Huzeyfa Official Channel 🧑💻
Статистика☪ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የምታቁትን ነገር አሳዎቁ ብለዋል አንድ አንቀፅ ብቶንም እና እኔም ይሄን ቻናል የከፈትኩት የማቀውን ለማሳወክ ነው خيركم من تعلم القرآن وعلمة📖 @huzeyfa44 አስተያየት ካላቹ በዚህ ታገኙኛላቹ
- Последний пост
- 27 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 128
- 1/48двое суток
- 146
- 1/72трое суток
- 158
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ “ወጣትነት” ዕድሜ ጥቅሙ 1- የተስፋ መኖር. 2 - "የመሥራት" ችሎታ. [ይህንን በማወቃችን እንጠቀማለን] 1- የወደፊት ተስፋ ያለው እና ሰርቶ የማሳካት አቅም ያለው ወጣት ነው እድሜውም ምንም ማለት አይደለም። 2- ከሁለቱ አካላት አንዱን ያጣ ሰው ወጣት ቢሆንም ወጣትነቱን ያጣ ነው። ወጣትነት በሁኔታ እንጂ በዕድሜ አይደለም! መልካም_ምሽት #እውነት 🔥 #የራስ_ተነሳሽነት ✨ http://t.me/huzeyfa_h
إذا كان العلم له صورة، لكانت أجمل من صورة الشمس والقمر لإمام حسن البصري رحمه الله
ከአራት በቀር አንደበትህን ጠብቅ፡ የምታብራራውን እውነት፣ የምታስተባብለውን ውሸት፣ የምታመሰግነውን ፀጋ የምታሳየው ጥበብ ከሌለ አንደበትህን ቆጥብ #መልካም_ምሽት✨ t.me/huzeyfa_h
🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ 🔊ሰበር ዜና‼ 🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💥 አስደሳች ዜና ለቻናላችን ተከታታዮች በአጠቃላይ እንዲሁም ለሙስሊም ወንድም እህቶች በሙሉ ። 💐 በአላህ ፍቃድ ጁምዓ ምሽት ላይ በተለያዩ ርዕሶች የሚደረጉ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል። 🏡 ኢስላምና ወጣት- Official የtelegram Chanel። 🗓️ ጁምዓ ማታ ሰኔ _12_ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል። 💐 ለሙሓደራው የተለያዩ ተጋባዥ ኡስታዞች ይኖሩናል 💐 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🚨 ሁላችሁም ቀጥታ ሰርጭቱን እንድትከታተሉ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኋል። 🚫ማሳሰቢያ - ጥሪያችን ደርሶት እንኳን መቅረት ማርፈድም አይፈቀድም ። 💢በተጨማሪ ፕሮግራሙን መሳተፍ የምትፈልጉ ወደ ቻናሉ join ይበሉ 🎁 ከፕሮግራሙ ቀደም ብላቹ የቻናሉ live ላይ እንገናኝ። 📲 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል። ወጣትና.........ኢስላም......ቻናል ነውና.....ጠ.......ብ.......ቁ.......ን...... 🔄 Play ▶️ ────◉ 03:00 PM ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎https://t.me/ikrachanal
ወንድሜ ሰላትህን አደራ ❗️❗️ ሞት መች እንደሚወስደን አናቅም። ሞት እድሜ አይለይም ትልቅ ፣ ትንሽ አይልም። የትም ቦታ ብትሆን ስላትህን እንዳተው። ከሰላት ሚበልጥብህ ምንም ነገር የለምና።
ዛሬ ሙሐረመረ 1 ነው።
ሰሞኑን የሆነ መረጃ ሲዘዋወር አይቼ ነበር። ለማንኛውም ለእውነታው በትንሹም ቢሆን ይህ ዳታ የቀረበ ነው። በነገራችን የህዝብ ቆጠራ ላይ ሆነ ብለው የውሸት ዳታ ይቆጠር ነበር በፊት። ከዛሬ 15+ አመታት በፊት!
❝አልፈልግሽም❞ብሎ በግልፅ መናገር ከብዶህ፣ በዝምታ ግንብና በመራቅ አትቅጣት። ያላመናችሁበትን እና ቀልባችሁ ያልገጠመበትን ግንኙነት ቅር እያላችሁ አታስቀጥሉት። በትዳር መንገድ ለመጓዝ በሸሪዓው መሰረት ከተያያችሁ በኋላ፣ በመልክም ሆነ በባህሪ ያልተስማማችሁ ነገር ካለ፣ ገና በማለዳው «አልሆነም»ብሎ በበጎ መለያየት የብልሆች መንገድ ነው። ምክንያቱም ትዳር በሁለት ልብ የሚገነባ ሳይሆን፣ በአንድ ሙሉ ልብ የሚኖር ህይወት ነው...
የሰው ሕይወት ውስጥ ቅርብ ወራጁ ከሆናችሁ ወንበር ላይ አትቀመጡ።
አንዳንድ ጊዜ ሰው የሚኖርበት ትልቁ እስር ቤት የሀሳቡ እስር ነው። የሚያስረው ግድግዳ ወይም የሚያግደው በር ሳይሆን፣ ፍርሃቱና የራሱ አስተሳሰብ ነው። 🌿
አላህ ውብ ነገር ሲሰጠን ውብ መስሎ የታየንን ይወስድብናል።❤️
-- - يارب اغفرلي وارحمني وارزقني واهدني واجبرني وعافني . - لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين . - لاحول ولاقوة الا بالله العلي العظيم . - استغفر الله العظيم وآتوب إليه .
🌷 ليس كل ما تتمناه يأتيك، ولكن الله يعطيك ما هو أجمل في الوقت الذي يراه مناسبًا لك.
"☪☪☪☪☪️ من خالد بن الوليد 🤩 إلى مرازبة فارس... أما بعد: فالحمد لله الذي فض خدمتكم، وسلب ملككم، ووهن كيدكم... فأسلموا تسلموا، أو اعتقدوا منا الذمة وأدّوا الجزية، فإن لم تفعلوا فوالذي لا إله إلا هو، لأبعثن إليكم قوماً يحبون الموت☪️ كما تحبون الحياة."⏳
ማራኪ የዒድ ተክቢራ الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد ዉዶቼ 🌺عيد مبارك🌺 🌺تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير🌺 Eid Mubarak🎉🎉🎉 ወንድማችሁ ነኝ:@HudHud_waver🌺
🤲 የዓረፋ ቀን ፆም እና ዱዓ 🤲 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ ሙሓደራ። 🎙️በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሀሙስ 30/10/2014E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ አለም-ባንክ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/10112 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/6613
🤩🤝🤩🤝
без подписи
- سُئِلَ حُذَيفَةُ بْنُ اليَمَـانِ : مَتَى يَعلَـمُ المَرْءُ أَنَّهُ فُتِنَ؟ فَقَالَ: إِذَا كَانَ مَا يَـرَاهُ بِالأَمـسِ حَـرَامًا ، أَصبَحَ اليَـومَ حَلَالًا ، فَليَعـلَم أَنَّـهُ فُتِـنَ . نسأل الله
без подписи