- Последний пост
- 18 нояб.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Sorry for late ! HARAMAYA INFO @yazmes
#ትንሣኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል " በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡ መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡ እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡ መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
TREASURE የዶግስ ፕሮጀክት ነው እየባተለ ነው። እንዲሁም አሁን ቫይራል ሆነዋል። ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=1907578402
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” — ሉቃስ 2፥11 እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። አምላክ ሰው ሆነ የሚለው እውነት ሁላችንም የሚያስገርምና ከአምሮአችን በላይ የሆነ እውነታ ነው። ቤተልሔም ከተማ ንጉስ የሆነ መድሀኒት ተወለደ። ይህንን በዐል ስናስብ መሲሁ የተወለደበትን አላማ በማሰብና በማድረግ መሆን ይኖርበታል። የተወለደው መድሀኒት ነው። አንድ የታመመ ሰው ቢያመው ታክሞ መድሀኒት ይወስዳል-ወስዶም የፈወሳል። ምናልባትም ሌላ የታመመ ሰው ቢኖር ከነበሽታው እንዲሞት ዝም አይልም: መድሐኒት እንዳለ ይናገራል (ይመሰክራል)። እንግዲህ ዛሬ የምናስበው በዐል በሁለት መንገድ ልናየው እንችላለን። አንደኛው መድኃኒቱን ወስደው ከሞትና ከኃጢአት ባርነት እንደተፈወሱ በማሰብ ደስታቸውን የሚገልጹበት ቀን ነው። ሁለተኛው መድሐኒቱን ሳይቀበሉ በተለያየ የህይወት ውጣ-ውረድ ውስጥ ለሚያልፋ እውነተኛ መድሐኒት እንዳለ የምንመሰክርበትም ነው። የተወለደው መድሐኒት ነው። የተቀበላችሁት እንኳን ደስ አላችሁ።
🎚🌟🎚 2⃣0⃣2⃣5⃣ 🏍🏍 ✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️ 🎆🎆 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ 🎆🎆 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 @aboutcrypto321 @aboutcrypto321
Jima geo 2013
Mathematics teacher gaid For freshman it is use full for u guy so... Share share🙏🙏
👆👆👆👆👆👆👆Haramaya University 2014 Introduction to Economics mid exam with perfect answers. Don't forget to like and subscribe
https://youtu.be/77tsdtXMf3g?si=wvSF-mbHnM3ewguU
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Physics mid exam
видео или голосовое, без подписи
Mn yilekeklachu comment lay askemtuln🙏🙏
HARAMAYA INFO