tgindex
HIRA MIDDLE & SECONDARY SCHOOL

HIRA MIDDLE & SECONDARY SCHOOL

Статистика

ይህ ለሒራ መካከለኛና 2ኛ ደረጃ ተማሪዎች መረጃ መለዋወጫ ገጽ ነው።

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
46
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
193
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
173
40 постов
Вовлечённость
89,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 46
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
95
1/48двое суток
108
1/72трое суток
117

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ለሁሉም የአክሲዮን ባለቤቶች

  • ​🎓 AKKAADAAMII HIRAA ​"ICON OF EXCELLENCE" ​✨ Galmee Barattoota Haarawaa fi Buleeyyii! ✨ ​Akkaadaamiin keenya caasaa isaa haarayoomsee, barsiisoota buleeyyii fi muuxannoo olaanaa qaban qopheessuudhaan barattoota keenya simachuuf qophii isaa xumuree galmeessuu jalqabeera. ​🎁 Badhaasa fi Jajjabeeysaa Kaffaltii Addaa ​💰 Kaffaltii Waggaa: Maatiiwwan kaffaltii waggaa bakka takkatti kaffalan 10% hir'isa argatu. ​💳 Kaffaltii Seemistaraa: Kanneen seemistaraan kaffalan immoo 5% hir'isa argatu. ​📲 Odeeffannoo Dabalataatiif: ​📱 0912609341 ​📱 0913489879 ​🏃‍♂️ Yeroodhaan galmaa'aa, carraa kaffaltii hir'isaa kanatti fayyadamaa

  • без подписи

  • ​🌟 ማስታወቂያ 🌟 ​📣 ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች እና ተማሪዎች! 📣 ​📅 የአካዳሚያችን የክረምት ትምህርት መርሀ ግብር ነገ ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም ይጀምራል። ​📚 የሚሰጡ ትምህርቶች፦ ከኬጂ 3 (KG 3) እስከ 6ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች መሰረታዊ የሆኑትን፡ ​🕋 አረብኛ ​🕌 ተርቢያ ​📖 ቁርአን ​🔤 እንግሊዝኛ ​🔢 ሂሳብ ማስተማር ጀምረናል። ​📝 ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ሲመጡ፦ ​📓 ለአረብኛ፣ ለእንግሊዝኛ እና ለሂሳብ ትምህርት መፃፊያ የሚሆን ደብተር ይዛችሁ እንድትገኙ። ​📍 ቦታ፦ በጁኒዬር ጀርባ በሚገኘው 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ላይ ​✨ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን! ✨

  • ​📢 አስቸኳይ እና ወሳኝ ማሳሰቢያ ለሁሉም የአካዳሚው አባላት/ባለአክሲዮኖች! 📢 ​🗓️ ዛሬ ሀምሌ 12/2018 ዓ.ም የተካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ባለፉት 4 ወራት የተከናወነውን የቅድመ ኦዲት ግምገማ ሪፖርት መርምሮ እና በስፋት ተወያይቶ የቀረቡለትን የውሳኔ ሃሳቦች በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ በስኬት ተጠናቋል። በመጨረሻም  ቦርዱ ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም ባካሄደው የ2019 በጀት ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የአባላት ሰነድን ባስቸኳይ የመልሶ ማደራጀት ሥራ እንዲሠራ  በመወሰኑ ለጠቅላላ ጉባኤው ቀርቦ ፀድቋል። ​🔥 ስለሆነም እስከ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ል ድረስ የሚጠበቅባችሁ አስገዳጅ ግዴታዎች፦ ​ሁሉም አባላት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ል ባለው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፦ ​1️⃣ የብሔራዊ መታወቂያ ኮፒ 🪪 2️⃣ የባለአክሲዮንነት ምስክር ወረቀት እና ካርድ 📜 3️⃣ ትክክለኛ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ቁጥር 📄 4️⃣ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያለ ትክክለኛ የስልክ ቁጥር 📞 በመያዝ ​📍 ጁኒየር ትምህርት ቤት ጀርባ በሚገኘው በአካዳሚው ዋና መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ባለቤትነታችሁን እንድታረጋግጡ የሥራ አመራር ቦርዱ በጥብቅ ያሳስባል። ​🚨 ማስገንዘቢያ፦ ይህን ማሳሰቢያ ቸል በማለት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግዴታውን ያልተወጣ ማንኛውም አባል፣ ከማህበሩ የሚጠይቀው ምንም ዓይነት መብት የማይኖረው እና አባልነቱ የሚሰረዝ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ​የሥራ አመራር ቦርድ 💼

  • https://vt.tiktok.com/ZSXrw4Huk/

  • አስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ማስታወሻ ለባለ አክሲዮኖች በሙሉ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи