tgindex
Gerji Youth

ይህ የገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የወጣት አገልግሎት ገጽ ነው። ኑ አብረን የጌታ ደቀ መዛሙርቱ እንሁን! ሊያገኙን ከፈለጉ:- ሚኦፍቱ ጉታ - @miogu +251923669455 ሳሙኤል በቀለ - @samforel +251924907553

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
669
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
534
35 постов
Вовлечённость
79,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
151
1/48двое суток
173
1/72трое суток
186

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ደቀ መዝሙራዊ ቅድስና ከወንድም ምናሴ ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • ልዩ የዝማሬ ምሽት ከዘማሪ ካሌብ ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ነሐሴ 02/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ @gerjiyouth

  • 1 авг.5213из miogu

    አገልግሎት ከወንድም ኤባ ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ 🗓 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • የምታመሰግኑ ሁኑ ከወንድም አልዓዛር ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ 🗓 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • የምታመሰግኑ ሁኑ ከወንድም አልዓዛር ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • የወጣቶች የጸሎት ምሽት ኑ አብረን እንጸልይ! 🗓 ረቡዕ፣ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም 🕦 ከምሽቱ 11:30 — 01:30 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • ⚠️ ዛሬ ፕሮግራም አይኖረንም! @gerjiyouth

  • ⚠️ በዚህ ሳምንት (ዛሬ) የነበረው ወርሃዊው የወጣቶች የጸሎት ጊዜ ወደ ቀጣይ ሳምንት ረቡዕ ተዛውሯል! @gerjiyouth

  • ሠላም ሠላም .. እንዴት ናችሁ ? ከረጅም ጊዜ በኋላ እነዚህን በነጻ የሚሰጡ የክረምት ስልጠና እድሎች መረጃ ይዘን መተናል .. 🔥 ─── 🛠 1. ነፃ የ3D ህትመት እና CAD ዲዛይን ስልጠና በSolidWorks እና Rhino 8 የኢንዱስትሪ ፕሮቶታይፕ አሰራር ላይ ነፃ የተግባራዊ ስልጠና 🏭 👤 ለሜካኒካል/ማኑፋክቸሪንግ ተመራቂዎች እና ቴክ ለሚወዱ ተማሪዎች 📅 ምዝገባ ሐምሌ 1–10 (ጁላይ 8–17) 📍 ቴክኖሎጂ እና ዌልዲንግ ኤክሴለንስ ሴንተር — ዎሰን አካባቢ ሙሉ ዝርዝሩን 👇 🔗 meklithub.com/am/browse/3d-printing-solidworks-rhino-training ─── 📱 2. የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢ-ኮሜርስ ፕሮግራም በFinn Church Aid የሚተዳደር የ3 ወር ነፃ ስልጠና + የስራ ኢንተርንሺፕ 🚀 👤 ለስራ አጥ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ቴክኒክ ተመራቂዎች (እድሜ 18–34) ⏰ መጨረሻ ቀን፦ ሐምሌ 12 (ጁላይ 19) 📍 FCA Creators Hub — ተፈሪ መኮንን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሙሉ ዝርዝሩን 👇 🔗 meklithub.com/am/browse/digital-marketing-ecommerce-training ─── 💻 3. የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች STEM ቡትካምፕ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የ2 ወር ኃይለኛ የበጋ ፕሮግራም — ወረዳ መገንባት፣ ኮድ መጻፍ፣ ፕሮቶታይፕ መስራት ⚡ 👤 ከ9ኛ–12ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ላላቸው ተማሪዎች 📅 ይጀምራል፦ ሐምሌ 7 (ጁላይ 14) 📍 የሳይንስ አካዳሚ STEM ሴንተር — ጉለሌ፣ ወረዳ 8 ሙሉ ዝርዝሩን 👇 🔗 meklithub.com/am/browse/high-school-stem-bootcamp ─── ለጥያቄና አስተያየት @ethiopage_admin ሌላ ጠቃሚ ስልጠናዎች መረጃ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ላኩልን 🙏 https://meklithub.com/am/suggest መልካም ቀን

  • እግዚአብሔርን መፈለግ (የዝማሬ ምሽት) ከዘማሪት ዛብሎን ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 04/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ @gerjiyouth

  • እግዚአብሔርን መፈለግ (የዝማሬ ምሽት) ከዘማሪት ዛብሎን ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ሐምሌ 04/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን @gerjiyouth

  • без подписи

  • 8 июл.4821из gerjiyouthjobs

    Position: Office Administrator & Executive Secretary Location: Brana Gospel Focus Ministry Head Office, Addis Ababa Employment Type: Full-Time (Executive Support Level) Qualifications & Experience — Diploma or BA in Administration, Business Administration, Secretarial Studies, or a related field. — Minimum 2 years of proven experience in office administration or secretarial work. — Excellent written and verbal communication skills in English (Amharic proficiency desirable). — Strong organizational skills and attention to detail. — Proficiency in MS Office Suite (Word, Excel, Outlook, PowerPoint). — Discretion, loyalty, and professionalism in handling confidential information. — Ability to work independently and interact confidently with staff and external stakeholders. How to Apply — CV and Copies of relevant documents With application letter via email: admin@branagospelfocus.org Address: tel. +251915666822 @gerjiyouthjobs

  • без подписи

  • без подписи

  • 'ከወጣትነት ክፉ ምኞት ሽሽ፤ በንጹሕ ልብ ጌታን ከሚጠሩት ጋራም ጽድቅን፣ እምነትን፣ ፍቅርንና ሰላምን ተከታተል። ' 2 ጢሞቴዎስ 2:22 @gerjiyouth

  • የቱ ጋ ነህ? ከምኞት መሸሽ ወይስ ጽድቅን መከተል? ከወንድም ጴጥሮስ ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ @gerjiyouth

  • የቱ ጋ ነህ? ከምኞት መሸሽ ወይስ ጽድቅን መከተል? ከወንድም ጴጥሮስ ጋር (የዝማሬ፣ የጸሎት፣ የትምህርትና የኅብረት ጊዜ) 🗓 ቅዳሜ፣ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም 🕚 ምሽት፣ 11:00 — 01:00 📍 ገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ⚠️ በሰዓት እንገናኝ! ⚠️ @gerjiyouth

  • በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን የገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስቲያን የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች 📌 ለአስራት፣ መባና ስጦታ • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000024803531 (BE-ETHIO. MULU WONGE YEGERJI MULU W) • ብርሃን ባንክ፦ 1500620085286 (Ethiopian Full Gospel-Gerji Atibiya) 📌ለሁለንተናዊ አገልግሎት • ብርሃን ባንክ፦ 1000624624548 (Bereket Mathewos And Paulos Yifryu) 📌ለወንጌል ማኅበርተኝነት • ብርሃን ባንክ፦ 1130620269399 (Ethofull Gos Belv" Gerji Full Gospel Local Chu A.A) 📌 ለሕንጻ ግንባታ • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000024803547 (BE-ETHIOPIA MULU WONGEL YEGERJI MU) • አዋሽ ባንክ:- 013521324704600 (ETHIOPIAN FULL GOSPELBELIVE)

  • без подписи