tgindex
ሀድራ ውስጤ ነው Hadrawustenew💚

ሀድራ ውስጤ ነው Hadrawustenew💚

Статистика

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ከዚ ቻናል ምርጥ የዱሮ እና ዘመናዊ መንዙማዎችን ያገኛሉ። Manzuumaawwan hedduu ni argattu asjalatti❤

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
111
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
49
22 постов
Вовлечённость
44,1%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
15
1/48двое суток
17
1/72трое суток
18

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.20из hadrawustenew

    >>>>>>>>>>>>>>>>>>><<<<<<<<<<<<<<<<<<<< ሱለሏህ ዓለይክ ያ ኸይረል ወራ (2) ዓሩሰ ቁበቲል ኸድራ ..... >>>>>>>>>><<<<<<<<<>>>><<<<<<< ልጠይቃችሁ እሥቲ ወዳጃ የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሒጃ ፊት ያወጣልኝ ያንሁሉ ሓ ጃ መዲና ሥሄድ ያረገኝ ቂንጃ አልመሠለኝም ኧረኔሥ እንጃ ምናለ አንድ ቀን ሲሄድ ቢጣራ ......ዓሩስ ቁበቲል ………………………………………………………… መዲና ገቢው በባበል ዓምበር ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር ሠላም ቢልልኝ የከውኑን ጀምበር ያንን ማማሩ የለለው ድንበር መሸሻችንን የራሕመቱን በር ያን ያደገውን "ፊ ኡሚል ቁራ" ...ዓሩስ ቁበቲል ኸድራ …………………………………………………… አፍሶሑል ኸልቂ ሊረቢል አርባብ ሶፍወቱ ሶፋእ ሉባቡ ሉባብ ፈሁዎ ዓሩሱ ዓቲቂል ቂባብ ኢለይሂ ጧረ ቁሉቡል አሕባብ ሓታ ወቀፈት ለደይሂ ፊል ባብ ተርተጂ ሚንሁ [ ቁርበን ወነዝሯ ] ...ዓሩሰ ቁበቲል ኸድራ …………………………………………………………………… ያንን ደግሹም ያን የጦይባውን ያንን ናፍቆቱ የሚያባባውን ያን በሻሻውን ያን ደባባውን ሸውቁ በዲላል የተግባባውን የሚያረገው ውዱ ሱካራ .. ዓሩሰ ቁበቲል ኸድራ …………………………………………………………… ያን ሙጅተባውን ያን ሙስጦፋውን ቢጤው ተከዉኑ ያን የጠፋውን ተዉሂድ አልምቶ ኩፍር ያጠፋውን የሂክማውን ቤት ያን ቀልጣፋዉን የኢዙን ኩታ ያን ያጣፋዉን ያን የደፋዉን የኑር ጡሩራ..,... ዓሩሰ ቁበቲል ኸድራ …………………………………………………………… ሩሑል ውጁዲ ሓያቱል ከውነይን ሷቢሑል ወጅሂ ከሒሉል ዓይነይን አቡል በቱሊ ጀዱል ሓሰነይን ሷሒቡ ሲዲቅ ሳኒሁል ኢሥነይን ሷሒቡ በድሪ ሷሒቡ ሑነይን ሷሒቡ ﻏﺎ ሪ ሠውሪ ወሒራ ....ዓሩሰ ቁበቲል ኸድራ ………………………………………………………………………

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://www.tiktok.com/@a_b_d_u_n/photo/7670769176105078037?_r=1&u_code=d121ie1l3b6mg2&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=d76a0cl5dh85ge&share_item_id=7670769176105078037&source=h5_m&timestamp=1786383019&user_id=6576367899270889477&sec_user_id=MS4wLjABAAAAM3oSJJ1OH7GgOUhPraCHxkUF7zTY_MOpKJMaUigu23RZQBwbzRDzCXnOyosn_boQ&aweme_type=150&pic_cnt=15&item_author_type=2&social_share_type=14&ug_photo_idx=12&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7551746236723808001&share_link_id=c572dc84-c9ad-4b8b-946c-748994be25ce&share_app_id=1233&ugbiz_name=UNKNOWN&ug_btm=b2001&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

  • አላህን አፍቃሪ ሰዎች፡ አህሉ'ል-መሃባ ✍ እነርሱ በዝምታ የተሸፈኑ እና እርጋታ ዉስጥ የሰመጡ የመለኮታዊ ቅርብ ሰዎች ናቸው። ንግግራቸው እጅግ አነስተኛ ነው፣ አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ይናገራሉ፣ ምክንያቱም ልባቸው ከማይቋረጥ ውይይት ጋር ተዋህዷል፤ ከወዳጁ፣ ከአላህ፣ ከታላቁና ከልዑሉ ጋር። በውጫዊ አይን የፍጡራንን ዓለም ይመለከታሉ፣ ነገር ግን በልብ አይን ዘላለማዊውን እውነት ይመለከታሉ። በሰዎች መካከል ይሄዳሉ፣ ነገር ግን እይታቸው ባልታየው ላይ ያተኮረ ነው፤ መንፈሳቸው የሚናፍቅ ነው፣ ሁልጊዜም ወደ መለኮታዊው መገኘት ይሳባሉ። በውስጣቸው የተደበቀ የብርሃን ጨረር ይይዛሉ፤ በናፍቆት የተቀጣጠለ እሳት፣ በለስላሳ ንፋስ የሚቀሰቀስ። እንደነሱ ተመሳሳይ የፍቅር ጽዋ ከቀመሱት በስተቀር ማንም ሁኔታቸውን አይረዳም። በጎዳናዎች ሲሄዱ በሰማያዊ የአትክልት ስፍራዎች ውስጥ እንደሚንሳፈፉ ነው። በተገለሉበት ጊዜ የእርጋታ መሸፈኛው ይነሳል፣ እንባም ከሚነድ ምንጭ እንደ ወንዝ በጉንጮቻቸው ላይ ይወርዳል። እንባቸው ሞቃት ነው፣ እጆቻቸው የዋህ ናቸው፤ አካላቸው የጠራ እና የለሰለሰ ነው። ቃላቶቻቸው የዋህ ዕንቁዎች ናቸው፣ ስብሰባቸው በጸጋ የለሰለሰ ነው፣ ሳቃቸውም በረጋ ውሃ ላይ የጨረቃ ብርሃን እንደሚያንጸባርቅ ስውር እና ብሩህ ነው። የተወዳጁ ብርሃን በደረታቸው ውስጥ ሰፍኗል፣ የእውነቱም ምህረት ከሁሉም አቅጣጫ ከቧቸዋል። በቶሎ የሚያለቅሱ፣ በትህትና የጠለቁ እና በልባቸው የዋሆች ናቸው። ፈተናዎች አያጠፏቸውም፣ ይልቁንም ብርሃናቸውን ይጨምራሉ። ዝምታ አይሰውራቸውም፣ ምስጢራቸውን ያሰፋዋል። በስም ወይም በክብር ሳይሆን በአይን እይታ እና በነፍስ መዓዛ ይተዋወቃሉ። ጊዜ አያዘናጋቸውም፣ ቦታዎችም አይቀይሯቸውም። ጸሎታቸው የአምልኮ ሥርዓት አይደለም፤ በውቅያኖስ ውስጥ መስጠም ነው። ልመናቸው የተለመደ አይደለም፤ የሚነድ የናፍቆት ጩኸት ነው። እንባቸው የማያቋርጥ ነው፣ የሚናገሩትም እያንዳንዱ ቃል የውስጣዊ ጣዕምን ጣፋጭነት ይይዛል። ሌሊታቸው እንደ ቀን ያበራል፣ ምክንያቱም በመለኮታዊ ቅርበት ብርሃን ውስጥ ይኖራሉ። እንቅልፋቸው እንኳን ከመንፈሳዊ ዋና ዓይነት ነው፣ ያለ እረፍት የመስጠት ሁኔታ፣ በምህረት ጥልቀት ውስጥ የሚደረግ ጉዞ። የንቃት ጊዜያቸው በመለኮታዊ መገለጥ ከመጠን በላይ ውበት የተነሳ በተወለዱ ትንፋሽዎች የተሞላ ነው። እነርሱ የምድር የተደበቁ ጌጣጌጦች ናቸው፣ በሁለቱም ቤቶች ውስጥ በጣም ደስተኛ ሰዎች ናቸው፤ በዚህች ታልፋ በምትጠፋ ዓለም እና በዘላለማዊው የመዋሃድ ግዛት። ሸይኽ አህመድ አል-አላዊ እንዲህ ብለዋል ق: "አፍቃሪው በመታሰቢያም ሆነ በናፍቆት አይረካም። የሚፈልገው በተወዳጁ ፊት መጥፋትን ብቻ ነው።" ❤️ "ከፊቱ እንደሚያይ ያያል ከኋላው መች እንደሰው ነው የሰራው መውላው እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሐመድ ..." የተቀመጥኩበት ከተማው ማማሩ፣ ያ የሚያምረዉ ቀዬ ረውዷዉ ሰፈሩ፣ ሚንበሩ ሚህራቡ የብረት አጥሩ፣ ያ ለምለሙ ጨፌ ሚስክና አምበሩ፣ ንጉሡ ያሉበት ጨረቃው ጀምበሩ። ፡ "እሱን የወደደ ያገኛል ወይ ጤና!?" ውዴታው ያደባው፣ በዬደረሰበት ያሰኛዋል ጀዝባው፣ እንደ ገደል ውሃ አይታገድ እንባው፣ ስምዎ ሲነሳ ሆዱን እያባባው፣ ቢጠሩት አይሰማም ቢመክሩት አይገባው፣ ቀልቡን ትዝ እያለው ረውዷና ቁባው። ፡ ወዳጅ እንደ ጠላት በፍቅር የምትገድሉበቱ ሚስጥር ሳይገባው ዛሬም ይላል እንገናኝ ልምጣና ሙሐመድ ይላል እንገናኝ ልምጣና!፥"አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሐመዲ ሰይዲ እንዴት ነሁ ምነው ባየንሁ!"

  • #አሏህን_ምን_ልጠይቀው......??? =>አንድ ባለ ሀጃ( ባለ ጉዳይ) ዱአ     ሲያረግ ምን ብል ይሻለኛል ብሎ     አንድን ትልቅ የሀገራችንን አሊም     ይጠይቃል ° ሀጅ ሙሳን እሳቸውም የየትኛውም    ሠው ሀጃ በ ➎ ( አምስት ) ጥያቄዎች    ይጠቃለላሉ። ☞ እነዚህ ከጠየክ ሀጃህን በሙሉ     ያጠቃልልላሀል አሉት።               ... እነሡም ... ➊ ማንኛውም ሠው አሁን     ያለበት ሁኔታ አያረካውም።     መድረስ ሚፈልግበት ቦታ አልደረሠ ☞ ለዚህ ውድቀቱ መንስኤዉ => ወንጀሉ • ነውና ከሁሉም በፊት      ወንጀሌን ማረኝ ይበል። => ምህረት ይጠይቅ። ➋ ከተማረ በሆላ ሊሠጠው ስለሆነ    የሚሠጠውን በደንብ እንዲጠቀምበት    አፍያ( ጤና) ለግሠኝ ይበል። => የቀልብ በሽታቹህን፣ የአካል በሽታቹህን ፣ የአስተሳሰብ በሽታቹህን፣ የስንፍና በሽታቹህን...... ☞ በአጠቃላይ ሁሉንም አይነት በሽታ     የምትፈውስ አፍያን ለምኑ አሉ። ➌ ሶስተኛ የምጠይቅህን     አሳውቀኝ በሉ። => ይህ የተሠጣቹህን ፀጋ ባለማወቅ      ከመጠየቅ ይጠብቃቹሀል። ☞ የማይጠቅማቹህን ከመጠየቅም      ይገላግላቹሀል አሉ ሀጅ ሙሳ። ➍ አራተኛ በማላገኘው ነገር      አታድክመኝ በሉ አሉ። => ይህ ጊዜንና ድካምን በከንቱ      እንዳይባክን ይጠቅማል። ➎ በመጨረሻምየተብቃቃ ዱንያን     ለግሠኝ በሉ አሉን። => ይህን የትልቅ ሠው ዱአ     ለራሳቹህም ለእኔም ለወዳጆቻቹህም  #ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ

  • Taanbii

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 июл.91из hadrawustenew

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 июл.871из hadrawustenew

    видео или голосовое, без подписи

  • 5 июл.81из MuhammedNessim

    መንዙማ ከ ተወሱላት •┈┈•••┈┈•••┈┈• 🍀 🍀 🍀 በTelegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን ➢👇👇👇 @MuhammedNessim

  • 5 июл.78из hadrawustenew

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

ሀድራ ውስጤ ነው Hadrawustenew💚 — tgindex