Gc 2017 Official
СтатистикаThis channel created for 2017 Gc students. Student Union
- Последний пост
- 9 мая
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 52
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/_y0Qyfr_tGw?si=v68SP3XzeTU_3LRv
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን በኒውክሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የላቀ ብቃት ላላቸው ወጣት ባለሙያዎች የማስተርስ ዲግሪ የትምህርት ዕድል አዘጋጅቷል። መመዘኛ መስፈርቶቹ ፦ - ዕድሜ፡ ከ35 ዓመት ያልበለጠ፤ - የትምህርት ደረጃ፡ በሳይንስ፣ በፊዚክስ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ያለው/ያላት፤ - ልዩ ማሳሰቢያ፡ ሴት አመልካቾች እንዲያመለክቱ በከፍተኛ ሁኔታ ይበረታታሉ። ለመወዳደር ሲቀርቡ የሚከተሉትን ሰነዶች ማቅረብ ይኖርብዎታል ሲል ተቋሙ አስታውቋል። - ወቅታዊ የሥራ ልምድ መግለጫ (CV)፤ - የትምህርት ፍላጎትዎን የሚገልጽ ደብዳቤ (Motivation letter)፤ - የትምህርት ማስረጃና ትራንስክሪፕት፤ - ከሚሰሩበት መሥሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ። ለማመልከት የሚከተሉትን መንገዶች ይጠቀሙ፦ - የተጠየቁትን ሰነዶች በሙሉ በኢሜይል አድራሻችን enec.nlo@gmail.com ይላኩ። - የማመልከቻው ማጠቃለያ ቀን፡ ሚያዝያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (April 13, 2026) - ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251912690356 ይደውሉልን።
#Opportunity_Alerts📣 🚀Be Part of the 2025 Capital Market Summit🚀 ✨Join us as we gather Ethiopia’s most influential leaders, investors, policymakers & innovator for the 2nd Annual Regional Capital Markets Summit—a premier event shaping the future of our financial ecosystem. The summit brings together regional & global partners to accelerate market development, unlock investment opportunities & build an inclusive financial future for all. Why Attend? 🔸Connect with top leaders, investors & policymakers 🔸Gain insights into Ethiopia’s growing capital markets 🔸Discover opportunities for inclusive financial growth 🔸Learn from global experts & development partners 🔸Network & collaborate with key market players 📅Date: December 2–4, 2025 📍Venue: Addis Convention Center, Addis Ababa ✍️Hosted by: Ethiopian Capital Market Authority(ECMA) 🔗Register: https://forms.office.com/r/Ur9ZB4idBk "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts
ምን ልታዘዝ Online shop እንደምን አላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ምን ልታዘዝ ብለን ልንታዘዞ በቅርበት ልናገለግሎት እነሆ በቀላል መንገድ በእጅ ስልኮት ብቅ ብለናል ምን 🤔ለመግዛት አስቡ ? ምን 🤔ለመሸጥ አሰቡ ? እንግዲያውስ ምን ልታዘዝ አለሎት የትኛውም አይነት የሚሸጥ የሚለወጥ ነገር እኛ ጋር አያጡም በተጨማሪ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንሰጣለን ● ያገለገሉ እንዲሁም አዳዲስ ዕቃዎችን እንገዛለን እንሸጣለን ● የዴሊቨሪ አገልግሎት ● የተለያዩ ጉዳዮችን እንደርሶ ሆኖ ማስፈጸም ● እንዲሁም ቤት ማጋዛት ማከራየት እና ሁለገብ የድለላ ስራ እኚህ እና የመሳሰሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ እናም ምን ልታዘዝ ብለው ከጠሩ የትም እንገኛለን ምን ልታዘዝ!! ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇 👉https://t.me/Menlitazez_shop 👉https://t.me/Menlitazez_shop 👉https://t.me/Menlitazez_shop Join us ለበለጠ መረጃ 0932279008 0715 910302 ምን ልታዘዝ ይበሉን በቀናነት እንታዘዞታለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ጥቆማ የገንዘብ ሚኒስቴር ተመራቂዎች ለሁለት አመት ስለ ፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ፕላን እና ፖሊሲ አሰራር እንዲያውቁ በሚያስችላቸው የ'Young Professionals Program' እንዲሳተፉ ጥሪ አድርጓል። ተመራቂዎች በሁለት አመት ውስጥ ስለ በጀት፣ ዕዳ ፣ ታክስ እና የተለያዩ ጉዳዮች ልምድ ካላቸው ፖሊሲ አውጪዎች ተሞክሮ ይወስዳሉ ተብሏል። 📌 ቦታ: አዲስ አበባ 🕒 ቆይታ: ሁለት አመት(ከዚህም ሊራዘም ይችላል) 💵 ደመወዝ: ብቃትን ታሳቢ ያረገና ተመጣጣኝ ✍️ ውጤት (GPA) : ለወንዶች 3.2 ለሴቶች 3.0 ሴቶች እና ዝቅተኛ ውክልና ካላቸው ማህበረሰች የሚመጡ እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ። አመልካቾች በ2025 የተመረቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል። የማመልከቻ ቀኑ ማብቂያ: ሐምሌ 28፤ 2017 ዓ.ም ለማመልከት : https://shorturl.at/KT5Vx @tikvahethMagazine
Calling all #Ethiopian Innovators! The second round of the Immunisation Innovation Accelerator is now open - offering up to $100,000 in grants to solutions that improve #vaccine access. 📅 Application deadline: July 27 🔗 https://www.stc-accelerator.org/ #ChildHealth #InnovationInAction #HealthInnovation #Ethiopia
𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐅𝐨𝐫 𝐕𝐨𝐥𝐮𝐧𝐭𝐞𝐞𝐫𝐬 In preparation for successfully hosting the African Union Heads of State and Government Summit, a summit that significantly enhances the prestige and international image of our country, organizational activities are already underway. Accordingly, individuals who are interested in volunteering to serve their country are invited to participate as Protocol Cadet Volunteers. These volunteers will assist in various protocol-related activities, including receiving and attending to guests throughout the entire period of the summit. Eligible candidates are encouraged to apply via https://forms.gle/34PxUgPV2bgcZCbU9 @gc2017_su @gc2017_su
ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ =================================== እንኳን በጉጉት ለጠበቃችሁት የምረቃ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ! የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 14/ 2017 ዓ.ም የምረቃ በዓላችሁን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚሁ መሰረት ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ በዲፓርትመንት ሀላፊዎቻችሁ አስተባባሪነት በዩኒቨርሲቲው ስታዲየም መሰለፍ የመመረቂያ ቦታችሁን እንድትይዙ በጥብቅ አናሳስባለን:: ሁሉም ወላጆች ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ስለሚደረግ ወደ ግቢው መግቢያ በሮች መሄድ ሳይጠበቅባችሁ በስታዲየም ውስጥ ጠብቃችሁ እንድታገኟቸው እያሳሰብን ማንኛውም ተመራቂ ተማሪ ከማለዳው 12፡30 ጀምሮ ወደ መመረቂያው ስታዲየም እንጂ ወደ ሌላ ስፍራ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ስናሳውቃችሁ ለምርቃ በዓላችሁ ማማር ስነ-ስርዓቱን ለሚያስተባብሩ አስተናጋጆች መልካም ትብብር እንደምታሳዩ በመተማመን ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው!
✨Eid Mubarak to all our dear Muslim students!✨🕌 As we celebrate this blessed occasion, let us remember the unwavering commitment of Prophet Ibrahim (AS) to Allah’s word. His devotion and love for Allah are the true reasons behind this special day. May we all strive to follow in his footsteps—remaining steadfast and committed to the values, love, and responsibilities entrusted to us, just as our father Ibrahim (AS) did. Wishing you and your families a joyful and blessed Eid! @student_union1 @gc2017_su
видео или голосовое, без подписи
#ExitExam #Fayda የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ / ብሔራዊ መታወቂያ ሊኖራቸው እንደሚገባ መገለጹ ይታወሳል። ተፈታኞች በፈተና ወቅት ይዞ መገኘት የሚጠበቅባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን በተመለከተ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ጽ/ቤት አጭር ማብራሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥቷል። ተፈታኞች የትኞቹን የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች መያዝ ይችላሉ ? - በኢትዮ ቴሌኮም ወይም የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት አማካኝነት የታተሙ የፋይዳ መታወቂያዎችን፤ - ከ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ፣ እንዲሁም ሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ ላይ #QR_ኮድ በማውረድ እና በወረቀት በማሳተም መያዝ ይችላሉ። የማይፈቀደው ወይም የማይቻለው የቱ ነው ? 📵 ዲጂታል ኮፒ (በስልክ ይዞ መገኘት) አይቻልም። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፈተና ሥርዓቱ ከፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ጋር የተያያዘ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ተማሪዎች ከዲጂታል ኮፒ (ከስልክ) ውጪ ሌሎች የፋይዳ መታወቂያ አማራጮችን ይዞ በፈተናው ላይ መገኘት እንደሚችሉ አረጋግጧል። የፋይዳ ቁጥር ከጠፋብዎ ወይም ካልደረስዎ *9779# ላይ በመደወል በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። ፎቶ ፦ ተማሪዎች ሊይዙት የሚገባቸው የፋይዳ መታወቂያ አማራጮች ማሳያዎ ነው ኢትዮጵያ አዲስ አበባ @AAUNEWS1
|| Official 🥇JARA TESFAYE የ2024/25 ASTU SPORT የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል✨ 🥈 SALADIN ABDELA 🥉 NATNAEL FIKADU @astu_sport @gc2017_su
|| Official FASIL TESFANEH የ2024/25 ASTU SPORT የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ 🧤 በመባል ተመርጧል✨ @astu_sport @gc2017_su
|| #Official SOFONIAS GETAHUN የ2024/25 ASTU SPORT የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል✨ @astu_sport @gc2017_su
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи