نشر الفوائد SPREADING BENEFITS
Статистикаقال ابن جوزي رحمه الله "من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم" ሃሳብና አስተያየት ካለዎት ያቀብሉን 👇 @addinu_nesiha_suggest
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 18
- 1/48двое суток
- 20
- 1/72трое суток
- 22
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ስሜትን መከተል ቀላል ነው። ከመቼ ጀምሮ ነው ጭፈራ ዒባዳህ የሆነው⁉️
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers 👉1.7k subscribers ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ 🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
🌿 ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው ____ ብለዋል‼️ ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_wave
● ማን ጋር ነው የምትውለው!? ~ የምንፈልገው ቦታ ለመድረስ መጀመሪያ መቅረብ ያለብን ያንን ቦታ የረገጡትን ሰዎች ነው። ነጋዴ መሆን የሚፈልግ ሰው ከስኬታማ ነጋዴዎች ጋር ካልዋለ፣ የንግዱን መንገድ በራሱ ፈተናና ስህተት ብቻ ለመማር መሞከሩ ዕድሜውንና ካፒታሉን ያባክንበታል። ከቀደሙት ጋር መዋል ግን በብዙ ልፋትና ዋጋ ተከፍሎበት የተገኘውን ዕውቀት በአቋራጭ ለመቅሰም ይረዳል። ስኬታማ ከሆኑ ነጋዴዎች ጋር መዋል ማለት የእነሱን የንግድ ስልት ብቻ መማር ማለት አይደለም፤ ይልቁንም ሳናውቀው አስተሳሰባችን መቃኘት ይጀምራል። ● በአካል የምንቀርባቸው ታላላቅ የንግድ ሰዎች በአቅራቢያችን ባይኖሩ እንኳ፣ መጻሕፍትና ፖድካስቶች ያንን ክፍተት ይሞሉታል። የእነሱን ድምፅ መስማትና የጻፉትን ማንበብ፣ በዓለም ዙሪያ ካሉ ቀዳሚ የቢዝነስ አእምሮዎች ጋር በየቀኑ እንደ መመከር ነው። ባጭሩ፣ የወደፊት ማንነታችን ዛሬ ከምንሰማቸው፣ ከምናነባቸውና አብረናቸው ከምንውላቸው ሰዎች አእምሮ የሚቀዳ ነው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
سلامٌ على مدينةٍ أضاءت بنور الحبيب ﷺ،🌙 وسلامٌ على كل قلبٍ اشتاق إليها. 🤍
ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠኛል?!
ስልኬ ላይ ያንን ቆሻሻ የ ሐራም ቪዲዮ እየታየ፣ እጄ በዛ ቆሻሻ ወንጀል ላይ እያለች ድንገት መለከል መውት ቢመጣስ?! ነፍሴን በዛ ቅጽበት ቢወስዳት… ሰዎች በሩን ሰብረው ሲገቡ አስከሬን ከቆሻሻው ስልክ ጋር ራቁቱን ቢያገኙትስ? የቂያማ ቀን አላህ ፊት በዛች ሁኔታዬ ብቀሰቀስ ምን ይውጠኛል?!
🌿የጀነት በራፎች ስንት ናቸው? ተሳተፉ ቀላል ጥያቄ ነው! •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@Ihsan_Wave
አላልህ ሆይ በቤተሰቦቼና በሱና ወንድሞቼ ላይ ክፉ አታሳየኝ። ድምፃቸውን በደስታ እንጂ በሃዘን አልስማ። ያ አላህ! የታመሙትን አፍያ አድርጋቸው የሞቱትን ጀነትን አጎናፅፋቸው ፤አላህ ሆይ በችግሮቼ ሰብር እንደቸርከኝ ሁሉ በነሱ ችግር ላይም ታጋሽ አድርገኝ!
መውሊድ ማክበር በኢስላም መሰረት የሌለው አዲስ ነገር (ቢድዓ)ነው። የነብዩ ሰለላሁዓለይሂወሰለም ሰኻቦች ነብዩን ከማንም በላይ የሚወዱ ከመሆናቸው ጋራ የነብዩን ልደት አላከበሩም ። ነብዩን ስለምወድነው ብሎ ልደት ማክበር ነብዩን በመወደድ ስም በዲን ማጭበርበር ነው። ምክንያቱም ነብዩን የምር ቢወድ ኖሮ የከለከሉት የሆነው በዲን አዲስ ነገር መፍጠርን (ቢደዓን )ይከለከል ነበር!! == የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/Abu_Hasinet_MensurSelman https://t.me/Abu_Hasinet_MensurSelman
ሕይወት ብዙ አስተማረችኝ... ዛሬም ማስተማሯን አላቆመችም። አንዳንድ ትምህርቶች መጻሕፍት ላይ እንደማይጻፉ፣ ይልቁንም በልባችን ሰሌዳ ላይ በቀናት ሂደት ተቀርጸው እንደሚቀሩ ሕይወት አስተማረችኝ። የምንወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሁልጊዜም እንደ ቀድሞው ሆነው እንደማይቀጥሉ፤ እንዲሁም አንዳንድ ርቀቶች በጥቃቅን አለመግባባቶች ተጀምረው በዝምታ ውስጥ እያደጉና እየሰፉ እንደሚሄዱ አስተማረችኝ። ይቅርታ መጠየቅ ክብራችንን እንደማያሳንስ፣ ይቅር ባይነትም ለሌሎች የሚሰጥ ስጦታ ከመሆኑ በፊት ለገዛ ነፍሳችን የሚሰጥ ትልቅ እፎይታ እንደሆነ አስተማረችኝ። ከሰዎች ጋር ከልክ በላይ መጣበቅ ህመም እንደሚያስከትል፣ ከሁሉም በላይ ውብና ጥብቅ የሆኑ ግንኙነቶች በእውነተኝነትና በጋራ እንክብካቤ ላይ የተመሰረቱት ብቻ እንደሆኑ አስተማረችኝ። በመጨረሻም ደግሞ እንዲህ ስትል መከረችኝ፦ ለአንተ የተጻፈው (የተወሰነው) ነገር መቼም ቢሆን ያንተ ሆኖ ይቀራል፤ ለአንተ ያልተጻፈው ነገር ግን የዚህች ምድር ጥረቶችና የዓለም ሙከራዎች ሁሉ በአንድነት ቢደመሩ እንኳ ፈጽሞ ሊያገናኙህ አይችሉም። علمتني الحياة... وما زالت تعلمني.... علمتني الحياة أن بعض الدروس لا تُكتب في الكتب، بل تتركها الأيام محفورة في القلب... علمتني أن ليس كل من نحبهم يبقون كما كانوا، وأن بعض المسافات تبدأ بسوء فهم صغير ثم تكبر بصمت. علمتني أن الاعتذار لا يُنقص من قدرنا، وأن التسامح راحة للنفس قبل أن يكون هدية للآخرين. علمتني أن التعلق الزائد يؤلم، وأن أجمل العلاقات هي تلك التي تقوم على الصدق والاهتمام المتبادل. وعلمتني أيضًا أن ما كُتب لنا سيبقى، وما لم يُكتب لنا فلن تجمعه كل محاولات الدنيا. @MuradTadesse
«የሱና ዑለማኦች መከባበር» ሸይኽ ሱለይማን አርሩሐይሊይ እንዲህ ይላሉ፦ «ረቡዕ ዕለት ከመግሪብ ሶላት በፊት በነቢዩﷺ መስጊድ ውስጥ ከተከበሩት ሸይኽ አብዱስሰላም አሽሹወይዒር ጋር ተገናኘን። ፊታቸው በደስታ በራ፤ እጅግ አጥብቀውም አቀፉኝ። እንዲህም አሉ፦ "በአላህ ይሁንብኝ ሸይኻችን! ለእርስዎ ካለኝ ከፍተኛ ፍቅር የተነሳ ከልቤ ውስጥ ባስገባዎት ደስ ይለኝ ነበር።" ይህም ከእሳቸው መልካም ባህሪና ትህትና የተነሳ ነው። አክለውም፦ "እኔ ወርሃዊ ትምህርቴን (ደርሴን) ከቀኑ 5:30 እስከ መግሪብ ያደረግኩት ከእርስዎ ትምህርት ጊዜ ጋር እንዳይጋጭብኝ ነው" አሉኝ። እኔም አልኩ፡ "እውቀት በባለቤቶቹ መካከል እንደ ዝምድና ነው፤ የሱና መሻይኾችን በእሱ (በአላህ) የሚዋደዱ ስላደረጋቸው አላህን አመሰግናለሁ።" ጌታዬ በየትኛውም የዓለም ክፍል የሚገኙ የሱና መሻይኾችን ሁሉ እርሱ ለሚወደው እንዲወፍቃቸው፣ ስማቸውን እንዲያገዝፍ፣ ማዕረጋቸውን ከፍ እንዲያደርግና በእሱ ዘንድ ባሉት መላእክት ፊት እንዲያወሳቸው እለምነዋለሁ። እንዲሁም የሱና ሰዎችን በሙሉ በመልካም አንድነትና ስምምነት ላይ እንዲረዳቸው አላህን እለምናለሁ።» = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
«በተሻለ ሊለውጥ እንጂ አያዘገይብንም የኸይር ጌታ ኸይር የሆነን እንጂ አያመጣም »🥀
አላህ ሆይ! የምጨብጠው አጥቼ ጭንቅ ጥብብ ሲለኝ፣ ነገራቶች በሙሉ ሲወሳሰቡብኝ፣ ሰዎችም ጀርባ ሲሰጡኝ... የልቤ መርጊያ እና ማረፊያ አድርገህ ቁርዓንን ስላደልኸኝ፣ ሁልጊዜም፣ ዘላለምም ምስጋና ለአንተ ይሁን! አልሐምዱሊላህ الحمد للهِ دَائِمًا وَأَبَدًا
ኢልም ፈላጊ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning አህሉል አሠር አፕን ይጫኑ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app፡
ኢልም ፈላጊ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning አህሉል አሠር አፕን ይጫኑ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app፡
ዕድሜያችሁን ቁርኣንን በመሐፈዝ (በመሸምደድ) እና በተደቡር (በማስተንተን) በአግባቡ ተጠቀሙበት፤ ለቀጣዩ ዓለም (ለአኺራ) የሚሆን ስንቅ ሳትይዙ ዕድሜያችሁ በከንቱ እንዲባክን አትፍቀዱ! በቂያማ ቀን ሰዎች ቁርኣንን እያነበቡ በጀነት ደረጃዎች ላይ ከፍ ሲሉ እኛ ግን እዚያው ባለንበት ቦታ እንዳንቀር..... በትንሹ ደረጃ አትደሰቱ፤ ሰዎች ቀድመዋችሁ ሲሄዱና ማዕረጋቸው ከፍ ሲል እያያችሁ እናንተ በአንድ ቦታ ላይ መቅረትን አትውደዱ! 💪🏻 ተፎካከሩ! የበላይ ለመሆን የሚደረግ ውድድር ቢኖር እርሱም የአኺራ ውድድር ነው! አስተውሉ! ቁርኣን የሕይወት ዘመን ፕሮጀክት ነው፤ ከእርሱ ውጪ ዕድሜያችንን ልንሰጠው የሚገባ ምንም ነገር የለም። ዕድሜያችንን በሙሉ ለቁርኣን ብናጠፋ እንኳ ከዚህች ምድር ያመለጠን ምንም ነገር የለም! #ቁርኣን_የሕይወት_ዘመን_ፕሮጀክት http://t.me/ibrahim_furii
🔖ሀገር ቤት ያላችሁ አንዳንድ ኒቃቢስት እህቶች ለምንድን ነው በዚህ መልኩ የምትለብሱት ካለበት ቲንሽ ሰጠት ብታደርጉት ምንድን ነው ችግሩ? ለአቧራው፣ለውሀው ወይስ ለጭቃው??? ነብያችን صل الله عليه وسلم አንድ ስንዝር ልቀቁት ሲሏት ኡሙ ሰለማህ ረዲየላሁ አንሃ እሷም አለች ያረሱለላህ እግራችን ይታያል ባለቻቸው ጊዜ አንድ ክንድ እንዲለቁት ተናገሩ ታዲያ በዚህ መልኩ መልበሳችን ምንን ተደግፈን ነው ካልሲውን??? ካልሲውኮ ከለርን እንጂ ሀጅምን(መጠንን) አይከልልም። ሀዲሱን ተመልከቱ፦ عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا قَالَتْ: قُلْتُ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «كَيْفَ يَصْنَعُ النِّسَاءُ بِذُيُولِهِنَّ؟» قَالَ: «يُرْخِينَ شِبْرًا»، فَقَالَتْ: «إِذًا تَنْكَشِفُ أَقْدَامُهُنَّ»، قَالَ: «فَيُرْخِينَهُ ذِرَاعًا لاَ يَزِدْنَ عَلَيْهِ». (አቡ ዳዉድ፣ ቲርሚዚ እና ነሳኢ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ «ሶሒሕ» ብለውታል) ||t.me/Asselefya2
ይቅርታ መቼ? ~ ጥፋቱን አምኖ ደንግጦ፣ ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀን ሰው በደሉ ከባድ እንኳ ቢሆን ይቅር ማለት ጥሩ ነው። በተለይ ይቅርታ ማድረጉ ፋይዳ ያለው ሲሆን "ምን ሲባል ተደፍሬ?" ማለት አይገባም። በተለይ ሰውየው በደል የፈፀመብን ሆነ ብሎ፣ አስቦበት ሳይሆን በስህተት ከሆነ ይቅርታ ለማድረግ ልናንገራግር አይገባም። በይቅርታ የአላህ ውዴታ ይገኛል። በይቅርታ ውስጣችን የተከመረ የቂም ሸክም ይወርዳል። የውስጥ ሰላምና እረፍት ይገኛል። በሌላ በኩል ይቅር ማለትን ከቁም ነገር የማይቆጥር፣ በድሎ ምንም ዓይነት የጥፋተኝነት ስሜት የሌለው፣ ይቅር ማለትን እንደሞኝነት የሚያስብ ከሆነ፣ ወይም ምንም ሳይመስለው በጥፋቱ የሚቀጥል ከሆነ ይቅር ማለት አያስፈልግም። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor