበራና ጀሰድህን #ለፈጅር ሰላት ይቀሰቅስሃል ። ፍቅሩን ይስጠን #ᴊᴏɪɴ_and_share_ᴏᴜʀ_ᴘᴀɢᴇ @selislamna
ስንት ወጣቶች በተኙበት አዛዎንቶችን ፈጅር ሶላት ላይ ስታይ ጉዳዩ የቀልብ እንጂ የጉልበት አለመሆኑን ትረዳልህ። ግን ወላ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል እኛ በተኛንበት ወላጆቻችን\አያቶቻችን ተነስተው ለፈጅር ሶላት መስጊድ ስሄዱ ስታይ 😢😢 እኛ ጀነት ተበሽሮልን ነው የምንተኛው?? ፈጅር ላይ ብር ይከፋፈላል ብባል ወላ ሁሉም እንዳያልፈው ቆሞ ያድር ነበር😔😢 ፈጅር እና ከፈጅር በፊት ያለው ሶላት ከዱኒያና ከላት ሁሉ ነገሮች በላጭ ናት። ☝️አላህዬን እንፍራ! #ᴊᴏɪɴ_and_share_ᴏᴜʀ_ᴘᴀɢᴇ @selislamna
ለፈጅር ሶላት ይቀሰቅሳት ነበር አንዳንዴ ስትሳነፍ እየቀለደ በጀነት በደረጃ እበልጥሻለሁ ከዛ አብረን አንሆንም! #ᴊᴏɪɴ_and_share_ᴏᴜʀ_ᴘᴀɢᴇ @selislamna
WAL-DORGOMMII MARSAA #1FFAA ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ #ᴍᴀǫᴀᴀ:ғᴇʀɪᴅ ᴋᴇʟɪғᴀ #ᴄᴏᴅᴇ:18 ᴀssᴀʟᴀᴀᴍᴜ ᴀʟᴇᴇʏᴋᴜᴍ ᴡᴀʀᴀʜᴍᴀᴛᴜʟʟᴀᴀʜɪ ᴡᴀ ʙᴀʀᴀᴋᴀᴀᴛᴜʜ🌸. عَنْ أَنَسٍ رَضِي اللهُ عَنْهُ قالَ: سَمِعْتُ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقولُ: {قَالَ اللهُ تَعَالَى: يَا ابْنَ آدَمَ , إِنَّكَ مَا دَعَوْتَنِي وَرَجَوْتَنِي غَفَرْتُ لَكَ عَلَى مَا كَانَ مِنْكَ وَلاَ أُبَالِي، يَا ابْنَ آدَمَ , لَوْ بَلَغَتْ ذُنُوبُكَ عَنَانَ السَّمَاءِ ثُمَّ اسْتَغْفَرْتَنِي غَفَرْتُ لَكَ، يَا ابْنَ آدَمَ , إِنَّكَ لَوْ أَتَيْتَنِي بِقُرَابِ الأَرْضِ خَطَايَا ثُمَّ لَقِيتَنِي لاَ تُشْرِكُ بِي شَيْئًا لأََتَيْتُكَ بِقُرَابِهَا مَغْفِرَةً}. رواهُ التِّرْمِذيُّ , وقالَ: حديثٌ حَسَنٌ صحيح. 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 @quwwatulislaam @quwwatulislaam @quwwatulislaam 👇👇👇👇👇👇👇 1⃣ffaa kan baheef [2GB] 2000MB🏆 2⃣ffaa kan baheef [1GB]1000MB🏅🏅 3⃣ffaa kan baheef 500MB🎊🎊🎊 4⃣ffaa kan baheef 300MB✅✅✅ 5⃣ffaa kan baheef 200MB📶📶📶 #Wal-dorgommmicha irratti hirmaachuudhaaf🏆. #JOIN_SHARE ♻️ @quwwatulislaam @quwwatulislaam @quwwatulislaam 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
💜 የአላህ ፍቅር ውስጥህ ሲኖር ብርሃኑ ልብህን ያበራና ጀሰድህን #ለፈጅር ሰላት ይቀሰቅስሃል ። ፍቅሩን ይስጠን ©️@selislamna
ተዓለው ኢላ ቢናኢ በይቲሏህ! ☪ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማዓ የወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የሚንቀሳቀስበትን የአቡ ሀኒፋ መስጅድ የማደስ እና የጎደሉትን ነገሮች የማሟላት እንቅስቃሴ ጀምሯል። እስካሁን ባለው ሂደትም ወንዶች የሚሰግዱበትን ክፍል በተቻለ መልኩ ወለሉን ሊሾ የማድረግ፣ ግማሽ የሚሆነውንም ጣራ ኮርኒስ የማሰራትና ሴቶች የሚሰግዱበትን ክፍል ዙሪያ ደግሞ ወሀ ልክ የማሰር ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በአሁን ሰዓት ለመስጂዱ መሠራት ያለበቸው ስራዎች :- 1).ሊሾ 2).ኮርኒስ 3).የውሀ ታንከር 4).ምንጣፍ እና ሌሎችም የሚቀሩ ስራዎች አሉ። ስለሆነም እነዚህን ስራዎች ለመጨረስ እርሶም የበኩሎን እርዳታ እንዲያደርጉ በአላህ ስም እንጠይቃለን ። ከላች የተያያዘው የመስጅዱ አሁናዊ ገፅታ ነው። ውድና የተከበራችሁ እህትና ወንድሞች ለመልካም ስራ በር ከፋች መሆን በራሱ ሌላ ተጨማሪ ምንዳ ያስገኛል። የአሏህ መልክተኛ (صلى الله عليه وَسَلَّمَ) እንዲህ ብለዋል:- قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ . [ من بنَى مسجدًا بنَى اللهُ له بيتًا في الجنَّةِ.] የአሏህ መልክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:- [ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ ለሱ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።] ቲርሚዚ ዘግበውታል። በሌላ ሀዲስ قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : { مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }. የአሏህ መልክተኛ(صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:– [ (ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል። ]ሙስሊም ዘግበውታል። ገቢ ለማድረግ በወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ስም የተከፈቱ የባንክ አካውንቶች 🔷የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 6110 322 97 🔷 ሂጅራ ባንክ 1005 3222 60001 አቡ-ሀኒፋ መስጅድ ብለው ገቢ ማድረግ ይችላሉ🕌 ⚠️ከነዚህ ሁለት የባንክ አካውንቶች ውጪ በወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ስም የተከፈተ አካውንት የለም⚠️ የመስጂድ እድሳት ገቢ ማሰባሰቢያ ቪዲዮ እና ፅሁፉን ለሌሎች ኸይር ፈላጊ ሙስሊም ወንድሞችና እህቶች ሼር በማደረግ ኢስላማዊ ግዴታችንን እንወጣ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን ባረከሏህ ፊኩም አጅመዒን።
"ለፈጅር ሰላት የሚቀሰቅስህ የ📱🕕Alarm አይደለም ኢማንህ ነው" ፈጅር ሰላት🕌❤️ ©️@selislamna