ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት
Статистикаይህ የፍኖተ_ፅድቅ ሰ/ት/ቤት ትክክለኛው የቴሌግራም ገፅ ነው። 🛑ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🛑 ✨✨✨✨✨✨✨ ▭▭▭ ◎⃝ ◎⃝ ⃟ ◎⃝ ◎⃝ ▭▭▭ 🔎ፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 🔎 ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@finote_tsidik_s.t 🔎ቴሌግራም ገፅ፦
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 36
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 153
- 1/48двое суток
- 175
- 1/72трое суток
- 189
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፭ ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot #ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት
#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፬ ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot #ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት
#_ግጻዌ_ዘነሐሴ_፪ "ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።" የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት በሁላችን ይደር። 1ኛ ጢሞቲዎስ 2:2 ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot #ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት
#እንኳን_ለጾመ_ፍልሰቷ_በሰላም_አደረሳችሁ ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በመባል የሚታወቀውና ከእመቤታችን የዕረፍትና የዕርገት ታሪክ ጋር የተያያዘው ጾመ ፍልሰታ፣ ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፭ ቀን ድረስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በኅብረት የሚጾም ታላቅ ጾም ነው። እመቤታችን በምድር ፬፻፵፱ ዓ.ም ጥር ፳፩ ቀን ካረፈች በኋላ፣ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡር ሥጋዋን ይዘው ወደ ጌቴሴማኒ መካነ መቃብር ሲሔዱ አይሁድ በምቀኝነት ተነሥተው ሊቃጠሉትና ሊወስዱት ፈለጉ። በዚህ ጊዜ ታውፋንያ የተባለ አይሁዳዊ የአልጋውን ሸንኮር በእጁ ሲይዝ የእግዚአብሔር መልአክ እጁን በሰይፍ ቆረጠው፤ ነገር ግን የምሕረት እናት በሆነችው በእመቤታችን ምሕረትና በቅዱስ ጴጥሮስ ጸሎት እጁ ዳነለት። ከዚህ በኋላ የእመቤታችን ክቡር ሥጋ በመላእክትና በዮሐንስ ወንጌላዊ አማካኝነት ወደ ኤደን ገነት ከተወሰደ በኋላ፣ ሐዋርያት ነሐሴ ፩ ቀን ጀምሮ በጾምና በጸሎት በመጽናታቸው በ፲፬ኛው ቀን ሥጋዋ ተሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ በክብር ቀብረዋታል። እመቤታችንም በተቀበረች በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ሞትን ድል አድርጋ ተነሥታለች፤ መላእክትም እየዘመሩላት ወደ ሰማይ ስታርግ ከሕንድ ሀገር ስብከቱ ይመለስ የነበረው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ተመልክቶ ሰበኗን ተቀብሏል። ቅዱስ ቶማስ ለሐዋርያት ሲነግራቸው መጀመሪያ ላይ ባያምኑም መቃብሩን ከፍተው ሲያዩት ባዶ ሆኖ አገኙት፤ ቶማስም ሰበኗን አሳይቷቸዋል። ሐዋርያትም ትንሣኤዋንና ዕርገቷን በዓይን ለማየት እንደገና ነሐሴ ፩ ቀን ሱባኤ ጀምረው በ፲፮ኛው ቀን የጌታን መገለጥና በረከት አግኝተዋል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ክርስቲያኖች ሁሉ ይህንን የሱባኤ ወቅት በጾምና በጸሎት እያከበሩ ከእመቤታችን በረከት ይካፈላሉ። ✝️ አቃቂ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=OGHqCSjzAlH-pGxf ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://www.tiktok.com/@finote13?_r=1&_t=ZS-93b2aRbXvY0 ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨ @finote_Tsidiki13bot #ፍኖተ_ጽድቅ #ሰንበት_ትምህርት_ቤት
видео или голосовое, без подписи