BKHS Grade 12 2017
Статистика- Последний пост
- 15 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ሰላም ለእናንተ ይሁን የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁ እናንተ ከመረጣችሁት ውጭ በተለይ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ምርጫ ካሉት ውስጥ ያልደረሳችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ነገ መስከረም 30 ጠዋት ከ2:30 እስከ 5:00 ሰዓት ድረስ ትምህርት ቤት በአካል በመምጣት ቅሬታ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
без подписи
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦ ➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል። የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE @tikvahethiopia
без подписи
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 #MoE @tikvahethiopia
ውድ ተማሪዎች ሲቪል ሰርቪስ መማር የምትፈልጉ ምርጫ ውስጥ የተካተተ ስለሆነ መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መርጫ ለማስተካከል እስከ ነገ ዕረቡ 14/2018 ዓ.ም 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንደ ምትስተናገዱ አውቃችሁ የተሰጣችሁን እድል እንድትጠቀሙ እያሳሰብን ከዛ ውጭ ለምትመጡ ግን ኃላፊነቱን አንወስድም።
без подписи
ነጻ የትምህርት ዕድል! በሰዎች ለሰዎች ድርጅት (MfM) ስር የሚተዳደረው የሐረር አግሮ-ቴክኒካልና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ብቁ የሆኑ የቴክኖሎጂ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር ሙሉ ወጪያቸውን ሸፍኖ ለማስተማር ዕድል ይሰጣል፡፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል አጠናቀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ወይም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትለው ያለፉ ከሆነ የነጻ የትምህርት ዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ማመልከት ይችላሉ! የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ► አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ► ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ► ኤሌክትሪካል እና ኤሌክትሮኒክስ ቴክኖሎጂ 📅 ምዝገባ የሚያበቃው፦ ነሐሴ 18/2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን፤ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም ይጀምራል። የማመልከቻ አማራጮች፦ ኦንላይን ለማመልከት፦ ድረ-ገጽ፦ www.mfmattc.edu.et ቴልግራም፦ https://t.me/ATTC_online በአካል ለማመልከት፦ ► ሀረር፦ ATTC ሬጅስትራር ► አዲስ አበባ፦ MfM ዋና ቢሮ፣ ቦሌ ቡልቡላ ► መቱ፦ አብዲ ቦሩ የህጻናት ማዕከል ► አልቡኮ፣ አንኮበር፣ ቦረዳ፣ ቦረና/ዎግዲ፣ ዳኖ/ኢሉ ገላን፣ ኖኖ ቤንጃ፣ ካዎ ኮይሻ እና ጎፋ MfM ፕሮጀክት ጽ/ቤት በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ☎️ ለተጨማሪ መረጃ፦ 0256664577 / 0966772012 / 0911386973 @tikvahuniversity
Painting by Student Hannahgrace Bisrat
Free Online Training for Ethiopian Youth! 🌐 Web Programming 🤖 Android Development 📊 Data Science 🧠 Artificial Intelligence & Coding Fundamentals To access these free online training opportunities, register at: https://ethiocoders.et/ 👉 Remember: Internet access is free during the training period! 📜 Participants who complete the 8‑week program with strong performance will receive an internationally recognized certificate. Tap your potential and get your future changed! 💚💛❤️
ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ለኢትዮዽያዊያን ወጣቶች! 🌐 በዌብ -ፕሮግራሚንግ 🤖 በአንድሮይድ ማበልፀግ 📊 ዳታ ሳይንስ እንዲሁም 🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡ 👉 ያስታውሱ በሥልጠና ወቅት ኢንተርኔት ከክፍያ ነጻ ነው! 📜 በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡ ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ! #FreeCodingTraining #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ለ2018 ዓ ም በት/ቤታችን መማር ለሚፈልጉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ** ምዝገባ የሚጀመረው ከሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ ም መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ማስረጃ በመያዝ ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። የ2018 ዓ ም የት/ቤቱን የክፍያ መጠን በእለቱ የምናሳውቅ ይሆናል። ማሳሰቢያ :- ት/ቤቱ የሚቀበለው የመግቢያ ፈተና ያለፉትን ተማሪዎች ነው።
ለቦሌ ቃለሕይወት 12ኛ ለህብረተሰብ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ዓርብ ሐምሌ 4/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 ትምህርት ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። የጣቢያው ኃላፊ ኦሬንቴሽን ስለሚሰጡ ማርፈድ በጥብቅ የተከለከለ ነው። ላልሰሙት አሰሙ ። መልካም የፈተና ጊዜ ።
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ : - ምዝገባ የሚጀመረው ከሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ ም መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ማስረጃ በመያዝ ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
без подписи
Genet, the high school secretary, is tasked with assisting students in signing their names after reviewing their choices.
Grade 12 students: To go over your institution and field choices and sign your name, visit Deribe's office in the elementary school compound. Today is the deadline.
I apologize for my mistake.