Hanna Tekle
СтатистикаAlbum : https://music.apple.com/us/album/habte-semay/1488230681 Facebook : https://www.facebook.com/Agizegn Youtube : https://www.youtube.com/channel/UC1FVZ_9DE6LaPO-6MuONjLw
- Последний пост
- 7 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ነፍሴ ተስፋ ያደረገችህ ምትውልብህ ምታድርብህ ህያው ተስፋዬ - ልቤ አንተን አምኖ ልቤ ልቤ ባንተ ፀና ልቤ! ጓዳዬን ሙላው አደባባዬን ልኑር አንተን ስል ቀሪ ዘመኔን…
видео или голосовое, без подписи
‘መሥዋዕት ለእግዚአብሔር’ በዴንቨር Sep 27 @ Ethiopian Evangelical Church of Denver ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር በዚህ ቀን ጌታን በዝማሬ ለማምለክ ቀጠሮ ይዘናል! በዴንቨርና አካባቢው የምትገኙ ሁሉ ከእኛ ጋር ጌታን ለማምለክ ተጋብዛችኃል!እስከዚያው በፀሎት ከጐናችን ሁኑ! ተባረኩ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዜማ ለክርስቶስ 🎶🎶🎶 ዜማ ቤተሰብ እግዚአብሔር ስለእኛ እጅግ መልካም ነው!በዘመናችን ሁሉ የእርሱን በጐነት እናወራለን!ገና በጠዋት እድሜ እውቀት ሳይኖረን ለአገልግሎቱ ታማኝ አድርጎ ከየስፍራችን የጠራን አምላክ እርሱን ለማገልገል ሕብረት ስላደረገን እጅግ ደስ ይለኛል! በብዙ ፍሬ እየባረከ እያስተማረ እያሳደገ እዚህ ጋር ላደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት! ከዝማሬ አገልግሎት ባለፈ ደግሞ በነዚህ ሁሉ አመታት ሳይለየን ቤተሰብ ስላደረገን ጌታችን ይመስገን! እኔ በግሌ የአገልግሎት ጅማሬዬንና የወጣትነት ዘመኔን በዚህ ሕብረት ውስጥ በማሳለፌ የተጠቀምኩትም የተማርኩትም ብዙ ነውና ጌታዬንም አመሰግናለሁ!እግዚአብሔር በእኛ ሕይወት ስላደረገው መልካምነት ምስጋናችን ብዙ ነው!ዜማዎችዬ እወዳችኃለሁ በረከቶቼ ናችሁ!እንደዘመርነው ጌታ እስከፍፃሜ በቤቱ ያዘምረን ይጠብቀን አይለየን! ውድ ወዳጆቻችን እንደጌታ ፈቃድ እንደዜማ ለክርስቶስ ከፊታችን የምናስባቸው የጋራ ፕሮጀክቶች አሉን በፀሎት አስቡን! ተባረኩ!
ነሐሴ 10 | August 16 At Beza International Church በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ10 ሰዐት ጀምሮ #ማጽናናትህ
የሕይወት ምስክርነት ምሽት ከዝማሬ ጋር! “በወንጌል አላፍርም፤ ምክንያቱም ለሚያምን ሁሉ ለድነት የሚሆን የእግዚአብሔር ኀይል ነው፤ ይህም በመጀመሪያ ለአይሁድ፣ ቀጥሎም ለአሕዛብ ነው።” ሮሜ 1 : 16 NASV
የፃድቁን ቤት በግፍ አትነቅንቀው! 👉ሚደረመሰው አንተው ላይ ነው! ‘ኃጢአተኛ ጻድቁን ይመለካከተዋል፥ ጥርሱንም በእርሱ ላይ ያንገጫግጫል። እግዚአብሔር ይሥቅበታል፥ ቀኑ እንደሚደርስ አይቶአልና።’ መዝሙር 37፡12-13
Channel photo updated
‘ሕይወቴን አገኘህ’ በቅርብ ቀን
ትናንትና ዛሬ … OUT NOW❣️❣️❣️ መልካም የትንሳኤ በዓል ትንሳኤ ከሆነላት ነፍስ በወጣ የምስክርነት ዝማሬ ጋር።የተወደድሽ እህቴ ዘሪቱ እንኳን ጌታ ረዳሽ በሕይወት ፈተና ላይ በርትተሽ እንድትቆሚና እንደዚህ ቆመሽ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ሕይወትና የእርሱን በጐነት በዝማሬ እንድታውጂ ፀጋው ስለበዛልሽ እግዚአብሔር ይመስገን!ያፀናሽ እግዚአብሔር ድኖ በሚፀና ትውልድ ይባርክሽ!እወድሻለሁ! ትናንት በዚህ ጊዜ ትናንት በዚህ ሰዓት ትናንት በጨለማ ትናንት በክፋት ነበረ ሕይወቴ ከብርሀኑ ማዶ ጌታ እስኪታደገኝ ሊያስመልጠኝ ወዶ ትናንት ሽብር ነበር ያለመረጋጋት ለነፍሴ ማረፊያ ከለላ በማጣት ግን አለፈ ትናንት ላልመለስበት ኢየሱስ አገኘኝ በማይጥለው ምህረት ዛሬ እኔ ደህና እረፍት ያገኘው ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው!!! በዚህ በትክክለኛው https://youtu.be/h6szR48vovo?si=gctloLoax4rMfZLM ዝማሬውን ያገኙታል። Zeritu Kebede
ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል። ምሳሌ 28:13 በዚህ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የሕማማት ሳምንት የተከፈለልንን የህይወት ዋጋ እያሰብን ለዚህ የከበረ የሕይወት ዋጋ የምስጋና ምላሽ ይሆን ዘንድ በምን አይነት የሕይወት መንገድ ላይ እንዳለን እየመረመርን ከየትኛውም እርሱ ከማይከብርበትና ካልከበረበት ከሚያዝንበትና ካዘነበት አካሔድ በንስሀ ለመመለስ ዛሬ እንወስን!ውለታውን በቃላት ከመናገርና ከመመስከር ባለፈ የተግባር ምላሽ ከእኛ ብዙ ከተከፈለልን ከውድ ልጆቹ ይጠበቃል!መልኩን በመምሰል በሕይወት በብርሀን በመመላለስ መዳናችንን ዕለት ዕለት እንድንፈፅም ተጠርተናል! እንደግለሰብ እንደቤተሰብ እንደቤተክርስቲያንና እንደሀገር ከየት እንደወደቅን እያሰብን በንስሐ ፊቱ በመቅረብ ለዚህ ሀገራዊ የንስሐ ጥሪ ምላሽ እንስጥ! ተራራው ዝቅ ይበል-ሸለቆው ከፍ ይበል ስርጓጉጡም ሜዳ ይሁን ጠማማውም ይቅና ስጋ ለባሽ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን እንዲያይ!!