tgindex
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
701
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
474
20 постов
Вовлечённость
67,6%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
253
1/48двое суток
289
1/72трое суток
312

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ በቢሮ ሀላፊ ደረጃ የውጤት ተኮር ስልጠና እና የተቋም ልማት ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ ዳግማዊት ግርማ ሀገራዊ ፓሊሲን በመተግበር ትውልድ በመገንባት ለገበያው የበቃ የሰው ሀይል ለማቅረብ በቅንጅት መስራት ይጠበቃል ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ተስፋዬ አበራ እቅዱን ሳቀርቡ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልፀው በትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረጉ የተገለፁ የ11 የሙያ አይነቶች ዝርዝርን ማለትም ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት ፣ ቧንቧ ስራ ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ ፣ ሰብል አመራረት ፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት ፣ ሆቴል አገልግሎት ፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት መሆናቸውን ተናግረዋል። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት እንዲሁም ስራና ክህሎት ቢሮዎች ስራ ሀላፊዎች እና በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ ከፓሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ዲኖች ተገኝተዋ፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 13 авг.290из @@@

    без подписи

  • 13 авг.289из @@@

    без подписи

  • 13 авг.289из @@@

    без подписи

  • 13 авг.283из @@@

    без подписи

  • 13 авг.283из @@@

    без подписи

  • 13 авг.283из @@@

    без подписи

  • 13 авг.283из @@@

    без подписи

  • 13 авг.283из @@@

    без подписи

  • ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉት 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዘርፍች ስኬታማ እንዲሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። (ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው መመሪያ መሰረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ በሚደረጉት 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዘርፍች እቅድ ላይ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ ከፓሊ ቴክኒክ ኮሌጆች ጋር ውይይት አካሄዳል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን የተመለከተ መመሪያ ማስተላለፍን ገልፀው ትምህርቱን ውጤታማ ለማድረግ እንዲቻል በተዘጋጀው እቅድ ላይ በመወያየት ተማሪዎችን ለማሰልጠንና ለማብቃት እንዲቻል መድረኩ የሚያግዝ መሆኑን ተናግረዋል። ሀላፊው አክለውም በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከተማሪዎች እድሜ ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ የሚያስቀምጥ መሆኑን ጠቁመው በመጀመሪያ ዙር በ12 የሙያ የትምህርት ዘርፍች ላይ የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ተማሪዎች የክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ ከስር መሰረቱ በመስራት አምራች ዜጋን ለመፍጠር በትኩረት መስራት ይገባል ብለዋል።

  • 10 авг.477из STM

    без подписи

  • без подписи

  • መንጃ ፈቃድ ለመማረ የተመዘገባችሁ እና መማረ የምትፈልጉ በአስቸኳይ ልታሟሉት የሚገቡት:- 1. ፋይዳ መታወቂያ 2 ኮፒ 2. የትምህረት ማስረጃ 2 ከፒ 3. ሁለት ጉርድ ፎቶ 4.የሚሰጠው ስልጠና ሁለት አይነት [ህዝብ -1{ 28910 ብር }ወይም አውቶ{ 21414 ብር} አንዱን መምረጥ ማሟላት አለባችሁ::ስለሆነም እስከ እሮብ ድረስ ከ ደመቀ ቢሮ ጋር በመውሰድ እንድትሰጡት ስል በጥብቅ አሳስባለሁ::

  • 01/12/2018 ለፍሬህይወት ቁ.2 ሁ/ደ/ት/ቤ/ት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ፡-  ከሲቨል ሰርቢስ ትራንስፖርት ድረጀት ጋር ለ6 ወር ተከፈሎ የሚጠናቀቅ ወይም በየወሩ ከደመወዝ በሚቆረጥ ክፍያ የመንጃ ፈቃድ ሰልጠና ሊሰጠን ሰለሆነ መማር ወይም መሰልጠን የሚፈል ሁሉ እስከ ሰኞ 6:00 ድረስ ከሶፎንያሰ ጤና ጋር ከታች ባለው ሰልክ ቁጥር  እየደወላችሁ እንድትመዘገቡ   ሰንል በአክብሮት እናሳውቃለን:: 0913694790

  • без подписи

  • без подписи

  • ከላይ ስማችሁ የተጠቀሳችሁ መምህራን የተማሪዎች ውጤት በትክክል ኦንላይን ላይ ስላላስገባችሁ ፕሮሞሽን ከመሰራቱ በፊት እስከ ነገ 4:00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ እያሳወቅን ፣እስከ 4;00 ሰዓት የማታስገቡ ከሆነ የሀምሌ ወር ደሞዝና የማናስገባላችሁ እና በዲስፕሊን የምንጠይቃችሁ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • ዲግሪያቸው የተያዘላቸውም ሆነ በPGDT ምክንያት ያልተያዘላቸው በግልም ሆነ በመንግስ ወጪ የተማሩ መምህራን በሙሉ ከየትምህርት ቤታቸው ደብዳቤ ይዘው በመምጣት ከክፍለ ከተማ መገጣጠሚያ ደብዳቤ ወስደው ነገ ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ/ም  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ PGDT ለመማር እንዲመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።