tgindex
https://t.me/ga02346

https://t.me/ga02346

Статистика
Последний пост
17 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
127
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
75
21 постов
Вовлечённость
59,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 июл.1711из M2SS16

    ቀን 10/11/2018ዓ.ም       እጅግ አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት የማላቂያ ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የክረምት ማላቂያ ትምህርት ለሚከታተሉ ተማሪዎች ሰርተፊኬት ስለሚሰጥ ሁሉም ተማሪ የክረምት ትምህርቱን መከታተል ግዴታዉ ነዉ: ስለዚህ ክረምት ለሚማሩ ተማሪዎች መታወቂያ ስላዘጋጀን እስከ ሰኞ ድረስ መታችሁ እንድትወስዱ በጥብቅ እያሳሰብን: ሁሉም ተማሪ ይሄንን መታወቂያ መያዝ ግዴታ ሲሆን ሰርተፍኬት ምንሰጠዉ መታወቂያዉን የወሰደ እና ትምህርቱን የተከታተለ ተማሪ ይሆናል። ማሳሰቢያ=- የክረምት የማላቂያ ክፍያ የሁለቱም ወር 1000ብር ስለሆነ በፍጥነት ከፍላችሁ እንድትጨርሱ። ሰኞ ከ 6:30 ሰዓት በኋላ መታወቂያ እንድትወዱ መስከረም አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት Share ይደረግ ለተማሪዎች

  • 11 июл.331из M2SS16

    ቀን 04/11/2018ዓ.ም   እጅግ አስቸኳይ ማስታወቂያ እና ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ለምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጥብቅ ዲሲፕሊን አንቡበት ተግብሩትም   👉  ትምህርቱ ሃምሌ 6 ተጀምሮ ነሃሴ  30 /2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 👉ከትምህርት ቢሮ ኮንደንስድ ማቴሪያል ተዘጋጅቷል: ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚረዳ 👉 ትምህርት ከሰኞ እስከ ዓርብ 2:30- 6፡30 ይሰጣል። 👉በቀን 5 ክፍለ ጊዜ ብቻ ይኖራል። 👉 አንድ ክፍለ ጊዜ 45 ደቂቃ ይሆናል። 👉 ሁሉም  ተማሪዎች በዚህ መርሃ ግብር ማላፍ ግደታ ነው። 👉የክረምት ማለቂያ    ስትራቴጂ  ተማረው እንደ ጨረሱ ለሁሉም የምስክር  ወረቀት ይሠጣቸዋል። ያልተከታተለ እና የክረምት ትምህርት ያልተማረ ምንም አይነት የምስክር ወረቀት አይሰጠዉም። 👉የዳግማዊ  ሚኒልክ  ክላስተር    በበላይ ዘለቀ ይጀምራሉ ዉድ ተማሪዎች ለ አንድ ሳምንት ብቻ በላይ ዘለቀ ት/ቤት የምትማሩ ይሆናል። ጥብቅ ማሳሰቢያ=- የክረምት ትምህርቱን ያልተከታተለ ተማሪ ከትምህርት ቤቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት አይኖረዉም። የ2019ዓ.ም ምዝገባ በምንም አይነት መንገድ አይመዘገብም ከት/ቤቱ የሚያገኘዉ አገልግሎት ሙሉለሙሉ ይቋረጣል። ዉድ የተማሪ ወላጆች በክረምቱ መርሃ-ግብር ተማሪዉ/ዋ ትምህርቱን ሳይከታተል ቀርቶ የምዝገባ ሰዓት ሲደርስ በፍፁም ለማስዝመዝገብ እንዳትመጡ:  ግዴታ የክረምቱን ትምህርት መማር አለበት።  እኛም የክረምት ትምህርት ያልተማረ አናስተናግድም። ከእናንተ ከወላጆች ጋር ሰፊ ዉይይት አድርገን በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል: አሁን የሚቀረዉ የተነጋገርነዉን መተግበር ነዉ። ሠናይ ጊዜ!

  • 11 июл.28из M2SS16

    ቀን 04/11/2018ዓ.ም        አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ለምትማሩ በሙሉ የክረምት ትምህርት የሚጀምረዉ ሰኞ 06/11/2018ዓ.ም ሲሆን ለ 1 ሳምንት በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት የምትከታተሉ ይሆናል: ስለዚህ ሰኞ የምትመጡት በላይ ዘለቀ ት/ቤት ነዉ:  ከሳምንት በኋላ ወደ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የምትመለሱ ይሆናል። ማሳሰቢያ=- ሰኞ የምትመጡት በላይ ዘለቀ ት/ቤት ሲሆን ከ አንድ ሳምንት በኋላ ወደ ዳግማዊ ምኒሊክ ትመለሳላችሁ። ይህ የአንድ ሳምንት የተቀየረበት ምክንያት ዳግማዊ ምኒሊክ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች እየተፈተኑበት ስለሆነ ነዉ: ከሳምንት በኋላ ግን ፈተናዉ ስለሚያልቅ እዛዉ የምትመለሱ ይሆናል። ለሁሉም ተደራሽ አድርጉ 10ኛ ክፍል ስታስተምሩ የነበራችሁ: 11ኛ ክፍሎችን ስታስተምሩ የነበራችሁ ቀጣይ ሰኞ የክረምት ትምህርት ስለሚጀመር ከላይ የተፃፈዉን መልዕክት በተቻለ አቅም ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ በተለይ ስም ጠሪ የነበራችሁ። ጥቂት መምህራን የTelegram Channel ሊኖራችሁ ስለሚችል Share አድርጉላቸዉ።

  • 6 июл.501из dam76

    ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720 ❌Please do not open the link of the ads post.

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 июн.641из lSyy13HqEorinZH

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 июн.731из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጋል። (ሰኔ 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Dear respected grade 9E students please write down this short note on your exercise book properly .

  • ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ: እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ አል-አድሃ /ዓረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

https://t.me/ga02346 — tgindex