Hasaawu Bare
Статистика#Spread_Positivity | #Self_Exploration This platform, aspires to see proactive generation.It focuses on holistical change in Sidama Community. 👇👇👇 https://youtube.com/@HasaawuBare?si=IQsg4voXnnKo14ZA 👆👆👆👆 Emai: hasaawubare@gmail.com @feedbackbare_b
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 19:27
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 290
- 1/48двое суток
- 332
- 1/72трое суток
- 358
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚀 ተማሪዎች ዝግጁ ናችሁ? ወደ ጊቢ መመለሻው ጊዜ እየተቃረበ ነው! 📚🎓 የክረምት የእረፍት ጊዜያችን አልቆ ወደ Campus የምንመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። 😁 በመጪው የትምህርት ዘመን ቆይታችሁ ውጤታችሁን ለማሻሻል፣ አሳይመንቶችን በጥራት ለመስራት እና ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማቃለል ጥራት ያለው ላፕቶፕ 💻 እና ዘመናዊ ስልክ 🤳 ከጎናችሁ ሊኖር ይገባል! የት እንደምታገኙት ካሳሰባችሁ መልሱን እኛ ጋር ታገኛላችሁ! 👌 ማንኛውንም ዓይነት ላፕቶፖች፣ ስልኮች እና የኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫዎችን የተማሪን ኪስ በማይጎዳና ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባላችኋለን። 📌 ልዩ ማሳሰቢያ: ከChina 🇨🇳 ማስመጣት የምትፈልጉት ማንኛውም ዓይነት እቃ ካላችሁ፣ የትምህርት ዘመኑ ከመጀመሩ በፊት አሁኑኑ Book በማድረግ እጃችሁ እንዲገባ ማድረግ ትችላላችሁ! 📦✨ 📩 DM us: @wushiy 👉 ለበለጠ መረጃ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘትና ለማየት ከታች ያለውን Group Join ያድርጉ፦ 👉https://t.me/eltomarketg 🔥 Elto Market – ጥራት እና ልዩነት በአንድ ቦታ! 💯
Direct message
ምዝገባው ነገ ይጀምራል . . @hasaawubare @hasaawubare
Direct message
ጥያቄ ካላችሁ ምስሉ ላይ እንደምታዩት በዚህ Direct Message ያድርጉልን
Xa'mo'ne kawaanni qoltine sokkenke
ግልፅ ለማድረግ ያህል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው የስራ መደብ መወዳደር ለምትፈልጉ በ CABIN CREW ወይም በበረራ አስተናጋጅ እና በ AMT ወይም በአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻኖችን እያወዳደረ ይገኛል። ፍላጎት ያላችሁና ለሆስተስ የኢንትራንስ ውጤት 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ መወዳደር ትችላላችሁ። ለቴክኒሻን ደግሞ Maths, Physics እና English እያንዳንዱን 50 ወይም ከ50 በላይ ያመጣ መወዳደር ይችላል። በተጨማሪም በዲግሪ መወዳደር ይችላሉ። መልካም ዕድል!
ጥያቄ ካላችሁ ምስሉ ላይ እንደምታዩት በዚህ Direct Message ያድርጉልን
Direct message
ለጓደኞችዎ በማጋራት (Share) ዕድሉን እንዲጠቀሙ እርዱአቸው። #ለመወዳደር_አትፍሩ መስፈርቱን ምታሟሉ ከሆነ በጣም ቀላል ነው፣ ሞክሩ #ጥያቄ ካላችሁ Direct message 🗨️ ላይ ይጠይቁን። መልካም ዕድል!
POSITION: ET SPONSORED TRAINEE #CABIN_CREW or #HOSTESS REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM CERTIFICATE (EUEEC) WITH A MINIMUM 200 RESULT. AGE LIMIT: 21-30 YEARS’ OLD INCLUSIVE. HEIGHT: A MINIMUM OF 1.58 METER AND AN ARM RICH OF 212 CM FOR FEMALE AND A MINIMUM OF 1.70 METER FOR MALE. WEIGHT: PROPORTIONAL TO HEIGHT ENGLISH LANGUAGE PROFICIENCY: LEVEL III AND KNOWLEDGE OF OTHER LANGUAGE OTHER THAN ENGLISH IS ADVANTAGEOUS. REGISTRATION DATE: - AUGUST 10, 2026 – AUGUST 14, 2026 REGISTRATION PLACES/ LOCATIONS: - ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY, ADAMA ADDIS ABABA, ONLINE (APPLICATION LINK WILL BE ACTIVATED DURING APPLICATION PERIOD) AMBO UNIVERSITY, AMBO ARBAMINCH UNIVERSITY, ARBAMICH ASSOSA UNIVERSITY, ASSOSA BAHIR DAR UNIVERSITY, BAHIR DAR WOLLO UNIVERSITY, DESSIE DIRE DAWA UNIVERSITY, DIRE DAWA UNIVERSITY OF GONDAR, GONDAR HARAMAYA UNIVERSITY; HARAR CAMPUS, HARAR HAWASSA AIRPORT, HAWASSA JIGJIGA UNIVERSITY, JIGJIGA JIMMA UNIVERSITY, JIMMA MADDA WALABU UNIVERSITY, ROBE WOLLEGA UNIVERSITY, NEKEMETE SEMERA UNIVERSITY, SEMERA WOLKITE UNIVERSITY, WOLKITE BORENA UNIVERSITY, YABELLO NEGELLE BORENA HEALTH SCIENCE COLLEGE, NEGELLE N.B: MAKE SURE YOU FULFILL ALL THE ABOVE STATED QUALIFICATIONS. DURING REGISTRATION, PLEASE BRING / ATTACH ORIGINAL OF ALL YOUR SUPPORTING DOCUMENTS & EDUCATIONAL CREDENTIALS INCLUDING BUT NOT LIMITED TO: IF ANYONE FOUND TO APPLY OR JOIN ETHIOPIAN WITH FASLE INFORMATION IT WILL LEAD TO SUBSEQUENT TERMINATION FROM THE PROCESS OR EMPLOYEMENT UPON DISCOVERY OF THE FACT @hasaawubare @hasaawubare #Dancha_Kaayyo #GoodLuck #መልካም_ዕድል
REQUIRED QUALIFICATION for #TECHNICIANS : A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM RESULT COMPLETION AND OF WHICH A MINIMUM OF 50% GRADE POINT IN MATHEMATICS, PHYSICS AND ENGLISH LANGUAGE EACH.OR A MINIMUM OF 10+3/ COLLEGE DIPLOMA/ LEVEL III/IV CERTIFICATE IN ELECTRONICS/ MECHANICAL AERONAUTICAL/ INDUSTRIAL ENGINEERING OR ANY RELATED FIELD OF STUDIES. AGE LIMIT: 18-25 YEARS’ OLD INCLUSIVE HEIGHT: 1.60 METER & ABOVE REGISTRATION DATE: - AUGUST 10, 2026 – AUGUST 14, 2026 REGISTRATION PLACES/ LOCATIONS: - ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY, ADAMA ADDIS ABABA, ONLINE (APPLICATION LINK WILL BE ACTIVATED DURING APPLICATION PERIOD) AMBO UNIVERSITY, AMBO ARBAMINCH UNIVERSITY, ARBAMICH ASSOSA UNIVERSITY, ASSOSA UNIVERSITY OF GONDAR, GONDAR BAHIR DAR UNIVERSITY, BAHIR DAR WOLLO UNIVERSITY, DESSIE DIRE DAWA UNIVERSITY, DIRE DAWA BORENA UNIVERSITY, YABELLO WOLLEGA UNIVERSITY, NEKEMTE HARAMAYA UNIVERSITY; HARAR CAMPUS, HARAR HAWASSA AIRPORT, HAWASSA JIGJIGA UNIVERSITY, JIGJIGA JIMMA UNIVERSITY, JIMMA MADDA WALABU UNIVERSITY; ROBE CAMPUS, ROBE SEMERA UNIVERSITY, SEMERA NEGELLE BORENA HEALTH SCIENCE COLLEGE, NEGELLE WOLKITE UNIVERSITY, WOLKITE N.B: ADDIS ABABA ONLINE APPLICATION WILL BE ACTIVATED DURING APPLICATION PERIOD. ALL CANDIDATES ARE ONLY ALLOWED TO SUBMIT APPLICATION FOR ONE POSITION. MAKE SURE YOU FULFILL ALL THE ABOVE STATED QUALIFICATIONS. DURING REGISTRATION, PLEASE ATTACH/BRING ORIGINAL OF YOUR SUPPORTING DOCUMENTS & EDUCATIONAL CREDENTIALS INCLUDING BUT NOT LIMITED TO: IF ANYONE FOUND TO APPLY OR JOIN ETHIOPIAN WITH FASLE INFORMATION IT WILL LEAD TO SUBSEQUENT TERMINATION FROM THE PROCESS OR EMPLOYEMENT UPON DISCOVERY OF THE FACT. @hasaawubare @hasaawubare #Dancha_Kaayyo #GoodLuck #መልካም_ዕድል
📢 New Vacancy Announcement #Position : Different ET Sponsored AMTS Positions #Position : ET Sponsored Trainee Cabin Crew For more details and application information, please visit the official website below https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies [ ✈️ ➢ @Ethio_Aviators ]
Hasaawu bare maatenke Heewisamme | ተወዳደሩ
#አፊኒ ፊልም ተለቋል! ገብታችሁ እዩት https://youtu.be/S1UTKr5XjGs?si=umMqm_iEZkcRwDC5
የማይቀር ቀጠሮ ነገ 5:00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታድዬም ለተጠባቂው የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ የማይቀር ቀጠሮ ድል ለሲዳማ ቡና 💪 Roori Sidama ! @hasaawubare @hasaawubare
https://youtu.be/rykHTxvk7Eo?si=lna1hHPeii-Mn_FV
እንኳን ደስ ያለን! አላችሁ! የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የ2018 ዓም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፕዮን በመሆኑ ለመላው ሲዳማ ህዝብ፣ የክለቡ ደጋፊዎችና ወዳጆች እንኳን ደስ አለን/አላችሁ!
የደጋፊዎች ምርጫ እስከ ሰኔ 16/2018 ድረስ ብቻ ይቆያል!
ተቋማዊ ማንነት እጦት እና የብቁ መሪ እጦት ተቋማዊ ዓላማቸውን የተረዱና የተቋቋሙበትን ተግባር የሚከውኑ የተቋማቱን ምርት ወይም አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆነው ማሕበረሰብ መስጠትና ማቅረብ በሚችሉበት ተቋማዊ አሰራር፣ አደረጃጀት፣ የሥራ ክንውን፣ መዋቅር. . . እንደሚገባ ደርጅተው በተሰጣቸው ኃላፊነት ሲሰሩ ለስልጣኔ፣ ለለውጥና እድገት ምሰሶና ጉልበት ይሆናሉ። የዘመኑ ተቋማት ለሀገር እደገትና ለውጥ ሚናቸው በእጅጉ የላቀ ነው። ገለልተኛ፣ ተዓማኒና የበቁ ተቋማት የዲሞክራሲ እድገት፣ የስልጣኔ ሞተር፣ የጠንካራ ሀገረ መንግስት ዋልታና ማገር እንዲሁም የትውልድ ተሻጋሪ ሀገር መሠረት በመሆን የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። ተቋማቱ ከፖለቲካ ፍላጎት በይበልጥ ለሀገርና ለሕብረተሰብ ከሚሰጡት ፋይዳ አኳያ ተጠንተውና ታምኖባቸው ማንነታቸውን የመሆንና በማንነታቸው የመኖር ነጻነትና ጥንካሬ ሲኖራቸው የዜጎች መተማመንና የሀገር እድገት ፍጥነት እውን የማድረግ ኃይላቸው የላቀ ነው። አንዳንዴ የተቋም ማንነትና ምንነት ጠፍቶ ተቋም በግለሰብ ሲወከል አልያም የግለሰብ ፍላጎት ወይም ስልጣን ላይ ያለው አካል ፍላጎት ማስፈፀሚያ ሲሆን ተቋማዊ ማንነት ሲጠፋ፣ ሲሞትና ሲመክን ይታያል። ይህ ለዜጎች የመንከራተት፣ ለአላስፈላጊ ዋጋ መክፈል፣ ለሀገር ፍቅር መቀዛቀዝ፣ ለእድገት መገታት፣ ለትውልድ ስብራትና ለሀገር ዘላቂ እድገት እጦት ይዳርጋል። ቋሚ፣ የሀገርን ፍላጎት ጠባቂና ሰጪ፣ ትውልድን ተሻጋሪ ተቋማት የሚያሻን ለዚህ ነው። ሙስና፣ የስራ(የኃላፊነት) ሚናን ለይቶ አለማወቅና፣ ብቁ አለመሆን (ከአቅም በታች) መስራት ሌላኛው የሀገራች ፈተናና የሌሎች ችግሮች ምንጭና መንስኤ ነው። ተቋማቱ የተመሠረቱበትን ዓላማ ተረድተውና አውቀው ተቋሙን በዛ ማንነቱ ሊፈጥሩና ወደ ፊት ሊያራምዱ የሚችሉ፣ በክህሎትና በትምህርት ዝግጅታቸው ከተቋሙ ማንነት ጋር የሚጣጣሙ (fit) የሚያደርጉ፣ የበቁ፣ መሪ የሆኑ ሰዎችን በተገቢው ቦታቸው በተቋማት መጠቀም መቻል ተቋሙን በማንነቱ መኖር እንዲችል ያደርጉታል። ይህ መሆን ሲሳነውና ለፖለቲካው ካላቸው ውግንና አንጻር ብቻ ታይተው ለተቋማት መሪነት ሲታጩ የተቋምን ማንነት ያሳጡታል። ተቋማትም ዘመን ተሻጋሪ መሆን አይችሉም፤ ዜጎችም ደስተኛ ተገልጋይ አይሆኑም። ሀገሪቱም በተቋማት ውህደትና አስተዋጽኦ በጥንካሬ የማትገነባ ደካማ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማሕበራዊ ማንነት ያላት ለመሆን ትዳረጋለች። በብቁ መሪዎችና፣ በጠንካራ ተቋማዊ ምሰሶ የበረታችና የፀናች ሀገርን ለኢትዮጵያዊያን እንገንባ!! ምንተስኖት መኩሪያ