tgindex
ኢስላም ነው ምርጫዬ ~ الإسلام هو اختياري

ኢስላም ነው ምርጫዬ ~ الإسلام هو اختياري

Статистика
@hdbbsbdgnjарабский
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
310
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
98
30 постов
Вовлечённость
31,6%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 31
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
58
1/48двое суток
66
1/72трое суток
71

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • ​وَإِذا خَلَوتَ بِريبَةٍ في ظُلمَةٍ وَالنَفسُ داعِيَةٌ إِلى الطُغيانِ فَاِستَحيِ مِن نَظَرِ الإِلَهِ وَقُل لَها إِنَّ الَّذي خَلَقَ الظَلامَ يَراني ​ትርጉሙም፡- በጨለማ ውስጥ (ለኃጢአት) ብቻህን ብትሆን፣ ነፍስህም ወደ ጥፋት አጥብቃ ብትገፋፋህ፤ ከአምላክህ እይታ እፈርና ለነፍስህ እንዲህ በላት፡ "ይህን ጨለማ የፈጠረው ጌታ እያየኝ ነው!" ​አላህ በግልጽም ሆነ በድብቅ ከሚፈሩት፣ ስክሪናቸው ምስክር ከሚሆንላቸው መልካም ባሪያዎቹ ያድርገን! ባረከላሁ ፊኩም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • قال الإمام ابن القيم رحمه الله :- ➹إذا لم تُخلص ؛ فلا تتعب‼️ ➹የምትሠራውን ስራ እስካላጠራህ በኢኽላስ እስካልሰራህ"" ድረስ አትልፋ‼️ [ بدائع الفوائد (٢٣٥/٣) ] ለአላህ ተብሎ ያልተሰራ ስራ ልፋት ብቻ ነው ትርፉ ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • 🎙قِيلَ لِلْإِمَامِ مَالِك رحمه الله تعالى ኢማም ማሊክ እንዲህ ተባለ፦ كَيْفَ أَصْبَحْتَ؟، فَقَالَ: فِيٰ عُمُرٍ يَنقُص، وَ ذُنُوب تَزِيد እንዴት አነጋህ ? አለም፦ እድሜዬ እየቀነሰ ወንጀሌ እየጨመረ አንግቻለሁ شَرْحُ الزَّرْقَانِيٰ عَلَىٰ الْمُوَطَّأ ٥٤/١📚 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • «وخَير الصُّحبَة الصّالحَة: الزوج الصالحُ ! «ከመልካም ጓደኞች ሁሉ  በላጩ እና የተሻለዉ  መልካም ባል ነዉ!» « يَسترُ عَيبَكِ، ولا يُفشي سرّكِ، ويُعينكِ علىٰ طاعةِ اللّٰه، وهُو خيرُ  آمِن ! «ነዉርሺን ይሸፍናል፣ ሚስጥርሺን አይበትንም፣ አላህን በመታዘዝ ላይ ያግዝሻል፣ እርሱ የተሻለ ታማኝ ነዉ።» ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • عن عُمر بن الخطّاب               -رضي الله عنه- قال:       "اعـتَـزِل مـا يُـؤذِيــك،     وعلَـيـكَ بالخليـلِ الصَّـالِـحِ،    وقلَّما تَجِدُه، وشاوِر في أمرِك    الّذِين يَخافُـون اللهَ عز وجل". شعب الإيمان للبيهقي (١٢/ ٤٧) ዑመር ኢብኑ ኧል-ኸጣብ " الله "                                     ይውደደውና                                     እንዲህ አለ "አዛ ከሚያደርግህ ነገር ራቅ፣መልካም ጓደኛ ማግኘትህ አናሳ ቢሆንም እንኳ ፈልገህ ያዝ፣ በጉዳይህ ላይ"الله"  (አሏህን) የሚፈሩትን አማክር። ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • ✅በጣም ገሳጭኹጥባ ለኳስ ደጋፊዎች ⤵️ 📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🔖بعنوان :(نصيحة لمن يشجع كرة القدم ) 🎧 የሱና መስጂድ የጁመዓ ኹጥብ ከአማርኛ ትርጉም ጋር። ⚽️ »ለኳስ ደጋፊዎች ጥብቅ ማሳሰቢያ~እና~ምክር »🚨 🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መካሪና ገሳጭ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር። 🎙 للأستاذ  الفاضل:أبو محمد محمد سعيد حفظه الله تعالى. 🎙️በኡስታዝ :አቡ መሐመድ መሐመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت يوم الجمعة -سفر - ١٤٤٨ هجرية في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى. 🗓️ ሰፈር  {3-1448 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ. https://t.me/mesjidalsunnah/24440 ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • مــن فــوائد الـحـمـد 🌱   أن الإنــســان إذا ابــتــدأ الــشــيء           🔻بـحـمـد الـلّٰـه🔻 فـإن الـلّٰـه تـعـالـى يجـعـل فـيه الـبـركة   الشيخ محمد بن صالح العثيمين (شـرح رياض الـصـالـحـين/٥_٤٦٢) 🌿  ከምስጋና ጥቅሞች መካከል     አንድ ሰው አንድን ነገር ሲጀምር "الله" በማመስገን ከሆነ" الله" በረካ ያደርግለታል ።🌿 ሼክ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ኡሰይሚን ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • ⬢ ماتيسر من سورة الحجر ⬢ 🎙| القارئ: إسماعيل الفرنسي የአሏህ..☝️ቃል 🌿 أرح سمعك وقلبك. #تلاوات #سورة_الحجر 🪴ማራኪ ቲላዋ🌸 ════ ⋆🎧⋆ ════   ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲 ════════════

  • 💬ኢማሙ ዘርከሺ رحمه الله 🔅 🔘' እንድህ ይላል ,,እውቀት የለለው 'ግንዛቤ የለለው ሰው 'አላህን የማይፈራ' ማስተንተን የማይችል ሰው.የቁርአንን ጥፍጥና አያገኝም ይላል:: ‏قال الإمام الزركشي رحمه الله : "ومن لم يكن له علمٌ وفهمٌ وتقوى وتدبرٌ؛ لم يدرك من لذة القرآن شيئاً". [البرهان في علوم القرآن ٢ /١٥٥] ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • 🍃በጀነት ውስጥ የራስህ የሆነ የዘንባባ (የተምር) ዛፍ እንዲኖርህ አትፈልግም? እስቲ አስበው… በዚህች ዓለም አንድ ዛፍ ለመትከል ገንዘብ፣ ጊዜና ጉልበት ያስፈልጋል። በጀነት ግን አንድ የዘንባባ ዛፍ ለማግኘት በአፍህ አንድ ዚክር ብቻ በል ፦ 🌿 سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ነቢዩ ﷺ እንዳሉት፦ «مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ غُرِسَتْ لَهُ نَخْلَةٌ فِي الْجَنَّةِ» ሱብሃነ አላህ የቢሀምዲሂ ያለ ሰው ጀነት ውስጥ የተምር ዛፍ ይተከልለታል ✨ አንድ ዚክር… 🌴 አንድ የጀነት የዘንባባ ዛፍ! እንግዲያውስ ወንድሜ አትዘግይ። አሁኑኑ በል❗️ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • ⬢ تلاوة جميلة لسورة الشمس ⬢ 🎙| القارئ: الشيخ مصطفى النعمي 🥀 أرح سـمـعـك. #تلاوات #سورة_الشمس ════ ⋆🎧⋆ ════   ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲 ════════════

  • ✍قال الإمام ابن القيم ⭐️العبد يموت على ما عاش عليه، ويبعث على ما مات عليه. #مفتاح_دار_السعادة ⭐️የሰው ልጅ በናረበት ነገር ላይ ነው የሚሞተው በሞተበት ነገርም ላይ ይቀሰቀሳል ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • ✅ አስለቃሽ የጁሙዐ ኹጥባ ትርጉም! 🚨ጉሊት ላይ ለሚሰሩ እናቶች እንዘን🚨 ✓ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድር አላህ ይጠብቀው። 🕌  ሱና መስጂድ አዲስ አበባ(ካራ ወታደር ሰፈር) 📅 ጁሙዐ 1 - 12 - 2018 EC📅 https://t.me/mesjidalsunnah/24745 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • 🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 قال عامر بن الظرب: «الزَّوج الصَّالح أبٌ بعد أب» [طبائع النساء(٢٧)].                               ˓٭˛✿🌹🍃 አሚር ቢን አዘርብ እንዲህ ብለዋል፦ «መልካም ባል ከአባት በኋላ እንደ አባት ነው።» [የሴቶች ባህሪ (27)] ˓٭˛✿🌹🍃 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • ​قلبي كقبري لا يسكنه اثنان وحبي كموتي لا يتكرر مرتين ልቤ እንደ መቃብሬ ነው ሁለት ሰው አይኖርበትም፤ ፍቅሬም እንደ ሞቴ ነው ሁለት ጊዜ አይደገምም። ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⤵️ •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • *‏شَرحَ اللَّهُ صَدر كُلِّ مِنْ صَلَّى عَلَى النَّبِيِّ مُحَمَّد.ﷺ*... *اللهم في ليلة الجمعة، اجعل لنا فيها دعوةً لا تُرد، ورزقًا لا يُعد، وبابًا إلى الجنة لا يُسد، واغفر لنا ولوالدينا ولمن نحب، واشفِ مرضانا، وارحم موتانا، وأصلح قلوبنا وأحوالنا.🤲🌿* ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲

  • 🔖የጁምዓ ቀን ሱናዎች!..📏🪶📏⚠️⚠️ 🌼1️⃣ الـغـسـل ገላን መታጠብ 🌼2️⃣ الـتـطـيـب ለወንዶች ሽቶ መቀባት 🌼3️⃣الـسـواك ሲዋክ መጠቀም 🌼4️⃣لـبـس الـجـمـيـل ጥሩ ልብስ መልበስ 🌼5️⃣الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🌼6️⃣ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🌼7️⃣الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ 🌼8️⃣الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(🤍) ✅በነብዩ(🤍)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(🤍) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (🤍)  •━════✿🍃🌼 🍃✿════━• ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ { https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }

  • ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲 [ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲

  • ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ ⤵️ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈• 📎{ https://t.me/+dHHqz7HRnt9kM2Vk }📲• 📎[ https://t.me/hdbbsbdgnj ]📲