ሰማያዊው ታሪክ
СтатистикаWelcome to ሰማያዊው ታሪክ እዚ channel ውስጥ የትም ያልተነበበ ታሪኮችን ያገኛሉ. ሰዎች ካጋሩኝ እና ራሴ ከፃፍኩዋቸው የማጋራቹ ይሆናል መልካም ጊዜ
- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 26
- 1/48двое суток
- 29
- 1/72трое суток
- 32
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
okay ከተመቸኝ ዛሬ ካልሆነም ነገ ታሪኩን እቀጥለዋለሁ እናንተ ግን እስከዛው share, like, add እያረጋችሁ ጠብቁኝ 🥰🥰
guys add አድርጉ ብዙ ግዜ ሆኖኝ ነው የመጣሁት እኮ እንደዚ ነው ምትቀበሉኝ 😭
do you miss me 🥺
hello guys am back🥺
ደና አደራችሁ ሰዎች 🥱🥱 እስኪ ሰኞን በreact and share 😁
እኔ ምለው................................ አይምሮአችን ላጠፋው ጥፋት ለምን ድን ነው እኛ ምንታሰረው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔?
አንድ ሃሳብ መጣልኝ አንድ ሰው ከፎቅ ላይ ቢወድቅ የመትረፍ እድሉ 1% ነው ስለዚህ 100 ግዜ ወድቆ ለምን 100% አያደርገውም 🤔🤔🤔🤔
እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ብቻ ነው 😊 @habamiti
💁🏻♂ ሃይማኖታዊ ቻናሎች ለ ፍሬሽማን ተማሪዎች ⛪ 👉 For Orthodox ግቢ ጉባኤ @gibigubaye 👉 For Muslim @astu_msj 👉 For protestant fellowship @Astuecsf @focussastu 👉 For Adventist Fellowship @astupcm 👉 For Catholic students @astu_ecc @Astu_Tricks
#ASTU በ2018 ዓ.ም ትምህርታችሁን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመከታተል የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው የምትሔዱበት የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ በመሆኑም መስከረም 28 እና 29/2018 ዓ.ም ከጠዋት 2:00-10:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች የሚቀበሏቹ አውቶብሶች መዘጋጀታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ ከሌላ አቅጣጫ ለምትነሱና አዳማ የምትደርሱ ተማሪዎች በመሀል አዳማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት አቀባበል የሚያደርጉላቹ መኪኖች መዘጋጀታቸው ተገልጿል። @tikvahuniversity
ዛሬ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ? አንድ ሴትዮ ባሉዋን በጣም ነው ምትወደው ባሉዋ ደሞ ብሩን በጣም ነው ሚወደው.................... እና ጥያቄው ሚስቱ ማንን ነው ምትወደው???
ደሞ አንድ ጉዋደኛ አለቺኝ 😩😩 ዘፈን ከሰማች ገደል ምትገባ....... አዎ አንቺን ነው @Fakesew
ደና አደራችሁ ሳልል እንዴት አደራችሁ 😁😁😁 ደሞ ዛሬም እግዚአብሔር ይመስገን አትበሉ እና.............
አንድ ጉዋደኛ አለቺኝ ብር ካየች ገደል ምትገባ 😁😁😁 @Ekovemesliefvirsliefvirenkl አንቺን ነው 🙄
ድሮ ማን አቅብጦኝ እንደሆነ ባላውቅም እውቀት ከገንዘብ ይበልጣል ብዬ ተከራክሬ ነበር 😑😑😑😑
እንዴት አደራችሁ 🤗🤗
እንዴት አደራችሁ 🤗🤗
አሁን በዚ ሰዓት ያውም ልተኛ ስል left ምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ 🤧🤧🤧
ደና እደሩልኝ 😊
Text Seen ብሎ ዝም የምትሉ ሰዎች ግን ፈጣሪ ፀሎታችሁን አይቶ ዝም ይበላችሁ 🤧🤧