tgindex
Halal tube

የhalal Tube መወያያ ግሩፕ @halalTube24434

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
195
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
44
21 постов
Вовлечённость
22,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
36
1/48двое суток
41
1/72трое суток
44

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ​.                       ❤️‍🔥          ​ካንተ መራቅ የሚፈልገን ሰው...                   አንተም በመራቅ...                       አግዘው።🖤 ​

  • 1 авг.281из halal_Tube5

    ✿ ጀሊሉ ውሰደን እንዳንል፣ ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል፣ ኖረንስ ምን ሰራን                    ዱዓ ጠፍቶብናል በፈለከው ምራን   ኢላሂ 👉@Halal_tube5 👉@Halal_tube5

  • 🥀ህይወት ላይ ቀድሞ የሮጠ ሁሉ አይቀድምም💔🫩

  • ኣሚን... 🤲 ዱኒያና ኣኺራችንን አላህ ያሳምርልን የሚያሳስቡን ለኛ ኸይር የሆኑ ሓጃዎቻችንን በሙሉ አላህ ያሳካልን የታመመን አላህ ይፈውስልን የተራበን አላህ ያብላልን ጭንቅና መክራ ላይ ያሉን አላህ ይገላግልልን ገጠርና ከተማው ላይ የሰላምና ጠቃሚ ዝናብ አላህ ያዝንብልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኣሚን-ኣሚን-ኣሚን يارب العالمين 🤲🤲🤲 ዛዱል መዓድ https://telegram.me/ahmedadem

  • 🌱 ምን እዚህ ጣለህ ?አንተ  ሚስኪን ሆይ? አሉት "ለሁሉም ጠያቂ መንገዱን ጠቁሜ እኔ #ጠፋኝ!"አለ።

  • ✍      ኢብራሂምﷺ......    እሳቱ እንደሚበርድለት አያውቅም ነበር: ግን ጌታው እንደማይተወው እርግጠኛ ነበር!!

  • ‏{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

  • без подписи

  • ነገሮች ሁሉ ሲጀምሩ… ውበት አላቸው። ማንም እንዳገኘኸው መጥቶ "እኔ ርካሽ ነኝ" አይልህም። በውበት የሚጀምሩ ነገሮች ሁሉ ግን በውበት አይጠናቀቁም። ምክንያቱም መጀመር ብዙ ፈተና የለውም። ስትጀምሩ ያያችሁት የአቡበከር ሰዲቅ ፊት ነበር… አቤት ፈገግታው… አቤት ምግባሩ… ከዚያ  ግን አቡ ለሀብ ሆኖ ታገኙታላችሁ።  አንዳንዴ… የመጀመሪያም ሆነ የመጨረሻ ምክሬ ፦ የነገሮች ጅምርት ውበት እንዳያውርህ።

  • ጀበሉ‼ አንድ አህመዲን ጀበል አህመዲን ተራራው እንደው ለምን ይሆን እንዲህ የሚፈራው? እንደአባቱ ግራኝ ጦር አልያዘ በጁ እንደ መንግስታችን ታንክ የለው በደጁ እርግጥ ነው ከሰይፍ የሰላ ከድሮን የላቀ ከኢራን ሚሳኤል በላይ የረቀቀ የጃሂልን ተረት በ'ውቀት ያደቀቀ «ሀሳብ» የሚባልን የሰው ልጅን መርቻ «መረጃ» ይሉትን አላዋቂን መግቻ እውቀት ይሉት ጥይት የዘመኑን ሰንደቅ እሱን ነው የያዘው እሱን ነው 'ሚታጠቅ ብዕሩ ያስፈራል ዝምታው ያስፈራል፤ ሞገሱ ያስፈራል ያስፈራል አበደን ከልካችን በላይ ባሳብ አሳበደን በዒልም እያጋለ በ'ውቀት አነደደን የጀበሉ ጉዳይ እንኳን ጠላቶቹ እኛንም ከበደን

  • ​ያ አላህ! የልቤን መረጋጋት አትቀማኝ፤ የተስፋዬን በር አትዝጋብኝ። ከጭንቀት ይልቅ ሰኪናህን፣ ከጥርጣሬ ይልቅ የቂን በልቤ ውስጥ ሙላልኝ። ከአንተ ውጭ ሌላ ደጋፊ የለኝምና ልቤን በአንተ ውሳኔ ወዳጅ አድርገው።

  • ✿ ድምፅ የሌላው ጦርነት! ! #አሏህ_ሆይ! ከነፍሳችን ጋር ያለውን ትንቅንቅ አዋቂ ነህ...ያደክማል አቅም ያሳጣል.. #ኢላሂዬ..ከነፍሶቻቸው ጋር ተዋግተው ድል ካደረጉት ካሸነፉት አድርገን.. 🤲 ©

  • የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው  ይባላል በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና በቤቱ ያለችው ሚስቱ አንተ ግን  ሁለቱም የለህም😁         አይዞህ ገለቴ 🙄

  • ልብህን ሙሉ በሙሉ ሊያረጋጋና ሰላም ሊሰጥህ የሚችለው ብቸኛው  አላህ (ሱ.ወ) ብቻ ነው! ​ዱንያ አስፈሪና የምታስደነግጥ ሜዳ  ናት፤ አላህ ግን የእሷ ጌታና አስተዳዳሪዋ ነው። ወደ እርሱ ተመለስ፣ የእርሱንም ውዴታና ችሮታ ፈልግ፤ ከእርሱ ውጪ ማንም ሊረዳህ አይችልምና! @Halal_tube5❤️‍🩹

  • ¤ በህይወት ጎዳና ..... በህይወት ጎዳና አንድ እርምጃ ወደፊት ስትራመድ ብዙ መንገድ ወደ ኋላ ሊመልሱህ የሚችሉ ፈተናዎች እንደሚገጥሙህ አምነህ ተቀበል፡፡                 ለምታገኘው ነገር ብቻ ሳይሆን ላጣኸውም ነገር አመስግን፡፡ምናልባት ስለማያስፈልግህ ይሆናል ከመንገድህ ዞር የተደረገው፡፡ 🌱  @TewhedandSuna

  • ❤አልሀምዱሊላህ❤ ዝናብ እየዘነበ ነው......❤❤❤❤❤....

  • ✍   በጠዋት ተነስተን  ሻወራችን ወስደን ከጥፍራችን ቆርጠን  ጥርሳችን ቦርሸን፣ ጥምጣም ጀለቢያ  ከነጫጩ ለብሰን     ሽቶ ተነስንሰን    ተውበን አጊጠን፤ ጉዞ ወደ መስጂድ  ሳይረፍድ በጠዋቱ     ቁርኣንና አዝካር  በዝቶ ሰለዋቱ፤ ኹጥባ በፀጥታ  ተቀምጠን አድምጠን ጁሙዐችን በጀምዐ  ለጌታችን ሰግደን፤ ፀሓይ እስክትገባ   እስኪታይ ወጋገን አላህን አብዝተን   እንለምነዋለን!! @Halal_tube5 @Halal_tube5

  • ✍      "ከማን ጋ ነህ?" ስትባል     የምታፍርበት ጓደኛ አትያዝ!!

  • በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ የሚገኘው መልካም ነገር (ኸይራት) እና በረከት ለሰዎች ቢገለጥላቸው ኖሮ፤ ምላሶቻቸው እርሳቸውን በመውደድና በማላቅ ሰለዋት ከማውረድ ፈጽሞ አይቦዝኑም اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد Share

  • ✍      ከዝያም አንድ ተጣሪ ይጣራል....   «የጀነት ሰዎች ሆይ: ትዘወትራላችሁ ሞት የለም!!» ይላቸዋል። 🤲አላህ ከእነርሱ ያድርገን🤲