Freshman cafe 2018
СтатистикаOn this channel u Will get #freshman module #freshman worksheet #freshman local exam #freshman exam 2015-2016 #freshman info #freshman material ✨we are here to help you just join and enjoy
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 64
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 111
- 1/48двое суток
- 127
- 1/72трое суток
- 137
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የዚህ challenge ተቀላቀሉ የላካችሁበትን/ ከፈለጋቹ screen shot comment section ውስጥ መላክ ትችላላቹ @Ethio_campus1
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @Ethio_campus1
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @Ethio_campus1
@Ethio_campus1
Mathematics 2018 first round Entrance Exam with Answer @Ethio_campus1
English 2018 first round Entrance Exam with Answer @Ethio_campus1
አብዛኛው subscribers እያደረጉን ያሉት ወንዶች ናቸው ሴቶችም subscribers አድርጉን እንጂ መልካምነት አይከፈልበትም https://www.youtube.com/@Ethiocampus1
Freshman cafe 2018 pinned «በቅንነት subscribers አድርጉ ሞ‼️ 500 አስገብን ከ እናንተ 1 ብር አይቀንስም ለእኛ ግን ይጠቅመናል Coming soon on YouTube 📣📣 https://www.youtube.com/@Ethiocampus1 Subscribers 👆👆fam»
በቅንነት subscribers አድርጉ ሞ‼️ 500 አስገብን ከ እናንተ 1 ብር አይቀንስም ለእኛ ግን ይጠቅመናል Coming soon on YouTube 📣📣 https://www.youtube.com/@Ethiocampus1 Subscribers 👆👆fam
80 ወታደር ለውጊያ ሄደው 81 ሆነው ተመለሱ !😳 ነገሩ እንዲህ ነው ... አውሮፓዊቷ ሀገር Liechtenstein 🇱🇮 ለመጨረሻ ጊዜ የተዋጋችው 1866 ነበር ፣ ውጊያውሥ Austro-purssian ነበር ፣ 80 ወታደሮችን ለፓትሮል የላኩት ገዢው ፣ በጣሊያንና ኦስትሪያ ድንበር ምንም አይነት ተኩስና ግጭት ስላላዩ ግዳጃቸውን ጨርሰው ሲመለሱ 81 ሆነው ነበር የተመለሱት ። 1 የተጨመረው የኦስትሪያ የግንኙነት መኮንን የሆነውን ሰው ጓደኛቸው አድርገው ተመልሰዋል ። ይህም በአውሮፓ ከማራኪ የጦርነት ታሪኮች አንዱ ሆኖ ተመዝግቧል 😁✊ @freshman_cafe1
ጊቢ ውስጥ ምን ጮቤ ሊያስረግጥክ ይችላል 😊😊😊😊 #አንደኛ አልሰራውትም ያልከው ፈተና አንተ ከ ሁሉም በላይ ስታመጣ ከፈተና ወተክ መልስ ስትነጋገሩ አንተ ከሌሎች የተለየ መልስ ሞልተክ በቃ አጣው ብለክ ፈተና ሲመጣ ከ እነሱ በላይ የ አንተ ከፍተኛ ሲሆን 😋😋😋 መቼስ ይህ ያልገጠመው የለም @freshman_cafe1
በዩፒተር (Jupiter) እና ሳተርን (Saturn) ፕላኔቶች ላይ ምን ይዘንባል ተብሎ ይታመናል?
የቱርክ ዋና ከተማ ማን ናት?
አሪፍ ለ ዩኒቨርስቲ ትምህርት የሚሆን ቻናል ላስተዋውቃችሁ @Ethio_campus1 join
ግንቦት 24 ሁሉም የትምህርት ተቋማት ዝግ ይሆናሉ። የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ/ም ከሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉ ሁሉም የትምህርት ተቋማት ዝግ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቆናል። @Ethio_campus1
ዶርም እንደዚህ የምታደርጉ ልጆች ነብሳቹ አይማርም @Ethio_campus1
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡ ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል? ➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣ ➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡ @freshman_cafe1
ለመላው የቻናላችን የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ አደረሳችሁ መልካም በዓል @Ethio_campus1
https://t.me/Ethio_campus1
በ2018 Private ሞልተው በድጋሚ መፈተን የሚችሉ እነማን ናቸው ??? ✍ 2017 እና ከዚያ በፊት በነበሩት የ12ኛ ክፍል ፈተናዎች መቁረጫ ነጥብ በማምጣት ማለፍ ያልቻሉ ። ✍2018 ሪሜዲያል እድል አግኝተው ሪሜዲያል በመማር ያሉ ።እንደተጨማሪ ጎን ለጎን መፈተን ይችላሉ ። ✍ከ 2015- 2017 ሪሜዲያል የነበሩ የ12ኛ ክፍል ፈተናዎች መቁረጫ ነጥብ በማምጣት ማለፍ ያልቻሉ ። እንዲሁም ሪሜዲያል እድል አግኝተው ሪሜዲያልንም ማለፍ ያልቻሉ ። @Ethio_campus1