tgindex
የHAMID ግጥሞች

የHAMID ግጥሞች

Статистика

ከግጥም ውስጥ ጥበብ (ሒክማ) ያለበት አለ።" (ቡኻሪ፡ 6145)። አላማዬ አላማየን መከተል ነው። (ቁርአን 51:56)

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
52
Всего постов
67
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
4 251
+5 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
56
40 постов
Вовлечённость
1,3%
к подписчикам
Постов в день
7,4
всего 67
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
53
1/48двое суток
60
1/72трое суток
65

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ህልም አላችሁ? ታዳ ምን ትጠብቃላቾሁ ተኙ እንጅ🤦‍♂️😎

  • ገርሞ ይገርመኛል እኔስ ያንተ ሃለት ማስተካከል ያልቻልክ የእንቅልፍህን ዑደት ሰርክ ትመኛለህ እንዳምርልህ ህይወት ይልቅ ህልም ካለህ መኖር የምትሻው ለምን ይነዳሃል ቴክኖሎጂ እንዳሻው ስልክህ ላይ ተጥደህ እንቅልፍህ ሲዛባ በየት በኩል ሆኖ ስኬት ቤትህ ይግባ ይልቅ አሁን ስማኝ አንተ መከረኛ መገላበጥ ትተህ እንደበሽተኛ ህልምህን ሂድለት ስልኩን ጥለህ ተኛ ©hamudi

  • ያንድ ጠቢብ ፀሎት✍ ትመጣለህ ብዬ በተስፍ መጠበቅ እንደ ድሮ ፅሁፍ ላይታዩ መድመቅ ጥበቃየን አይተው የታለ ይሉኛል ደግሞ እንዳ ሲላቸው ይሳለቁብኛል ንጉስ አዝሎ ስደት እንደምን ቻልሽበት ጠጭው ሞቅ ይበልሽ ጥምሽን አውጭበት ብለው ይመክሩኛል ያዘኑልኝ መስለው እንኳን ተንገዳግደው ገፍቶ ይጥላል ሰው ክህደት ልብሴ አደለም መታመን ነው ደሜ ተረባርበው ይግፉኝ አልወድቅ አስቀድሜ አስችሎት ለቆዬ ሁሉንም አድሎት ቆንጆ አታሳዬኝ ነው ያንድ ጠቢብ ፀሎት Fikr @ G✍

  • ብዬ ብለምነው አይኔን ባይኔ አሳዬኝ ተናግሬም ሳያልቅ በቁም ሊፈትነኝ አመጣልኝ ቆንጆ ጥበቡን ገልፆባት ካይኔ ብለምነው ከልቤ አስገባት አይ አይን አገላለጥ አይ የኔ አስተያዬት አይ የሷ መሽኮርመም አዬ ማሰቃዬት እናንተ ብታዩ እኔ ያዬሁትን ትሆኑ ነበረ እኔ የሆንኩትን እስኪ ተመልከቷት ያዬ ሰው ይፍረደኝ ውሳኔ ይወስን ትክክል የሚዳኝ በፍቅር ተማረኩ እጅ ወደላይ ብዬ መጣሁኝ ከቤቴ ማንነቴን ጥዬ የፈጣሪ ስራ አዬ አሰራር ማማር ደግሞ አረማመዷ አወይ አነጋገር ቃሏን የምታከብር የቆመች በፅናት እስኪ እኔ ልጠይቅ ያች ልጅ የማናት እዩ ተመልከቱ ፍረጅኝ ፍረደኝ ፍቅር ፍቅርን ሲያፈቅር መወሰን ከበደኝ አታመጣው የለ አወይ ይች አለም አሁን ካያችኋት ፍቅር የያዘው የለም ስትወጣ ስትገባ ደግሞ እኔም ማዬቴ ነይ አብረን እንኑር አይጠበንም ቤቴ ማንም ሳያሟሸው ከልብሽ አኑሪኝ እኔን ያዬም ሲያይሽ ስትወጅ ንገሪኝ አሁን ጨርሻለሁ የልቤን ስብራት ሁሉም ካደመጠኝ ያላወቃት ካለ ያልገባው ሰው ካለ እኔን ይጠይቀኝ እኔ እኔን ወድጀ በራሴ ሲያፈዘኝ እዩልኝ ይሄን ጉድ ከማንም አይደለ ከራሴ ፍቅር ያዘኝ Fikr @ G✍️

  • አላህን እንመነው እሱኑ እርዳታ እንጠይቀው ልክ ያለፉ ነብያቶቻችን ሲያደርጉ እንደነበሩት።

  • ቤታችንን እንደት አገኘኸው?

  • ሆዳምነት እንለዋለን በኛ ድፓርትመንት🫣

  • ወላሂ አልሰራም

  • ኧረ አልሰራም ሲሰሩ ተመልካች ነኝ😫

  • ሮል ሞደል ማለት መምሰል የምፈልገው ሰው ከሆነ ሮል ሞደል የለኝም። የሱን ስታይል ምከተለው ከሆነ ደግሞ ምንም ጎበዝ ተከታይ ባልሆንም የነብያችን ተከታይ ነኝ። ጎበዝ ተከታይ እሆን ዘንድ በዱዓ አግዙኝ

  • ለትዕቢት ወይም ለመሸማቀቅ ካሎተጠቀምነው በቀር ታሪክ ልክ የወደፊቱን ያክል ጥቅም አለው ባይ ነኝ። የትናንት ስህተትን ካለመድገም ጨምሮ ነገን ራሱ መገመት የምንችለው በትናንናው መሰረት ላይ ቆመን ነው። ያለ ኋላ ታሪክ ወደፊትን መገንባት አዳጋች ነው። ታሪክህን እወቅ፡ ተጠቀመው፡ አትፈርበት ስህተቶችህን አትድገማቸው ያኔ ታሪክ ጥቅም ይኖረዋል ።

  • ነውር ነው አይጠየቅም

  • አልከታተልም እውነት ለመናገር ። የምፈልገውን መረጃ ስፈልግ ብቻ search አድርጌ አነባለሁ ወይም አዳምጣለሁ ። ያ ደግሞ ለአንድ መረጃ እሶከ አምስት ኡስታዝ ላመሳክር እቾላለሁ በቋሚነት የምከታተለው ኡስታዝ የለኝም።

  • ወአለይኩምሰላም ። ታሪክ አንብቡ encyclopedia ምናምን🫣

  • ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም የሰማሁት እውነት ለመናገር ። ግን ለምን እንደሚቀየሩ አላውቅም

  • https://t.me/askmefree_bot?start=D7kGPsL ይሄው

  • anonymous እንጠያየቅ ከሚደብረኝ?

  • አላችሁ ወገንታት

  • ለሽያጭ የቀረበ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻናል 3k subscribers ✅ View ✅ እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

  • አሏህ አሏህ ነብያችንኮ ይገርሙኛል أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ مَثَلُ الْمُؤْمِنِ كَمَثَلِ الْخَامَةِ مِنَ الزَّرْعِ مِنْ حَيْثُ أَتَتْهَا الرِّيحُ كَفَأَتْهَا، فَإِذَا اعْتَدَلَتْ تَكَفَّأُ بِالْبَلاَءِ، وَالْفَاجِرُ كَالأَرْزَةِ صَمَّاءَ مُعْتَدِلَةً حَتَّى يَقْصِمَهَا اللَّهُ إِذَا شَاءَ ከአቡ ሑረይራ ተይዞ እንደተዘገበው ነብያችን እንድህ አሉ፦ የአማኝ ባህሪ እንደ ለጋ እና እርጥብ ዛፍ ነው፤ ነፋስ በየትኛውም አቅጣጫ ቢነፍስ ያስጎነብሰዋል፤ ሆኖም ነፋሱ እንደሰከነ ተመልሶ ይቆማል። አማኝ በብዙ መከራዎች ይፈተናል።(ሆኖም አሏህ መከራውን እስኪያነሳለት በትዕግስት ይጠብቃል )። አመፀኛው ሰው ደግሞ አሏህ በሻ ጊዜ እስኪቀጨው ድረስ ግትር ብሎ እንደሚቆም የጥድ ዛፍ ነው።