GlobeDock Academy
Статистика🎒 Start your school year strong with Globedock Academy! Download the app & learn smarter. 👇— DOWNLOAD NOW — 👇 https://bit.ly/4nd2Znc For more info contact us :+2519 98 92 52 40 Tiktok : https://www.tiktok.com/@globedockacademy
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13:37
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 61
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 285
- 1/48двое суток
- 3 764
- 1/72трое суток
- 4 060
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፈገግ ልትል ብላ የተወችው GlobeDock ላይ ጥያቄ መስራት ስለጀመረች ነው! 😅 📲 የትምህርት ጉዞአችሁን ቀልጣፋ እና ቀላል ለማድረግ መተግበሪያውን አሁኑኑ ስልካችሁ ላይ ጫኑ። ውጤታማ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ? 📲 Download GlobeDock App: http://app.gdacademy.et/app
የGlobeDock App ትምህርታችሁን የበለጠ አስደሳች እንዲያደርግላችሁ ምን ዓይነት አዲስ ነገር ቢጨመርበት ደስ ይላችኋል? የእናንተ ሀሳብ ቀጣዩን አፕዴት ይወስናል! ያላችሁን አሪፍ ሀሳብ ኮሜንት ላይ ጻፉል 👉 https://vt.tiktok.com/ZS4cQ7oj7/
без подписи
Hey everyone!👋🏽 We don't let grades drop around here! 🌧Break time ላይ ብትሆኑም ለሚቀጥለው ክፍል ቀድሞ መዘጋጀቱ ይመረጣል። 📲 GlobeDock Academy ከ100,000+ በላይ ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዕረፍት ሰዓታቸው ቅድመ-ዝግጅት የሚያደርጉበት #1 app ነው! 💻 በጥራት የተዘጋጁ የቪዲዮ ትምህርቶችና ማስታወሻዎችን በማግኘት፣ በAI Chatbot ጥያቄዎችን በፍጥነት በመጠየቅ እና ቪዲዮዎችን download አድርጋችሁ Offline ማጥናት ትችላላችሁ። ዕረፍታችሁን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ለቀጣዩ ክፍል ዝግጁ ለመሆን አሁኑኑ አውርዱት! 📲 Download GlobeDock App: http://app.gdacademy.et/app
ሰላም ተማሪዎቻችንና ወላጆች! 👋✨ በአማራ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል! አጭር መረጃዎች፦ • 📝 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት፦ 173,699 • 🎯 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ፦ 135,003 (77.72%) 📱 ውጤታችሁን ለማየት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ፦ 1️⃣ በዌብሳይት ለማየት፦ • ወደ https://amhara.ministry.et/#/result ይግቡ። • የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) እና ስምዎን በአማርኛ ያስገቡ። • "ውጤት ይመልከቱ (Check your result)" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። 2️⃣ በቴሌግራም ቦት ለማየት፦ • @emacs_ministry_result_qmt_bot በመጠቀም በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ። ⚠️ ቅሬታ ላላችሁ፦ ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላችሁ በ https://amhara.ministry.et/#/complaint በኩል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። 📌 ተጨማሪ መረጃ፦ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። Good luck students 💙 #Amhara #Grade8 #ExamResults #GlobeDockAcademy
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የክረምት Mood Check! ☀️🎒 ክረምቱን እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? ትኛው ናችሁ? Drop 1, 2, or 3 in the comments below! 💬👇
Are you a young woman passionate about technology, innovation, and entrepreneurship? This is your opportunity to gain practical digital skills, receive mentorship, and build your own future. Who Can Apply? 🔸Women aged 18–35 🔸Living in Addis Ababa 🔸Women from underserved communities are strongly encouraged to apply ✍Mode: In-person at STEMpower STEM Center 📍Location: Addis Ababa 🔗Apply: https://lnkd.in/dVe4TKDJ
Are you a woman looking to build practical skills, start a career in construction, & receive fully sponsored training? Join the BuildHER Scholarship Program and receive FREE 12-month training to build practical construction skills and prepare for employment. Training Areas: 📌Carpentry & Joinery 📌Painting & Decorating 📌Tiling 📌Cabinetry 📌Solar Installation Who Can Apply? 🔸Women only 🔸Low or no income applicants 🔸Completed secondary school (2024 or earlier) 🔸Ready to commit to the full-time program ⏳Duration: 12 Months 📍Location: Baba Dogo, Kenya 🔗Apply: https://www.buildher.org/training
🌧📚 የክረምት ትምህርት ከቤት ሳትወጡ! 🏠 👋🏽 ሰላም የግሎብዶክ ተማሪዎች! እንደተለመደው በዘንድሮው የክረምት እረፍታችሁም ከግሎብዶክ ጋር ትምህርታችሁን በቤታችሁ ሆናችሁ መከታተል ትችላላችሁ። ዝናቡንና ቅዝቃዜውን ሳትፈሩ፡ በቤታችሁ ምቾት ሆናችሁ ዕውቀታችሁን የምታሳድጉበት እና ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን እራሳችሁን ዝግጁ የምታደርጉበት ጊዜ አሁን ነው! 🎓 ለመረዳት ቀላል የሆኑ ጥራት ያላቸው የቪዲዮ ትምህርቶች 📝 በምርጥ መምህራን የተዘጋጁ አጠር ያሉና ግልጽ ማብራሪያዎች 📱 በምትፈልጉት ሰዓትና ቦታ በቀላሉ የመማር ዕድል የክረምቱን ጊዜያችሁን በብልህነት ተጠቀሙበት፤ ከጓደኞቻችሁ አንድ እርምጃ ፈጠን ብላችሁ ተገኙ! 📲 አሁኑኑ አፑን ዳውንሎድ አድርጉ: 👉 http://app.gdacademy.et/app #GlobedockAcademy #የክረምትትምህርት #ለተማሪዎች
👋 ሰላም የ GlobeDock ቤተሰቦች! ለወላጆች እና ተማሪዎች ይጠቅማል ብለን ያሰብነውን ወቅታዊ የትምህርት መረጃ ከዚህ በታች አዘጋጅተናል፦ 📢 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምዝገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በጀመረው «የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤት» በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። 🏫 የትምህርት ቤቱ ቦታ፦ 5 ኪሎ (በቀድሞው ድህረ ምረቃ / ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ) 📅 የምዝገባ ጊዜ፦ ከሐምሌ 14 እስከ ሐምሌ 21 / 2018 ዓ.ም 📌 የመግቢያ ዕድል፦ ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ልጆች ዕድል የሚሰጥ ሲሆን፣ ባለው ክፍት ቦታ መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ውጭ ለሆኑ ተማሪዎችም በውድድር የሚያስተናግድ ይሆናል። 📋 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች እና መስፈርቶች፦ • የመመዝገቢያ ክፍያ፦ 1,000 ብር (ከነደረሰኙ) • የልደት ካርድ እና ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት • ፎቶግራፍ፦ 2 የወላጅ እና 4 የልጅ • ደብዳቤ፦ ወላጆች ከሚሰሩበት የሰው ሀብት (HR) ቢሮ የወላጅነት/ህጋዊ አሳዳጊነት ማረጋገጫ • የመመዝገቢያ ክላሰር (ማስታወሻ፦ ዩኒቨርሲቲው ወርኃዊ የተማሪዎች ክፍያን እስካሁን አላሳወቀም።) ይህ መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ ይጠቅማል ብለው ካሰቡ ሼር በማድረግ ያካፍሏቸው! @globedockacademy
ሰላም የግሎብዶክ ቤተሰቦች! 👋 እንዴት ናችሁ? 🌧 የክረምቱ የመጀመሪያ መጽሐፍ ጠቆማችን ደርሷል! ስለ Michael Vey: The Prisoner of Cell 25 ሰምታችኋል? ማይክል ተራ ልጅ ይመስላል፣ ግን ሰውነቱ ኤሌክትሪክ ያመነጫል! ⚡️ ይህንን ልዩ ችሎታውን ተጠቅሞ ከጓደኞቹ ጋር ከክፉዎች ጋር የሚያደርገውን አስደናቂ ፍልሚያ ስታነቡ በፍጹም አትሰለቹም። 📚ልብ አንጠልጣይ ታሪኮችን ለምትወዱ ሁሉ ምርጥ መጽሐፍ ነው። ወደፊትም ሌሎች ምርጥ መጽሐፍትን ስለምናጋራችሁ፣ ይህ የንባብ ጉዞ እንዳያመልጣቸው ጓደኞቻችሁንም ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ጋብዙልን! መጽሐፉን አንብባችሁታል? ወይስ ለመጀመር አሰባችኋል? ኮሜንት ላይ አሳውቁን! 👇 #GlobedockAcademy #SummerReading #MichaelVey
Hey GlobeDock Fam👋🏼 የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ሆኗል። 🥳 ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ሁላችሁም ወደ ቀጣዩ ክፍል እንድትሸጋገሩ ከልብ እንመኛለን!💜
GlobeDock Academy pinned «»
አሁን ኳሱ እናንተ ሜዳ ነው። ማን ነው ዘንድሮ ዋንጫውን ይዞ እንዲሄድ ምትፈልጉት?😱 የምትወዱትን መምህር ስም አሁኑኑ Vote አድርጉና ድምጻችሁን ስጡ!👇🏼 Remember...የእናንተ አንድ Vote መምህራችሁ እንዲያሸንፍ ያደርጋል! LET'S GO💃🏽❗️
የ GlobeDock Academy አመታዊ 'Teacher of the Year' ምርጫ officially ተጀምሯል!🥳🎊 ዘንድሮ ለውድድር የተዘጋጁት የእኛ ስምንት መምህራን እነማን ናቸው?🤔
без подписи