tgindex
Gedewon Gebre Authorized Certified Accountant

Gedewon Gebre Authorized Certified Accountant

Статистика
@gedyaccountancyфранцузский
Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
французский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
253
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
286
21 постов
Вовлечённость
113,0%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
57
1/48двое суток
65
1/72трое суток
70

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ለገቢዎች ሲቀርብ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች.pdf

  • የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አዋጅ ቁጥር ፱፻፹/፪ሺ፰ Commercial Registration and Licensing Proclamation No. 980/2016 #ንግድ_ፈቃድ #Commercial #Trade_License @Taxation_in_Ethiopia

  • የታክስ አስተዳደር አዋጅ (የተሻሻለው) Tax Administration Amendment Proclamation የመጨረሻው ሰነድ አይደለም Not a final official version #ታክስ_አስተዳደር #Tax_Administration #አዋጅ_Proclamation @Taxation_in_Ethiopia

  • የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የፌደራል ታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) አዋጁን ማሻሻል ያስፈለገው የመረጃ ጥራትን ለማሳደግና በመረጃ መሰብስብ ሂደት ውስጥ የሚፈጠሩ ስህተቶችን ለማረም እንዲሁም ለስህተቱ መነሻ የሆኑ ግለሰቦችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል መሆኑን የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ ገልጸዋል፡፡ ታክስ ከፋይ ተቋማት የተወሰነባቸው የታክስ ክፍያ ላይ ቅሬታ ማሰማት ከፈለጉ ቅሬታቸውን በጠቅላይ ሚንስትር ፅ/ቤት ለሚቋቋመው ገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን አቅርበው መፍትሄ እንዲያገኙ ለማድረግ አዋጁን ለማሻሻል ሌላው ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። አሁን የተሸሻለው ‎አዋጁ አስር ዓመታትን አገልግሎት እየሰጠ መቆየቱን የገለፀው የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተሸሻለው አዋጁ የፌደራል ታክስ አስተዳደር ስርዓትን ይበልጥ የሚያዘምን ይሆናል ብለዋል፡፡ ምክርቤቱ በረቂቅ አዋጁ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል፡፡ መረጃውን ያገኘነው ከኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ገጽ ነው🙏 #ታክስ_አስተዳደር #Tax_Administration #አዋጅ_Proclamation @Taxation_in_Ethiopia

  • በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 አንቀጽ 86 መሰረት ከአንድ በላይ የንግድ መስክ (ዘርፍ) ገቢ የሚያገኝ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለየ የንግድ ስራ መስክ የተናጠል የሂሳብ መዝገብ፣ ደጋፊ ሰነዶች እና የግብር ማስታወቅያ መያዝና ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው መደንገጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓመታዊ የኦላይን ማሳወቂያ ክፍት እስከሚሆን ድረስ ዓመታዊ ለማሳወቅ የምትመጡ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተያያዘው አዲሱ የማሳወቂያ ፎርም መሰረት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የወጣ "ከሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋም ከመኝታ አገልግሎት ማዘጋጃ ቤታዊ ታክስ ለመጣል የወጣ ደንብ ቁጥር ፪፻፬/፪ሺ፲፰" ነው። የደንቡ ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው፦ ቁልፍ ነጥቦች ·         የግብር ተመን፦ የሆቴል እና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የመኝታ አገልግሎት ታክስ ምጣኔ 5% (አምስት በመቶ) ሆኗል። ·         የስሌት መሰረት፦ ታክሱ የሚሰላው ከእሴት ታክስ (VAT) በፊት ባለው ዋጋ ላይ ሲሆን፣ የምግብ እና የግል አገልግሎት ወጪዎችን አያካትትም። ·         የሚመለከታቸው ተቋማት፦ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች፣ ሞቴሎች፣ ፔንሲዮኖች፣ እንግዳ ማረፊያዎች እና ሎጆች። ·         ምዝገባ እና ማሳወቂያ፦ ተቋማቱ በገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች መመዝገብ እና የገቢ ሪፖርታቸውን በየወሩ (ደረጃ "ሀ") ወይም በየሩብ ዓመቱ (ደረጃ "ለ") ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል። ·         የቅጣት እርምጃዎች፦ ሪፖርት በማዘግየት ወይም ገቢ ባለማድረግ ጥፋተኛ የተገኙ ተቋማት ላይ የገንዘብ ቅጣት እና የወለድ ክፍያ የሚጣልባቸው ሲሆን፣ መረጃ በመደበቅ ወይም የሀሰት መግለጫ በመስጠት ጥፋተኛ ከተገኙ በወንጀል ህግ ተጠያቂ ይሆናሉ። ·         ተፈጻሚነት፦ ይህ ደንብ ከሰኔ ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፰ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ነው። ይህ ደንብ በከተማዋ ውስጥ የመኝታ አገልግሎት በሚሰጡ ሁሉም ሆቴሎችና መሰል ተቋማት ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

  • без подписи

  • без подписи

  • ኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1142/2018 Electronic Invoicing System Administration Directive 1142/2026 #ደረሰኝ_Reciept_Invoice #መመሪያ_Directive #Book_keeping @Taxation_in_Ethiopia

  • 📌 ለአዲስ የንግድ ድርጅቶች (PLC) ሊኖሩ የሚገቡ የሰነድ አደረጃጀቶች እና የግብር ግዴታዎች አዲስ የንግድ ድርጅት (PLC) ሲያቋቁሙ ወይም የነበረውን ሲያደራጁ፣ የሂሳብ አያያዝዎ ስልታዊ፣ ህጋዊ እና ከፌደራልና ከክልል ገቢዎች ህግጋት ጋር የተጣጣመ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ገደዎን ገብሬ የተፈቀደለት የሂሳብ ሥራ ድርጅት (GGAA) ማንኛውም ድርጅት ሊያሟላቸው የሚገቡ ዋና ዋና የህግ፣ የታክስ እና የፋይናንስ መስፈርቶችን በአጭሩ እንደሚከተለው ያቀርባል። 📂 1. በድርጅቱ ሊደራጁ የሚገቡ ህጋዊ ሰነዶች (Legal Documents) ማንኛውም ህጋዊ ድርጅት ስራ ከመጀመሩ በፊት የሚከተሉት ሰነዶች በአግባቡ ተደራጅተው መኖር አለባቸው፦ የመመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ (Memorandum & Articles of Association) የኢንቨስትመንት ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የንግድ ስራ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተ.እ.ታ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ከገቢዎች የተሰጠ የህትመት ፈቃድ ደብዳቤ (Revenue Authorization Letter) 🧾 2. በገቢዎች ፈቃድ መታተም ያለባቸው የህትመት አይነቶች በአሁኑ የገቢዎች አሰራር መሰረት የQR Code ያላቸው የታክስ ደረሰኞች መጠቀም ግዴታ ነው። የሚያስፈልጉ የደረሰኝ አይነቶች፦ የዊዝሆልድንግ (WHT) ደረሰኝ የካሽ ሽያጭ VAT ደረሰኝ የዱቤ ሽያጭ VAT ደረሰኝ የገንዘብ መቀበያ ደረሰኝ (Cash Receipt) የግዥ ማረጋገጫ ደረሰኝ (Purchase Invoice) ሁሉም ደረሰኞች የQR Code እና የRevenue Reference Number ሊኖራቸው ይገባል። 📝 3. ለውስጥ ቁጥጥር የሚያገለግሉ የውስጥ ሰነዶች (Internal Control Documents) እነዚህ ሰነዶች ለውስጥ የፋይናንስ ቁጥጥርና የሂሳብ ምዝገባ ያገለግላሉ። ዋና ዋና ፎርሞች BPV (Bank Payment Voucher) በባንክ ለሚከፈሉ ክፍያዎች PCPV (Petty Cash Payment Voucher) ከእጅ ገንዘብ ለሚደረጉ ጥቃቅን ወጪዎች GRN (Goods Receiving Note) ዕቃ ወይም ጥሬ ዕቃ ወደ ግምጃ ቤት ሲገባ GIN (Goods Issuing Note) ዕቃ ከግምጃ ቤት ሲወጣ JV (Journal Voucher) ለማስተካከያ እና ልዩ የሂሳብ ምዝገባዎች 📊 4. የግብር ሪፖርቶች እና የማስረከቢያ ጊዜያት (Tax Calendar) 1. የVAT ሪፖርት በየወሩ እስከ ሚቀጥለው ወር 30ኛው ቀን 2. የWHT ሪፖርት በየወሩ ከ10,000 ብር በላይ የአገልግሎት ግዥ ከ20,000 ብር በላይ የዕቃ ግዥ 3% ተቀንሶ ገቢ ይደረጋል 3. የትርፍ ግብር (Profit Tax) በየዓመቱ ከሐምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30 4. የትርፍ ድርሻ ግብር (Dividend Tax) በየዓመቱ የትርፍ ክፍፍል ሲደረግ 5. የደመወዝ ግብር በየወሩ እስከ ሚቀጥለው ወር 30ኛው ቀን 6. የሰራተኞች ጡረታ 7% የሰራተኛ 11% የአሰሪ በየወሩ ገቢ ይደረጋል 7. የቅድሚያ ግብር (Advance Payment) በየ3 ወሩ ያለፈው ዓመት የትርፍ ግብር 1/4 እየተከፈለ ⚠️ ወሳኝ ሙያዊ ማሳሰቢያዎች ✔️ የባንክ እንቅስቃሴ ማንኛውም የባንክ ገቢ ወይም ወጪ ህጋዊ ደጋፊ ሰነድ ሊኖረው ይገባል። ✔️ የባለአክሲዮኖች መዋጮ ተጨማሪ ካፒታል ሲገባ የተፈቀደ ውልና ማስረጃ ሊኖር ይገባል። ✔️ የTIN ቁጥር በሁሉም ደረሰኞችና ሰነዶች ላይ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ✔️ የለውጥ ማሳወቂያ የስራ አስኪያጅ ለውጥ የካፒታል ማሻሻያ የአክሲዮን ዝውውር የአድራሻ/የስም ለውጥ አዲስ ቅርንጫፍ እነዚህ ሁሉ በወቅቱ ለገቢዎች ሪፖርት መደረግ አለባቸው። ✔️ የሰራተኞች ፋይል የእያንዳንዱ ሰራተኛ የግል ማህደር በተደራጀ ሁኔታ መያዝ አለበት። ✨ የፋይናንስ ጤንነትዎን ለባለሙያ ይተው! ከታክስ ቅጣት፣ ከወለድ እና ከህጋዊ ችግሮች ለመጠበቅ የተደራጀ የሂሳብ አያያዝ እና የታክስ ስርዓት አስፈላጊ ነው። እኛ ጋር፦ የሂሳብ አያያዝ የታክስ ማማከር የፋይናንስ ሪፖርት የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት በሙያዊነት ያገኛሉ። 💼 Gedewon Gebre Authorized Accountancy Firm (GGAA) 📞 ስልክ: 0913123120 “ትክክለኛ ሂሳብ — ጠንካራ ድርጅት”

  • 📘 “ሒሳብ መዝገብ” ቁጥር ማስቀመጥ ብቻ አይደለም! ብዙ ሰዎች ሒሳብ ማለት ገቢና ወጪ መፃፍ ብቻ ነው ብለው ያስባሉ። ነገር ግን ሒሳብ የንግድዎ ልብ ነው። የዛሬ ትክክለኛ መዝገብ ➡️ የነገ ትክክለኛ ውሳኔ ይፈጥራል። 📌 ሒሳብ ያሳያል፦ ✔️ ንግድዎ ትርፍ ላይ ነው ወይስ ኪሳራ? ✔️ ገንዘብዎ ወዴት እየወጣ ነው? ✔️ የትኛው ስራ ትርፋማ ነው? ✔️ እድገት አለ ወይስ መቀነስ? 💡 ትክክለኛ ሒሳብ መዝገብ፦ ✅ ለግብር ዝግጁ ያደርጋል ✅ የተሻለ የንግድ ውሳኔ እንዲወስኑ ያግዛል ✅ የገንዘብ ቁጥጥር ያሻሽላል ✅ ከባንክና ከባለሀብቶች እምነት ያመጣል “ያልተመዘገበ ገንዘብ የሌለ ገንዘብ ነው” ይባላል። ስለዚህ ንግድዎን በግምት ሳይሆን በመረጃ ያስተዳድሩ። 📄 እርስዎ ሒሳብዎን እንዴት ይይዛሉ? 🖊️ በወረቀት? 📊 በExcel? 💻 ወይስ በዘመናዊ Accounting System? ━━━━━━━━━━━━━━━ 📍 Gedewon Gebre Authorized Accountancy Firm 📞 091312 31 20 “Professional Accounting & Financial Advisory Service” ━━━━━━━━━━━━━━━ #Accounting #Finance #Bookkeeping #BusinessGrowth #FinancialManagement #EthiopianBusiness #AccountingTips #SmallBusinessSupport

  • без подписи

  • እንደምን ቆያችሁ ! የ2ኛው ዙሪ 1/4ኛ ክፍያ በዚህ ወር (ግንቦት) እስከ 30/ 2018 በመሆኑ እስከ ታህሳስ 30/2018 ያለዉን ቅጽ መ ግብር - WዘT 3% በማቀናነስ ይከፈላል፡፡

  • 💼 25 Powerful Accounting Terms Every Business Leader Should Master Success in business is not only about sales — it is about understanding the numbers behind the business. Strong accounting knowledge improves decision-making, financial control, profitability, and long-term sustainability. 🎓 Presented by Gedewon Gebre Authorized Accountancy Firm Professional Accounting | Audit | Tax | Financial Advisory 1️⃣ Accounts Payable (AP) Money owed to suppliers and vendors. Effective AP management helps maintain supplier trust and healthy cash flow. 2️⃣ Accounts Receivable (AR) Amounts owed by customers. Strong receivable management improves liquidity and reduces bad debts. 3️⃣ Accrual Accounting Records transactions when they occur, not when cash is paid or received — giving a more accurate financial picture. 4️⃣ Assets Resources owned by a business that generate future economic benefits, including cash, inventory, and equipment. 5️⃣ Liabilities Financial obligations such as loans, taxes, and supplier balances that the business must settle. 6️⃣ Equity The owner’s remaining interest after deducting liabilities from assets — a key indicator of business value. 7️⃣ Balance Sheet A financial snapshot showing the company’s financial position at a specific date. 8️⃣ Income Statement (Profit & Loss) Measures business performance by reporting revenues, expenses, and profitability. 9️⃣ Cash Flow Statement Tracks how cash moves in and out of the business from operations, investing, and financing activities. 🔟 Depreciation Systematic allocation of fixed asset costs over their useful life to reflect actual usage and wear. 1️⃣1️⃣ Amortization Allocation of intangible asset costs such as software, patents, or licenses over time. 1️⃣2️⃣ General Ledger (GL) The backbone of accounting records where all financial transactions are summarized. 1️⃣3️⃣ Trial Balance A control report used to verify the mathematical accuracy of accounting records. 1️⃣4️⃣ Journal Entry The formal recording of every financial transaction using debit and credit principles. 1️⃣5️⃣ Double-Entry Accounting A system ensuring every transaction affects at least two accounts, maintaining accounting accuracy. 1️⃣6️⃣ Revenue Recognition Revenue should only be recognized when earned and measurable — not simply when cash is received. 1️⃣7️⃣ Matching Principle Expenses must be matched with the revenues they generate to ensure accurate profitability reporting. 1️⃣8️⃣ GAAP Generally Accepted Accounting Principles widely used in the United States for financial reporting consistency. 1️⃣9️⃣ IFRS International Financial Reporting Standards used globally to improve transparency and comparability. 2️⃣0️⃣ Audit An independent examination of financial records to enhance reliability, compliance, and stakeholder confidence. 2️⃣1️⃣ Inventory Goods and materials held for sale or production — a critical asset in trading and manufacturing businesses. 2️⃣2️⃣ Cost of Goods Sold (COGS) Direct costs associated with producing or purchasing goods sold by the business. 2️⃣3️⃣ Working Capital Measures short-term financial strength and operational efficiency. 2️⃣4️⃣ Retained Earnings Accumulated profits reinvested into the business for growth and sustainability. 2️⃣5️⃣ Fiscal Year A structured 12-month reporting period used for accounting, taxation, and financial reporting purposes. 📊 Financial knowledge creates stronger businesses, better leaders, and smarter decisions. 📍 Follow Gedewon Gebre Authorized Accountancy Firm for practical Accounting, Finance, Audit, and Tax insights. #Accounting #Finance #IFRS #Audit #FinancialManagement #BusinessLeadership #Tax #ProfessionalAccounting #TikTokBusiness #FinancialEducation #GedewonGebre

  • 6 мая3912из Eden Legesse

    без подписи

  • የሂሳብ ሥራ ስልጠና !

  • без подписи

  • For IFRS.pdf

  • без подписи

  • без подписи