- Последний пост
- 6 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 452
- 1/48двое суток
- 1 663
- 1/72трое суток
- 1 794
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1784041751-c42vJ
በአውሮፓ የእርሻ መሬቶች ላይ የተተከለው ግዙፍ የህዋ መመልከቻ ስለ ቴሌስኮፕ ስናስብ አብዛኛውን ጊዜ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው በተራራ አናት ላይ በሚገኝ ምልከታ ጣቢያ ውስጥ የተገጠመ ግዙፍ የብርጭቆ መስተዋት ወይም ደግሞ እንደ ሀብል እና ጄምስ ዌብ ያሉ የከፍተኛ ቴክኖሎጂ ዉጤት የሆኑ እና በጠፈር ላይ የሚገኙ ቴሌስኮፖች ናቸው። ለዘመናት ስለ ህዋ ያለን እይታ የተቃኘው የሚታይን ብርሃን ለመያዝ እና የከዋክብትን እንዲሁም የጋላክሲዎችን ጥራት ያላቸው ባለቀለም ፎቶዎች ለማንሳት በተሰሩት በእነዚህ የብርጭቆ እና ብረት ውጤቶች በሆኑ የኦፕቲካል (Optical) ግዙፋን መሳሪያዎች ነበር። ነገር ግን ጽናፈ ዓለም ዓይኖቻችን ከሚያዩት በላይ በብዙ ሌሎች ቋንቋዎች ይናገራል፤ ቀደምት ቴሌስኮፖች ሊያዩአቸው የማይችሉትን ሚስጥሮች የማይታዩ የብርሃን ሞገዶችን በመጠቀም ያስተላልፋል። ሙሉ ጦማሩን እዚህ ያንብቡ፦ https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1785517094-dQLV4
https://hewa.ethiosss.org/blog/2025-3-comet-c2025-r3-panstarrs-celestial-visitor-with-tail-naJd2
አዲስ ጦማር፦ የኢትዮጵያ ደናክል ስምጥ የሌሎች ፕላኔቶች ህይወትን በተመለከተ ምን ያስተምረናል? ሙሉውን ጦማር ህዋ+ ላይ ያንብቡ https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1784823992-btwfA
Check out: Valentina Tereshkova: The First Woman In Space; Biography https://hewa.ethiosss.org/news/uvalentina-tereshkovantitled-news-2arMo
https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1781596878-5Enp7
Read this: ከዋክብት እና እኛ፡ ማለቂያ በሌለው የሌሊት ሸራ ላይ የምንጠይቀው የዘመናት ጥያቄ (ክፍል ፩) https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1781160024-c7kNm
https://hewa.ethiosss.org/news/nasa-announced-the-artemis-iii-mission-crew-iTsnU
Check out: ናሳ የአርጤምስ ሦስት ጠፈርተኞችን አስተዋወቀ፡ ወደ ጨረቃ ከመመለሳችን በፊት መሳካት ያለበት ወሳኝ ተልዕኮ https://hewa.ethiosss.org/news/news-1781079976-gJ99j
የምዕራብ ሰማይ ድንቅ ትዕይንት፡ የዝሁራ እና መሽተሪ ማራኪ ግጥምጥሞሽ - ESSS Blog
🎙The Universe if full of stories! Hewacast - Coming soon on Hewa+ ✨Learn more at: hewa.ethiosss.org/hewacast #ESSS #Hewaplus #HewaCast
https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1780641298-1sPAF
https://hewa.ethiosss.org/blog/starship-flight-12-the-v3-debut-part-3-of-a-spacex-starship-series-SoLGG
The Block 2 Flight Campaign and Iteration Attrition: Part 2 of a SpaceX Starship Series - ESSS Blog
https://hewa.ethiosss.org/blog/architectural-evolution-and-engineering-paradigms-of-the-spacex-starship-part-1-of-a-spacex-starship-series-QjjxA
https://hewa.ethiosss.org/news/65th-anniversary-of-yuri-gagarins-space-flight-yuris-night-celebrated-in-ethiopia-pxc5Y
https://hewa.ethiosss.org/news/65-mY48S
https://hewa.ethiosss.org/blog/2-dDLbh
https://hewa.ethiosss.org/blog/article-1776007376-VamTW
#ሰበር_ዜና የናሳ እና የካናዳ ስፔስ ኤጀንሲ ጠፈርተኞች ከ10 ቀናት ታሪካዊ የሕዋ ላይ ቆይታ በኋላ፣ በሀገራችን ሰዓት አቆጣጠር ከእኩለ ሌሊት ላይ በፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ በሰላም አርፈዋል። "ኦሪዮን" የተሰኘውን መንኮራኩር የተጠቀመው ይህ የአርጤምስ 2 ተልዕኮ፣ ከ1972ቱ የአፖሎ 17 (Apollo 17) ተልዕኮ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጨረቃ የተመለሱ ጠፈርተኞች ያረፉበት ሲሆን፤ የሰው ልጅ ዳግም ወደ ጨረቃ እና ማርስ ለሚያደርገው ቀጣይ ጉዞ ትልቅ ምዕራፍ ከፋች ሆኗል። ሙሉ ዜናውን ያንብቡ! https://hewa.ethiosss.org/news/2-fs3ul @hewaplus