tgindex
قناة الأخ أبو عفان الحبشي

قناة الأخ أبو عفان الحبشي

Статистика
@heyregnaарабский

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة الأخ أبو عفان الحبشي. ✍ ፁሁፎች ✍ 📝 አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች 📝 ⭐🌙እንዲሁመ ኢስላማዊ መልዕክቶችን እና ⭐🌙 የተለያዩ መረጃዎችን ለናንተ ጀባ ምንልበት ቻናል ነው

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
283
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
319
20 постов
Вовлечённость
112,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
176
1/48двое суток
201
1/72трое суток
217

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Channel photo updated

  • አቡል በቃዕ አረንዲ ስፔን፣ የቀድሞዋ አንዳሉስ፣ ለብዙ መቶ አመታት በእስልምና አስተዳደር ስር የነበረችዋ ከዛ ቡሃለ የደረሰባትን ውድቀት በግጥም መልኩ ያስቀመጠበት አሳዛኝና አስለቃሽ ግጥም የተወሰደ።

  • አላህዬ የኔ ጌታ.. በወደድከው ለእኔ አቅደህ በለገስከኝ ሁሉን ቀድመህ አገኛለሁ ፍፁም ብልጫ ኸይር ያለው ነው ያንተ ምርጫ! الحمدلله على كل حال https://t.me/heyregna

  • مع عظمة الله كلام مؤثر وجمييييل

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የዓሹራ ትሩፋት ... 🌴 ከነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ እንደመጣው እሳቸው የ"ዐሹራ ቀን" ይፆሙት ነበር። እንዲሁም ሰዎችንም ያነሳሱ ነበር። ምክንያቱም ፦ አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና ፊርዓውንና ተከታይ ህዝቦቹን ያጠፋበት ቀን ስለነበረ ነው። 💐 በመሆኑም በሁሉም ወንድና ሴት ሙስሊም ላይ አላህን ለማመስገን በሚል መፆሙ "ሙስተሓብ" (የተወደደ) ይሆንለታል። 🌺 እሱም ከ"ሙሓረም" ወር 10ኛው ቀን ነው። 👉 የሁዳዎችን በዚህ ነገር ለመቃረን ሲባል ከፊትለፊቱ አንድ ቀን ወይም ከኋላው አንድ ቀን መፆሙ የተወደደ ይሆናል። ሦስት ቀን ማለትም ፦  9ኛውን 10ኛውንና 11ኛውን ቀን ቢፆምም ችግር የለውም። ምክንያቱም ፦ ነብዩ ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) « የሁዳዎችን አንድ ቀን ከፊት ወይም አንድ ቀን ከኋላ ፆማቹ ተቃረኗቸው። » ብለዋልና። በሌላ የሐዲስ ዘገባም « አንድ ቀን ከፊት ወይም አንድ ቀን ከኋላ ፁሙ። » 👉 ከነብዩ ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ተረጋግጦ እንደመጣው ስለ "ዐሹራ" ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ ፦ « አላህ ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያብስበታል አሉ !!! » 👉 ዕለቱም ጁምዓ ዐሹራ 10 ነው። ((( ታላቁ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ ))) 👉 ማሳሰቢያ ❗️ዘንድሮ ሙሓረም 10 ሐሙስ ነው ! 📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

  • 🚨ይደመጥ! ይደመጥ! የደመጥ! 🔖​ስለ ኸሊድ ክበሮም ዐቂዳ ከደርስ መሀል የተሰጠ፣ መደመጥ ያለበት ማብራሪያ። ​🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ (አላህ ይጠብቃቸው) ​🕰️ ዘወትር ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ከመግሪብ ሰላት በኋላ ከሚሰጠው ደርስ የተቀነጨበ። 📎http://t.me/mesjidalsunnah/23985

  • إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا . [ الأحزاب: ٥٦ ] . يستحب الإكثار من الصلاة على النبي ﷺ ليلة الجمعة ويوم الجمعة . https://t.me/heyregna

  • 🔮 سنن الجمعة ومستحباتها 🖼🍃 🕌 • الأغتسال، 🛁 • التطيب، 🧪 • لبس أحسن الثياب، 🦺 • قراءة سورة الكهف، 📖 • كثرة الصلاة على النبي ﷺ، 📿 • السواك، 🪥 • التبكير إلى المسجد، 🕌 • تحرى ساعة الإجابة، 🕔 • الدعاء عصر الجمعة . 🤲 https://t.me/heyregna

  • 💥እነሆ ሳዑዲ ላይ ዛሬ እሁድ መግሪብ ላይ ጨረቃ በመታየቱ የዙልሂጃ በላጮቹ አስሩ ቀናቶች ነገ ሰኞ አንድ ብለው ይጀምራሉ። 💥በመሆኑም ነገ ሰኞ(10/9/2018E.C) የ1447ኛው አመተ ሂጅራ የመጨረሻው ወር የመጀመርያው ቀን ትሆናለች ማለት ነው። ⭕️በመሆኑም ኡዱሒያ (እርድ) ወጪ ማድረግ የፈለገ ሰው ከዛሬ እሁድ (10/9/18 E.C) ከመغሪብ ሰዐት ጀምሮ ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ እንዲሁም ከጉያ ፀጉሩ ምንም መንካት አይፈቀድለትም‼️ 📮ከነገ ሰኞ ጀምሮ ከፊታችን ያሉት ብልጫ ያላቸውን የዙልሒጃ አስሩ የመጀመርያ ቀናቶች እንዴት ማሳለፍ አለብን👇 ⤵️እነዚህን ከዱንያ ሁሉ በላጭ የሆኑ ቀናቶችን በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች ለማሳለፍ መዘጋጀት ይኖርብናል። 💥ልንፈፅማቸው ከሚገቡ ዒባዳዎቸ በጥቂቱ⤵️ 👉በተለየ መልኩ ተክቢራ ማለትን በማብዛት👇 الله أكبر . الله اكبر . الله اكبر. لا اله الا الله والله اكبر الله اكبر ولله الحمد. 📮በተጨማሪም⤵️ 👉ቁርዓን በመቅራት፣ 👉ሰደቃ በማድረግ(በመስጠት)፣ 👉ፆም በመፆም፣ 👉ሱና ሰላቶችን በማብዛት፣ 👉እሰረቲግፋር በማብዛት፣ 🤲ወደ አላህ በመመለስ፣ ↪️እንዲሁም ተክቢር፣ ተህሊል፣ተስቢሕ  በማድረግና በአጠቃላይ በተለያዩ ዒባዳ አይነቶች ላይ ያለመታከት መወጠር ይኖርብናል። 🤌ስለዚህ ከዛሬ እሁድ ከመግሪብ ጀምራችሁ ወገባችሁን ጠበቅ በማድረግ በዒባዳ ልትጠነክሩ ይገባል። ✍ነገ ሰኞ (10/9/18E.C)ዙል_ሒጃ አንድ ከሆነ የሚመጣው እሮብ ሳምንት 18/09/18E.C (ዙል_ሒጃ /9/ 1447 ) ወይም ሁጃጆች  የዐረፋ ተራራ ላይ የሚቆሙበት ቀን ይሆናል። ⭕️ትክክለኛው የዐረፋ ቀን ማለት ሀበሾች ዘንድ የሚታወቀው የእርዱ ቀን ሳይሆን ከእርዱ አንድ ቀን በፊት የሚገኘው የዙል_ሒጃ ዘጠነኛው ቀን ነው። 👉የዐረፋ ቀን ተብሎ የተሰየመውም የሀጅ ዒባዳ ላይ ያሉ ሰዎች (ዐረፋ ተራራ)  ላይ ስለ ሚቆሙ ነው። 👉ይህ ቀን ማለት ደግሞ በአጠቃላይ በዓመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች ከ(እርዱ)ወይም ከ አስረኛው ቀን በመቀጠል 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው በላጩ ቀን ነው‼️ ⤵️ልዩ በሆነ መልኩ  ዘጠነኛው ቀን ካሉት ቱሩፋቶቹ ውስጥ👇 👉ይህንን ዘጠነኛውን ቀን የፆመ የሆነ ሰው የሁለት ዓመት ወንጀሉን እንዲታበስለት ያደርገዋል‼️ እንዲሁም… 👇 👉ልቅ በሆነ መልኩ በየተኛውም ቀን ወደ አላህ ከሚደረገው ዱዓ በዚህ ቀን የሚደረገው ዱዓ ይበልጥ በላጭነትና ተቀባይነት ያለው ዱዓ ይሆናል‼️ ✍🏿 የሚመጣው እሮብ ሳምንት(19/9/18E.C) ደግሞ የዙል-ሒጃ አስረኛው ቀን ( የዒደል_አድሓ ወይም (የእርዱ ቀን )) እኛ ሀበሾች ዘንድ በተለምዶ ዐረፋ ተብሎ የሚታወቀው ቀን ይሆናል። ▶️ይህ ቀን ነው በዓመቱ ውስጥ ካሉ ቀናቶች በአጠቃላይ «በላጩ ቀን» የተባለው‼️ 🔹በዚህ ቀን ከሚደረጉ ትልልቅ ዒባዳዎች ውስጥ⤵️     👉 ✅የዒድ ሰላት እና   👉🔪የኡዱሕያ እርድ ይገኙበታል‼️ 👆እነዚህ ሁለቱ ዒባዳዎች «ሰላት እና እርድ» እስልምና ግልፅ ከሚደረግባቸው ትልልቅ ምልክቶች በመሆናቸው ሁላችንም በያለንበት ሆነን በድምቀትና በነሻጣ ልናሳልፋቸው ይገባናል።‼️ 👉🔪የኡዱሕያ እርድ የዒድ ሰላት ከተሰገደበት ሰዓት ጀምሮ ተከትለውት  የሚመጡ ሶስት ቀናቶች ማለትም በዘንድሮው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እስከ ቅዳሜ (22/09/18E.C) መግሪብ ድረስ ባለው ጊዜ ኡዱሂያ ማረድ ይቻላል። 🔹ከዒድ በኋላ ያሉ ሶስቱ ቀናቶች ማለትም፦ሀሙስ፣ጁሙዐና ቅዳሜ አያመል ተሽሪቅ  በመባል የሚታወቁ ቀናቶች ሲሆኑ በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ መፆም የተከለከለ ነው‼️ 💥የአላህ መልዕክተኛ እንደ ገለፁት እነዚህ ቀናቶች 👉የሚበላባቸው፣    👉የሚጠጣባቸው እና       👉አላህን የሚታወስባቸው ቀናቶች ናቸው። ⛔ማሳሰቢያ‼️ ⭕️በእነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከላይ ለመጥቀስ እንደ ተሞከረው ከሱና ተቃራኒ በሆነ መልኩ ከሚፈፀሙ እስልምና ከማያውቃቸውና አዲስ ፈጠራ (መጤ) ከሆኑ ሙሐለፋዎች ውስጥ👇 ⛔የዙል_ሒጃ ዘጠነኛው ቀን አንዳንድ አካባቢ ላይ"ትንሹ ዐረፋ" ወይም "የሴቶች ዐረፋ" ተብሎ የሚዘጋጀው ድግስ (ፕሮግራም) እና ⛔የዙል_ሒጃ አስራ አንደኛው ቀን (በዒድ ማግስት) 🔥"ለሞቱ ሰዎች" ተብሎ የሚዘጋጀው ድግስ (ፕሮግራም) ይገኙበታል። 👆እነዚህ ሁለቱም ቀን የሚደረጉ ሙኻለፋዎች ምንም ዐይነት መረጃ የሌላቸውና የረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መንገድ የሚቃረኑ በመሆናቸው ሁላችንም በደረስንበት ቦታ ይህንን ቢድዐ እና ልማድ ልናወግዝና የድርጊቱ ፈፃሚዎችም ልናስተምር  ሙኻለፋ መሆኑን ማስገንዘብ ይኖርብናል‼️ 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20586

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰደቃ ሰጪና መልካም ሰሪ ሰዉ ላይ የሰዉ ዓይን በሽታ እንዲሁም ሂስድ (ምቀኝነት)  በከባድ ሁኔታ ሊቆጣጠረዉ አይችልም እንደዉ በተወሰነ መልኩ ቢነካዉ እንኳን አላህ ይረዳዋል ።    ሰደቃ የሚሰጥ ሰዉ እሱ ፍራሹ ላይ ሆኖ  የሚያገለግሉት የሚጋደሉለት ሰራዊቶች ፣ ወታደሮች አሉት።   ወታደር የሌለዉ አካል ጠላቶች ሊቆጣጠሩት ይቀርባሉ።       ኢብን አልቀይም 👉https://t.me/AbuEkrima

  • https://t.me/heyregna

  • 📮በድጋሚ የተለቀቀ ሰላት ላይ እንዲሁም በማንኛውም ወቅት ዱዕ ለማድረግ አረበኛ አልችልም ያላችሁ ኢሀው በአማርኛ ከነ ትርጉማቸው ጀባናቹ (...አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን አዛቢ ጀሀነም ወሚን አዛቢል ቀብር ወሚን ፊትነቲል ማህያ ወል መማት ወሚን ፊትነቲል መሲሂ ደጃል. .) ትርጉም ጌታዬ ሆይ ከጀሃነም ቅጣት እንዲሁም ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለው በሂይወትም ሆነ ከሞት ቡሃላ ካለው ፈተና እንዲሁም ከደጃል ፊትና ባንተ እጠበቃለው (...አሏሁም ኢግፊር ሊ ዘንቢ ኩለሁ ዲቀሁ ወጂለሁ ወአወለሁ ወአኺረሁ ወአላኒየተሁ ወሲረሁ...) ትርጉም ጌታዬ ሆይ ወንጀሌን ማረኝ ሁሉንም ትንሹንም ትልቁንም የመጀመሪያንም የመጨረሻውንም በግልፅ ምሰራውንም ይሁን በድብቅ ምሰራውንም ( ...አላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ ወያ ሙሰሪፈል ቁሉብ ሰሪፍ ቀልቢ አካ ጧኣቲክ...) ትርጉም ልቦችን የምታገለባብጥ የሆንከው ጌታ ባንተ ዲን ላይ ልቤን አፅናት ልቦችን የምታዘዋውር የሆንከው የኔን ልብ አንተን ወደ መታዘዝ አዙራት (...አላሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂብል አፍወ ፋእፉ አኒ ...) ትርጉም ጌታዬ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ (...አሏሁመ አኢኒ አላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ኢባደቲክ...) ትርጉም ጌታዬ ሆይ አንተን በማስታወስ ላይ እንዲሁም በማመስገን እና ያማረ የሆነን አምልኮን እንዳደርግ አግዘኝ (...አሏሁም አኡዙ ቢሪዳከ ሚን ሰኸጢክ ወቢሙአፋቲከ ሚን ኡቁበቲክ ወአኡዙ ቢከ ሚንከ ላኡህሲ ሰናአን አለይከ አንተ ከማ አስነይተ አላ ነፍሲክ...) ትርጉም ጊታዬ ሆይ ካንተ ቁጣ በውዴታህ እጠበቃለው በይቅርታህ እጠበቃለው ከቁጣህ ካንተው ከራስህ በራስህ እጠበቃለው ........ (...አሏሁመ ለከ ሰጀድቱ ወቢከ አመንቱ ወለከ አስለምቱ ወአለይከ ተወከልቱ ሰጀደ ወጅሂ ሊለዚ ኸለቀሁ ወሰወረሁ ወሸቀ ሰምአሁ ወበሰረሁ ፈተባረከሏሁ አህሰኑል ኻሊቂን...) ትርጉም ጊታዬ ላንተ ሰገድኩ ባንተም አመንኩ ላንተም እጅ እግርን ሰጠሁ ባንተም ላይ ተመካሁ በፊቴ ተደፋው ለዛ ለፈጠረው ለቀረፀው መስሚያን እና መመልከቻን ለሰነጠቀው እልቅና ሁላ ለሱ የተገባ ነው አሳምሮ ለሚፈጥረው አምላክ (...አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን ዘዋሊ ኒእመቲክ ወተሀውሊ ኣፊየቲክ ወፉጃአቲ ኒቅመቲክ ወጀሚኢ ሰኸጢክ...) ትርጉም ጌታዬ ሆይ የሰጠኸኝ ውለታዎችህ ከመወገድ የሰጠኸኝ አፊያ ከመቀየር ድንገት ከሚመጣው ቅጣትህ ባጠቃላይ ካንተ ቁጣ ባንተው እጠበቃለው (...አሏሁመ ኢኒ አስአሉከል ሁዳ ወቱቃ ወልአፋፈ... ወልጊና) ትርጉም ጌታዬ ሆይ ቀናውን መንገድ እንዲሁም መብቃቃትን እና ጥቡቅነትን እለምንሃለው (...አሏሁመ እስሊህ ሊ ዲኒ አለዚ ሁወ ኢስመቱ አምሪ ወአስሊህ ሊ ዱንያየ አለቲ ፊሃ መኣሺ ወአስሊህ ሊ አኺረተለቲ ኢለይሃ መኣዲ ወጅአሊል ሃያተ ዚያደን ሊ ፊኩሊ ኸይር ወጅአሊል መውተ ራሃተን ሊ ሚን ኩሊ ሸር...) ትርጉም ጌታዬ ሆይ የጉዳዬ ሁሉ መጠበቂያ የሆነውን ዲኔን አስተካክልልኝ የምኖርበት የሆነውን ዱንያዬንም አስተካክልልኝ የምመለስበት የሆነውንም አኺራዬን አስተካክልልኝ በሂይወት ስኖርም ኽይር ላይ ምጨምር አድርገኝ ሞቴንም ሸር ከተባለ ነገር ሁሉ ማርፍበት አድርግልኝ ብዙ ሰው ሊጠቀምበት ይችላልና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ والدال على الخير كفاعله https://t.me/heyregna

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📻 تسجيلات مسجد النصر (شرو) السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ነስር (ችሮ) የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር። 🎤 إبعاد الهمم عن مشاهدة كرة القدم🎙 ♻️እግር ኳስ መመልከት ያለው ጉዳት !! 🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። 🎙 للأخ:أبي الليث فوزان بن سعيد الحبشي حَفِظَهُ الله تَعَالَىٰ وَرَعَاهْ 🎙️ በወንድማችን ፈውዛን ሰዒድ ኣሏህ ይጠብቀው። 📄ረመዷን 10-08-1447.... ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🖇https://t.me/chero_msgdelneser https://t.me/heyregnaa

  • ✍ ቀኑን ሙሉ ጾመህ ተርበህ ትውልና.... ፉጡር ላይ ቲንሽዬ ምግብ እንደጎረስክ ጠግበህ የቀን ሙሉ ረሀብህ ስትረሳው; የዱንያ መከራ ምን ያህል የረዘመ ቢመስልም አብቅቶ እንደሚረሳ ትገነዘባለህ። የማይቋረጥ ደስታ ወይም የማያበቃ መከራ ያለው አኼራ ላይ ነውና; ግብህ ድካምህ ለአኼራህ ይሁን!! https://t.me/hamdquante/10138

  • ​🌙 የረመዳን የምስራች! 🌙 ​ጨረቃ ታይታለች! 🎊 ነገ ረቡዕ 2026/1447 የመጀመሪያው የረመዳን ቀን ነው! 🕌✨ ​እንኳን ደስ አላችሁ! ረመዳን ሙባረክ! 🌙🕋🎊 ​🚨 አስቸኳይ ዜና! ​ጨረቃ: ታይታለች! 🌙 (رُؤي الهلال!) ​ጾም: ነገ ረቡዕ ይጀምራል! ✨ (الصيام يبدأ غداً الأربعاء!) ​ዓመት: 2026 / 1447 🕋 (العام 2026 / 1447) ​መልካም የረመዳን ወር! 🙌🌙 (شهر رمضان مبارك!)

قناة الأخ أبو عفان الحبشي — tgindex