- Последний пост
- 7 апр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Christian ✝️ pinned a photo
#የማለዳ_ቃል 🌤☀️ ምሳሌ 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ሁለትን ነገር ከአንተ እሻለሁ፥ ሳልሞትም አትከልክለኝ፤ ⁸ ከንቱነትንና ሐሰተኛነትን ከእኔ አርቃቸው፤ ድህነትንና ባለጠግነትን አትስጠኝ፤ ነገር ግን የሚያስፈልገኝን እንጀራ ስጠኝ፥ መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
🙎♀ሳሮን በጣም የምትወደው: እንደ አይኑዓ ብሌን የምትሳሳለት የልብስ ሻንጣ🧳 ነበራት: ለሱ የምትሰጠውን ቦታ ለሰው( ለወዳጅ ዘመዶቿ) መስጠቷን እንኳ እንጃ። ይሄንን ሻንጣ ከመውደዳ የተነሳ ልብስ እንካን በውስጡ አላደረገችበትም ነበር : ዝምብላ ስትከፍፋተው እሚበላሽባት ነው እሚመስላት። ከእለታት አንድ ቀን ግን በዚ ሻንጣ ውስጥ አይጥ🐰 ይገባል: አይጡም በየት እንደገባ ይጠፋው እና መውጣት ያቅተዋል: ከቆይታ በኃላም እዛው ይሞታል🥺 ሳሮን እለት እለት የቤቷ ጠረን እየተቀየረ ሲመጣ ግራ እየገባት ነበር: "ቤቴን ምን አድርጌው ነው🤔" ብላ ታስባለች: ከዛ ሻንጣ ውጪ ሙሉ ቤቱን ታፀዳለች። ችግሩን ሳያውቁት መፍትሔ የለምና🙅 ከችግሩ የራቀ መፍትሔ ፍለጋ ትባዝናለች ግን ምንም ለውጥ የለም። የቤቷ ጠረንም እየባሰበት ሰዉ አላስገባ እያለ ሲመጣ ጭንቀቷ እየጨመረ መጣ🤦♀። ግራ የገባት ሳሮን ይሄማ ድግምት ነው🧟♂ ማለቷም አልቀረም ነበር። አንድ ቀን ቁጭ ብላ ስታስብ አንድ ነገረ ትዝ አላት ከመውደዷ ብዛት ከፍታው እማታውቀው ሻንጣዋ: ሳሮን ከተቀመጠችበት አፌንጣ ያህል ተስፈንጥራ ተነሳችና ሻንጣውን አውርዳ ከፈተችው: አይኗ በንዴት በሀዘን እና ቁጭት እንባ አቀረረ: ያ እንዳይኗ ብሌን የምትሳሳለት ሻንጣዋ አቤቷ ጠረን መቀየር ምክንያት ነበር። ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።(ያዕ 2:26) እምነት ምን ቢወደድ ቢሰጠው ቦታ: ስራ ግን ከሌለው; በመውደዷ ብዛት ከፋታ ሳታየው የሞተ እሬሳ እንደያዘ: ቤቷን እንዳሸተተባት ሻንጣ🧳 ነው። እምነታችን ተከፍቶ እንደማይታይ: ውስጡ እንደማይፀዳ የሳሮን ሻንጣ🧳 አይሁንብን። እወዳችኋለሁ🥰🥰 ✍✍ቤቲ✍✍
Christian ✝️ pinned a photo
#የማለዳ_ቃል 🌤☀️ “ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
Christian ✝️ pinned a photo
без подписи
#የማለዳ_ቃል 🌤☀️ መዝሙር 71 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥ አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ። ²⁴ ጕዳቴን የሚሹ ባፈሩና በተነወሩ ጊዜ አንደበቴ ደግሞ ሁልጊዜ ጽድቅህን ይናገራል። መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
Neverrrr everrrr ignore that feeling that tells you to pray. you have the power to save yourself from a lot of things.
23 በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ አሁንም መጥቶአል፤ አብም እንደዚህ በእውነት የሚሰግዱለትን ይፈልጋል። 24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል
без подписи
без подписи
без подписи
Not choosing is still a choice
без подписи
без подписи
the only reason I'm still here is because of God all thanks to him
መዝሙር 90 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን። ¹⁵ መከራ ባሳየኸን ዘመን ፈንታ፥ ክፉም ባየንባቸው ዘመኖች ፋንታ ደስ ይለናል።
без подписи
без подписи