tgindex
FLY ADDIS ETHIOPIA

FLY ADDIS ETHIOPIA

Статистика

📍መገናኛ ከዘፍመሽ ሞልወደ ሾላ የሚወስደው መንገድ ማራኪ ታወር 3ተኛ ፎቅ 0953535318 0909534444

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
67 717
−75 за 2 дн.
Сутки
−75
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
878
20 постов
Вовлечённость
1,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
389
1/48двое суток
445
1/72трое суток
480

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጉዞ ወኪል መጠቀም ያዋጣልን? 🤔 መልሱ ግልጽ ነው፤ አዎ! ዛሬ እየተወሳሰበ ያለው የቪዛና የሰነድ ሂደት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅም ጭንቀት ያመጣል። ፍላይ አዲስ ግን በመጠቀም የሚከተሉትን ትልቅ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ ፦ 🕰 ጊዜዎን ይቆጥባሉ ፦ ማለቅያ በሌለው ፍለጋና ግምት የሚያጠፉትን ጊዜ እኛ ጋ በመምጣት ጊዜዎን ይቆጥባሉ። ❌ ስህተትን ይከላከላሉ ፦ የተሳሳቱ ፎርሞችን ውድቅ እንዳይሆንብዎ እኛ እንመራዎታለን። 💸 ገንዘብ ይቆጥባል ፦ ከስህተት የሚመጣ የተጨማሪ ወጪ እንዳይኖር እኛ እናግዛዎታለን። 📞 0953535318       0953094444 wwww.flyaddisethiopia.com

  • FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • "በዱቤ ወደ ውጭ አገር ይጓዙ!" ማህበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ከታወቀው   "ፍላይ አዲስ" የቀረበ አዲስ መላ! እንደ ኢትዮጵያ ላሉ የደሀ አገር ዜጎች፣ ከድህነት አረንቋ ለመውጣት ወደውጭ አገር ሄዶ ገንዘብ መስራት አይነተኛ አማራጭ ሆኖ ቆይቷል፣ ይሁንና የድህነትን ገመድ በጥሰው ለመውጣት በመሻት "ወደውጭ አገር ያደርሰኛል" በሚል በሄዱበት መንገድና በመረጃ እጦት ሳቢያ "ባወጣ ያውጣኝ" ብለው በገቡበት ማጥ ተውጠው የቀሩ፣ የህገወጥ ደላሎች ሲሳይ ሆነው ከገንዘባቸውም ከጤናቸውም ሳይሆኑ የቀሩና ክቡር ህይወታቸውን ጭምር ለማጣት የተዳረጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ባሉባት አገራችን ኢትዮጵያ አሁንም ችግሩ እንደችግር ያለና ብዙሃንን ክፉኛ እየፈተነ ቢሆንም ጊዜ ደጉ መፍትሔ መውለዱ አልቀረም። "ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ/flyaddis-ethiopia" እንዲህ ላለው የዜጎች አንገብጋቢ ችግር መፍትሔ ለማዋለድ ብርቱ ጥረት ሲያደርግ ቆይቶ "የዘመናት ፈተና" ለነበረው "የጉዞ ጉዳይ" ፍቱን መድሀኒቱን አግኝቶለታል። ከዳር እስከ ዳር ተደጋግሞ ሲነገር እንደምንሰማው፣ ከውጭ አገር ጉዞ ጋር ተያይዞ የሚከሰተው ችግር ዘርፈ ብዙ ሲሆን፣ ቪዛ የማግኘትን ዳገታማ ጉዞ በብዙ ድካም ለጨረሱ ዜጎች የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ መወደድ ከባድ ፈተና ሆኗል። ይሁንና ወደአውሮፓና አሜሪካ ለመጓዝ ለትኬት የሚጠየቀው በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ነገሩን "በእንቅርት ላይ..." ቢሆንም "ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ flyaddis-ethiopia" እንዲህ ላሉት እጅግ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ የውጭ አገር ጉዞ ችግሮች መፍትሔ ለማበጀት ባደረገው ጥረት ሁሉም ነገር ቀላል እየሆነ ይገኛል። ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ፣ በአዲስ አበባ ተቋቁሞ ስራውን በይፋ ከጀመረባት የመጀመሪያዋ ዕለት ጀምሮ በፍጹም ታማኝነትና ዘርፉ የሚፈልገውን የሙያ ስነምግባር ተግባራዊ በማድረጉ በብዙሃን የተመሰገነ ተቋም ለመሆን ከመቻሉ ባሻገር፣ በየጊዜው የዓለምን ነባራዊ ሁኔታ በዋጀ መልኩ እያሻሻለ በማቅረብና በጥናት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስና እጅግ ጠቃሚ አገልግሎቶችን በማስጀመር ፈር ቀዳጅ ለመሆን ችሏል። በዚህም ዘርፉን ከኋላ ቀር አሰራር አላቆ ግልጽነትና ዘመናዊነትን የተላበሰ አድርጎታል። የእነዚህ ተግባሩ ድምር ውጤት ደግሞ በቀጥታ ዜጎችን ከጭንቀት እየገላገለ ይገኛል። ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ ከሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች መካከል "የጉዞ ትኬት ሽያጭ" አንዱ ሲሆን፣ ይህም ከትርፍ ይልቅ የዜጎች ተጠቃሚነት ላይ የተለየ ትኩረት እንዳለው ተመስክሮለታል። እዚህ ጋር "ከእነ እገሌ..." ብሎ ስም መጥቀስ ባይቻልም፣ የፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ የበረራ ትኬት ዋጋ በቅናሽነቱ ከማንም ጋር አይወዳደርም። ራሱን ለሚያስተዋውቅበት "የጉዞ ትኬትዎን በቅናሽ ዋጋ ይግዙ!" ለሚለው ቃሉም ለአንዲት ቅፅበት አልታበየም። በቪዛ አማካሪነት ረገድ "ይሄ ቢሆን ይሄ ነው፣ ከዚህ ይልቅ የሚሻለው ይሄ ነው" በማለት መክሮ ለፍሬ ያበቃቸው እጅግ ብዙሃን ናቸው..."የትኛው ኤምባሲ ምን ይፈልጋል?፣ የኤምባሲዎች ፖሊሲና የውስጥ አሰራር ደንብ ምን ይላል?፣ አንድ ቪዛ ጠያቂ ምን ማሟላትና ምን ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል?..."ለሚሉትና ሌሎች በርከት ያሉ መሰል ጉዳዮች በቂ መረጃና ምላሽ ይዞ መስራቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ህልማቸውን እንዲፈቱና አላማቸውን እንዲያሳኩ አስችሏል። ዘርፉ ለሚፈልገው የሙያ ስነ ምግባር ፍጹም ቀናዒ ሆኖ የቆመው ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ፣ ታማኝነትን መለያ ቀለሙ ማድረጉም በልዩነት ነጥሮ እንዲወጣና ምስጉን ተቋም እንዲሆን ምክንያት ሆኖታል። አሁን የጀመረው የጉዞ ትኬት ብድር አገልግሎት ግን ወደከፍታ ማማው ስሙን በክብር አሻግሮታል። ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ፣ የዘመናችን ተጓዦች ፈተና ለሆነው የጉዞ ትኬት መግዣ ችግር መፍትሔ ለማበጀት በተለይም ዳሸን ባንክን ከመሳሰሉ በርካታ ድርጅቶች ጋር በመሰረተው የስራ ጥምረት ዳገት መስሎ ይታይ የነበረውን ችግር ሜዳ አድርጎታል። በመሆኑም ቪዛ አግኝተው የጉዞ ትኬት መግዣ ገንዘብ በማጣት "ናላቸው ሲናውዝ" ለነበሩ ዜጎች እነሆ አስተማማኝ መፍትሔ በመስጠት ይህን አገልግሎቱንም "ወደ ውጭ አገር በዱቤ ይጓዙ!" እያለ እያስተዋወቀ ይገኛል። እንግዲህ ከዚህ በኋላ ዜጎች ለጉዞ ትኬት መግዣ የሚያስልልጋቸውን ገንዘብ ለማግኘት ወደ ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ መሄድ ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው። የቤት ካርታ ወይም የመኪና ሊብሬ አልያም ሌላ ለመያዣ የሚሆን ሰነዳቸውን አሟልተው ከቀረቡ ነገሩ "ዕዳው ገብስ ነው"።...ሁሉም ነገር በአጭር ጊዜ በፍጥነት የሚያልቅበት ሂደት ደግሞ ፍላይ አዲስ ኢትዮጵያ የተካነበት በመሆኑ ለእርሱ መተው ነው የሚበጀው። በሁሉም ኤምባሲዎች የሚሰጠውን ጉዞ ቪዛ በሚመለከት ያለውን የካበተ ልምድ ተጠቅሞ ዜጎችን በማማከር ረገድ እጅግ ውጤታማ ተግባር በመከወን ከአራቱም ማዕዘን ምስጋናዎች እየጎረፉለት የሚገኘው ፍላይ አዲስ፣ ከዚህ ተግባሩ በተጓዳኝ ማህበራዊ ሀላፊነትን በመወጣት በኩልም እጅግ አስመስጋኝ ስራ እየሰራ ነው። አቅመደካሞችን፣ ሴቶችና ህጻናትን እንዲሁም በተለያየ የህይወት አጋጣሚ ድጋፍ ፈላጊ የሆኑ በርካታ ዜጎችን በገንዘብና በቁሳቁስ ሲረዳ ቆይቷል፤ እየረዳም ይገኛል። 09553535318 0953094444 www.flyaddisethiopia.com

  • 25 июл.1 0143

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 2143

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 1683

  • 21 июл.1 0044

    FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • የጉዞ ወኪል መጠቀም ያዋጣልን? 🤔 መልሱ ግልጽ ነው፤ አዎ! ዛሬ እየተወሳሰበ ያለው የቪዛና የሰነድ ሂደት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅም ጭንቀት ያመጣል። ፍላይ አዲስ ግን በመጠቀም የሚከተሉትን ትልቅ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ ፦ 🕰 ጊዜዎን ይቆጥባሉ ፦ ማለቅያ በሌለው ፍለጋና ግምት የሚያጠፉትን ጊዜ እኛ ጋ በመምጣት ጊዜዎን ይቆጥባሉ። ❌ ስህተትን ይከላከላሉ ፦ የተሳሳቱ ፎርሞችን ውድቅ እንዳይሆንብዎ እኛ እንመራዎታለን። 💸 ገንዘብ ይቆጥባል ፦ ከስህተት የሚመጣ የተጨማሪ ወጪ እንዳይኖር እኛ እናግዛዎታለን። 📞 0953535318       0953094444 wwww.flyaddisethiopia.com

  • FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • 13 июл.1 0871

    FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • 11 июл.1 1271

    የጉዞ ወኪል መጠቀም ያዋጣልን? 🤔 መልሱ ግልጽ ነው፤ አዎ! ዛሬ እየተወሳሰበ ያለው የቪዛና የሰነድ ሂደት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅም ጭንቀት ያመጣል። ፍላይ አዲስ ግን በመጠቀም የሚከተሉትን ትልቅ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ ፦ 🕰 ጊዜዎን ይቆጥባሉ ፦ ማለቅያ በሌለው ፍለጋና ግምት የሚያጠፉትን ጊዜ እኛ ጋ በመምጣት ጊዜዎን ይቆጥባሉ። ❌ ስህተትን ይከላከላሉ ፦ የተሳሳቱ ፎርሞችን ውድቅ እንዳይሆንብዎ እኛ እንመራዎታለን። 💸 ገንዘብ ይቆጥባል ፦ ከስህተት የሚመጣ የተጨማሪ ወጪ እንዳይኖር እኛ እናግዛዎታለን። 📞 0953535318       0953094444 wwww.flyaddisethiopia.com

  • FLY ADDIS  እናስተዋውቅዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ የጉዞዎ ወኪል ታማኙ እና የጉዞዎ ዋና አለኝታ 📍www.flyaddisethiopia.com 📞 0953535318       0953094444 #flyaddis #Travelagency #

  • የጉዞ ወኪል መጠቀም ያዋጣልን? 🤔 መልሱ ግልጽ ነው፤ አዎ! ዛሬ እየተወሳሰበ ያለው የቪዛና የሰነድ ሂደት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅም ጭንቀት ያመጣል። ፍላይ አዲስ ግን በመጠቀም የሚከተሉትን ትልቅ ጥቅሞች ማግኘት ይችላሉ ፦ 🕰 ጊዜዎን ይቆጥባሉ ፦ ማለቅያ በሌለው ፍለጋና ግምት የሚያጠፉትን ጊዜ እኛ ጋ በመምጣት ጊዜዎን ይቆጥባሉ። ❌ ስህተትን ይከላከላሉ ፦ የተሳሳቱ ፎርሞችን ውድቅ እንዳይሆንብዎ እኛ እንመራዎታለን። 💸 ገንዘብ ይቆጥባል ፦ ከስህተት የሚመጣ የተጨማሪ ወጪ እንዳይኖር እኛ እናግዛዎታለን። 📞 0953535318       0953094444 wwww.flyaddisethiopia.com

FLY ADDIS ETHIOPIA — tgindex