Habesha software
СтатистикаOn this channel you can get more information and knowledg about 📍Crypto and forex trading 📍Online Work 📍Telegram Tips 📍YouTube Tips 📍Web Review 📍App Tips
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 08:16
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 2
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Экономика
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 25
- 1/48двое суток
- 28
- 1/72трое суток
- 30
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ቪድዮ ወደ አዉድዮ ለመቀየር አሁንም አፕ ነዉ የምትጠቀሙት? አብዛኛው ሰው ቪዲዮ (MP4) ወደ ድምፅ (MP3) ለመቀየር አፕሊኬሽን ነው ሚጠቀመው። ካለ አፕ ቪዲዮ ወደ ድምፅ (audio) የምትቀይሩበትን ቀላል መንገድ ላሳያቹ። ይሄን step ተከተሉ ✔️ወደ File Manager ግቡ ✔️የምትቀይሩትን ቪዲዮ ጫን ብላችሁ በመያዝ Rename የሚለውን ምረጡ (rename የሚል ከሌለ ጥግ ጋር ያለውን ሶስት ነጥብጣብ በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ) ከዚያም ከስሙ መጨረሻ ላይ .MP4 የሚለውን በማጥፋት በ .MP3 እንተካዋለን ከዛ ቪዲዮው ወደ Audio ይቀየራል። ማስጠንቀቂያ:- ከመቀየራችሁ በፊት ዋናውን ፋይል ወይም ቪድዮ copy or Move አድርጋችሁ ሌላ ቦታ አስቀምጡ። ✅SHARE @HABESHA_SOFTWARE ✅SHARE @HABESHA_SOFTWARE
Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ለመወደድ በቃ። በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል። በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል። የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል። የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል። 🎉🎉Happy Birthday Telegram🎉 🎉 ✍እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን። እኔ 10 ዓመት!! @habesha_software