- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 100
- 1/48двое суток
- 114
- 1/72трое суток
- 123
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
قال رسُول ﷲ ﷺ: من سأل ﷲ الجنّةَ ثلاثَ مراتٍ؛ قالت الجنّة: اللّهمّ أَدخِلْه الجنّةَ، ومن استجار من النّارِ ثلاثَ مرّاتٍ؛ قالت النّار: اللّهمَّ أَجِرْه من النّار.
“እንትና እኮ አረብ ሀገር ናት፣ ግን ለቤተሰቧ ቤት አልሰራችም” የምትሉ ሰዎች… እናንተ የምታዩት እሷ የምትኖርበትን ሀገር ነው፤ እሷ ግን የምትሸከመውን ኃላፊነት፣ የምታልፈውን ትግልና የምታፈስሰውን እንባ ማንም አያውቅም። አረብ ሀገር መኖር ማለት ሁሉም ነገር ቀላል ማለት አይደለም… አንዳንዶች በሩቅ ሀገር ሆነው ለቤተሰባቸው የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው። ስለዚህ ከማውገዝ በፊት፣ ትንሽ እንረዳቸው… 𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 𝑙𝑖𝑘𝑒 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 ➷ ➷ ➷ ➷ ╭┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅┐ ⚘ 🌺 https://t.me/+PA34V1onLf5jNDc0 🌺⚘ ╰┅━━━━•🍃⚘🍃•━━━━━┅╯
"لِمَنِ المُلكُ اليَومَ لِلَّهِ الواحِدِ القَهّارِ"
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
ሴት ልጅ በተፈጥሯዋ የሚያቀብጣትን ባል ትወዳለች... ባሏ ዘንድ እንዴ ህፃን መሆን መቅበጥ ያምራታል ልክ በአባቷ ትኬሻ ላይ መውጣት መውደቅ እንደሚያምራት ስታገባ ደግሞ በባሏ ትኬሻ መውጣት መውረድ መጫወት ያምራታል!! ያኔ በትካሻህ ስትረማመድ ስትዘል እንዴት ብትንቀኝ ነው የሷ መጫዋቻ ነኝ እንዴ ብለህ ክብርህ የተነካ የተዋረድክ መስሎህ እዳትጮህባት አደራ!? በዚህ ጉዳይ እንደ ህፃን ያደርጋታል ተፈጥሮም ጭምር ስለሆነ በተቻለህ በዚህ ጉዳይ አቅባጭ ባል ሁንላት ! https://t.me/hdbxvvdh https://t.me/hdbxvvdh
-' قال رسول الله ﷺ: "أسْعَدُ النَّاسِ بشَفَاعَتي يَومَ القِيَامَةِ،مَن قالَ: لا إلَهَ إلَّا اللَّهُ خَالِصًا مِن قَلْبِهِ" صحيح البخاري
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮 ☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። 👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️ [ፉደይል ኢብኑ ኢያድ] https://t.me/hdbxvvdh https://t.me/hdbxvvdh
без подписи
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
✍አግባ ስትባል እድሜዬ አልደረሰም ትላለህ . . . . . 🍁ለዚና ሲሆን ግን ደርሰሃልል ፣ ለመጀናጀን ደርሰሃል አጂብ.... وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! አስቡበት አዩሃ ሸባብ❗️ ♻
без подписи
ነገራቶች በበረቱብን እና በጠበቡብን ጊዜ እንደ ቁርአን ግምባር ቀደም አጽናኝ እና እውነተኛ አጫዋች አጊኝተን እናውቃለን?
ባልሽ ካንቺ እንዲርቅና ቤቱን እንዲጠላ ሰበብ የሚሆኑ ሰበቦች 1. ለሱ አክብሮት የሌለት ከሆነ በተግባርም በቃላትም እሱን የሚያስቀይሙ ነገሮችን ማረግ ከስህተትሽ የማትታረሚ ምክር የማትቀበይው መሆን 2. በሚያደርገው ጥሩ ነገር የማታመሰግኒው የማታበረቻችው ከሆነ ጥሩ ፊት ጥሩ ፈገግታ የማሰጪው ከሆነ 3. በተደጋጋሚ ማኩረፍ እሱን የማታጫውችው መሆን ለሱ ጊዜ የማሰጪው መሆን 4. አለመታዘዝ አሰልቺ ድርቅ ያለ ባህሪ መያዝ ከሱጋ ተከራካሪ መሆን ሰላም የምነሺው መሆን 5. ለሱ የማትዋቢለት ራስሽን የጣልሽ ምንም ለባልሽ የሚስበው ደስ የሚለው ነገር የማታረጊ መሆን ደንታ ቢስ ለሱ መዋብን የተውሽ ጥሩ መአዛ ጥሩ እይታ ካንቺ የማያገኝ መሆኑ 6 .አለመታመን ለሱ አለማዘን እሱን አለመንከባከብ 7. ለስሜቱ ትኩረት አለመስጠት የባሏን ሀቅ መዘንጋት ቸልተኛ መሆን 8. የማይወደውን የሚያስከፋውን ነገር ማረግ እነዚህን ነገሮች ባልን እንዲርቅ የሚያረጉ ነገሮች ናቸውና እህቶቻችን ከእነዚህና ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎች መራቅ ለባላቸው ጥሩዎች መሆን አለባቸው https://t.me/hdbxvvdh https://t.me/hdbxvvdh
في اللحظة اللي هتقول فيها لنفسك: "خلاص... مفيش أمل"، افتكر إن ربنا هو القادر على تغيير كل شيء في لحظة. فلا تيأس أبدًا، فربك إذا أراد شيئًا قال له: كن فيكون، وقد يأتيك الفرج من حيث لا تحتسب، وفي الوقت الذي تظنه مستحيلًا. اللهم ارزقنا فرجًا قريبًا، وجبرًا جميلًا، ورزقًا لا ينقطع، وأملًا لا يخيب. 🤲
ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)
✍የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!🤲
እቅዲሺን ሀሳብሺን ከሚያበላሹ ነገሮች በጣም ትልቁ እና ዋናውነገር :- እምትወጂውን ማዲረግ !! ይህ ዋጋ ያስከፍልሻል የሚጠቅምሺን ትተሺ የምወጂውን አታዲርጊ ስሜትሺን አትከተይ እቢማለት ልመጂ የፈለግነውን ማዲረግ አንቺልም!! በቻልሺው አቅም እራስሺን ምከሪ ላቺ እራስሺ ነሺ ያለሺው ያኡኽቲ 🌸🍃🌸 🥀 🍃 كُونِي سلفيّة .. على طريق السلف الصّالح و أبشري بالخير .. 🌷 https://t.me/+PA34V1onLf5jNDc0
"የእውነት የምቶደውን ሰው ማግኘት ቀላል ነው። የእውነት የሚወድህን ሰው ማግኘት ግን ከሳር ክምር መርፌ ፍለጋ እንደሚባለው ነው"🌹
без подписи