tgindex
📝 ኢብኑ ጀሚል ቻናል🌙Ibnu jemil channel( أبو الدرداء)

📝 ኢብኑ ጀሚል ቻናል🌙Ibnu jemil channel( أبو الدرداء)

Статистика

–✔ሀቅ ከማንም ከመጣልህ ተቀበል። –✔በምትዘው አቃም ላይ ማስረጃ ይኑርህ። –✔ሰውን ተከትለህ ማስረጃ ሳይኖርህ አቋም አትመሰርት። ከማስረጃ ጋር ወደ ሀቅ መንገድ ከመጣክ አትወዛወዝ። 👇ይህ የኢብኑ ጀሚል የተሌግራም ቻናል ነው።በአላህ እገዛ የተለያዩ ት/ቶች ይለቀቁበታል። https://t.me/ibnujemilchannel ለማንኛውም አስተያትና ጥቆማ👇 @Ibnujemil13

Последний пост
6 февр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
51
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 991
−13 за 5 дн.
Сутки
−7
−0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 507
40 постов
Вовлечённость
37,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 51
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 февр.2 8222910

    አብራችሁ ከሳቃችሁ አብራችሁ አልቅሱ።ትዳር ማለት ሳቅ ብቻ ሳይሆን የለቅሶም ግዜያት ኣሉት።በደህናው ግዜ አብሮ ከተሳቀ በችግሩ ግዜ አብሮ ማልቀስ ግድ ይላል።ያ ሁሉ አልፎ ክፉ ዘመን ሲመጣ በየቤታችን ካልሽ አንቺ ሚስት ሳትሆኚ… እንት ነሽ። 🙌ሰላም 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 6 февр.2 742124

    ኧረ ጎበዝ ማይሰማ የለም ዘንድሮ የኛ ሀገሩ ለህዝቡ እንኳ በስንት ውጣ ውረድ ነው?

  • 6 февр.2 05431

    إن الله وملائكته يصلون على النبي....

  • ‏قيل لأحد الصالحين: " صف لنا نعيم الجنّة ، قال : ‏" فيها رسول الله ﷺ ".

  • 5 февр.2 08514

    📚ደርስ 📖ኪታቡ ተውሒድ 🔗ክፍል 11 🎙ኢብኑ ጀሚል 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 5 февр.1 51813

    📚ደርስ 📖ኪታቡ_ተውሒድ 🔗ክፍል 10 🎙ኢብኑ ጀሚል 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 5 февр.1 29744

    የፍርዱ ቀን ዳኛ ይፍረድሽ እህት አለም!ኣዎ እንደው ያንቺውንም ተመስገን የሚያስብል ካንቺው የከፋ ግፍ የተሰራበት ኣለ።ሞልቶ ለማይሞላ አለም እድሜያችሁን ታቃጥላላችሁ።አንጀት ትበላላችሁ።በዚህ ሁሉ ግዜ ወልደሽ በሳምሽበት! ምን ይደረጋል ሰው ተጨካክኗል።የኑሮ ንረቱ ሀላል ሀራም አስረስቷል።ምንም አድርጌ ቀሪ ህይወቴን ባስቀጠልኩ አስብሏል።እርባን የሌለው ከንቱ ህይወት‼ አይይ የሴት ልጅ ሰቆቃ! 🏝h…

  • 5 февр.1 21461

    Marriage is not a joke.... 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • أجمل حقيقة... قال يحيى بن معاذ رحمه الله : ‏"على قدر خوفك من الله يهابك الخلق، ‏وعلى قدر حبك لله يحبك الخلق، ‏وعلى قدر شغلك بالله يشتغل الخلق بأمرك!" ‏📖 صفة الصفوة (٤/ ٣٤٣).

  • 5 февр.1 43344

    🫧አንድኛቸው ትላለች፦ ሰላቴ ላይ እጅግ ጠንካራ ነበርኩኝ።የለሊት ሰላት ትቼ አላውቅም ነበር።ከቁርኣንም ምድቤን (ورد) አላበላሽም ነበር። ከዛም ቦኃላ አንዳንዴ እንጂ ሰላትን የማይሰግድ ሰው አገባሁኝ።ያም እኔ ችክ ብዬ ነው።አንዳንድ ግዜ እኔን ለማረጋጋት ካለ ውዱዕ ይሰግዳል።ከዛ ሰላተ_ለይልን ተውኩ።ከቁርኣን ውርዴን (ምድቤን) አበላሸሁ።ከክብደት ጋር መስገድ ጀመርኩ። ጓደኛን ምረጡ።በብዛት ባል በሚስቱ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ኣለው።አቃለሁ…፦ተማሪ ከነበሩ ሴቶች (ሸሪዓዊ ት/ት) መሀከል አንዷ በዲኑ ላይ ጎበዝ ያልነበረን አግብታ እውቀት መሟራን የተወች።የሀፈዘችውን ቁርኣን የረሳች።ግዴታዎችን ሁሉ የተውም ሞልተዋል። 👌ከዐረብኛ የተመለሰ نسأل الله الثبات حتى الممات 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 5 февр.1 36778

    ዓረብ ሀገር ሴቶች እንዲህ ተጠግርረው ነው ገንዘብን የሚያገኙት።አንተ እዝህ የበላህባት አንድ ሰሀን እና ትሸርትህን እንኳ በቅጡ ማጠብ አቅቶህ ሳለ ቁጭ ብለህ ብር ላኪ ትላለህ።እነሱ ለፍተው ባገኙት ገንዘብ በየ መንደሩ ጫትህን ትከካለህ።በልተህ ጠጥተህ የምትከዳውስ ጉድ!ሀቂቃ ደም ነው።አስቡላቸው።አታስጨንቋቸው። አደራቸውን አትብሉ።ከቻላችሁ አግዟቸውና እድሜያቸው ሳይቃጠል ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ እርዷቸው።…

  • 4 февр.1 07159

    ትዳር ጫወታ አይደለም። الزواج ليس لعبة

  • 4 февр.1 104108

    ለፈገግታ ጨረፍታ እቀርኔታነንሰ ባታት! አንድ አሮጊት ጓደኛዋ ትሞትባትና ስታለቅስ እንዲህ ትላለች፦" ሂዶተው ሂጂ እሄ ያለውኮ አትውጂ"የባድ ወልዶች ነው የሚያጣጥሟት።ሴቶች’ማ የለቅሶ ሰአት በምላሳቸው የማያመጡት የጉድ ንግግር የለም።ለሁሉም ሴቶች አላህ ቀልብ ይለግስ። 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • الحمد لله عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته.

  • 4 февр.1 71458

    ኣዎ! ቀስ በቀስ ነው ፈር እየለቀቀ የሚሄደው።ሴቶች የሰለጠኑ የመሰላቸው ግዜ ያቀያይሩታል።በተለይ ከመዳም ቅመም ቤት ወደ ሀገራችሁ ስመለሱ የምለብሷት ንቃብ ብጣሽ ጨርቅ ነው የምትመስለው።ያችንም በአባየ ላይ ነው።የተሸፋፈኑ ሴቶች በነሱ ሰበብ ስማቸው ይጠፋል። ሁሉም ባይሆኑም ግን ከሳዑዲ የሚመጡ ሴቶች ይህንን ለብሰው ለማየት ይቀፋል።ብቻ ልቦና ይስጠን።ለምን እንደሆነ ባላውቅም ከውጭ ወደ ሀገራቸው የሚመጡ በርካታ ሙተነቂቦች መሸፋፈን ላይ እጅግ ተሳሁል (ቸልተኝነት) ኣለባቸው።የግቢያቸውን በር ለመክፈት እንኳ ያችንም ሳይለብሷት ዝም ብለው የሚወጡ አቃለሁ።በር ያንኳኳው አካል አጅነብይ ልሆን ይችላልና ጥንቃቄ ያስፈልጋል። 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 4 февр.1 27562

    አንዳንድ ሀብታሞች ያለባቸውን እዳና የያዙት መኪና በብድር መሆኑን ብታውቁ ሀብትን አትመኙም ነበር።ከወለድ ጋር ያላቸውን የቅርብ ዝምድና ብታውቁ ደግሞ ጭራሽ ዱንያ ያስጠላችሁ ነበር። በርካቶች ለመክበር በወለድ መጨማለቅን ሁነኛ መፍትሄ አድርገው ይዘውታል። የተጨመላለቀ ህይትን ሚስኪኑ ሲመኘውና ሲቋምጠው ትመለከታለህ። የከሸፈ ትውልድ‼ 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 4 февр.1 16221

    በቀን ውስጥ ስንት አይነት አጋጣሚዎችና ክስተቶች እንደሚያጋጥሙህ አታውቅም። ያሰብከው ልሆንም ላይሆንም ይችላልና አብዝተህ አትጨነቅ።የእለቱን ላለማጣትና የሰው እጅ ላይ ላለመውደቅ ተግተህ ስራ።ለላቀው ጌታችን አላህ በቀን ውስጥ ብዙ አይነት ክስተቶች ኣሉት።ከከፉው ሰውረን ከደጉ ግጠመን። 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • በወንዶች ዘንድ በንግግሯ የተወደደች ሴት  ከነሱ መሀከል ለልበ በሽተኞች በር ትከፍታለች።ይህ (መወደዷ) በንግግርም ሆነ በፅሁፍ እኩል ነው።ጨዋ ሴት ወደ ባሏና ወደ ቅርብ ዘመዶቿ እንጂ አትወደደም። 🏝https://t.me/ibnujemilchannel

  • 💡 የውዱ ነብይ ﷺ ተፈጥሯዊ ገፅታ ምን ይመስል ነብር?! 👉 ታላቁ ሰሀቢይ ዐሊይ «ረዲየላሁ ዐንሁ» መልእክተኛውን ﷺ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦ * መልእክተኛው ﷺ ቅላት የተቀላቀለው ባለ ነጭ ቀለም * አይናቸው ደማቅ (ጥቁሩም ነጩም የደመቀ) * ፀጉረ ሉጫ (የተኛ እና የማይሰባበር) * ባለ ወፍራም ፂም (ፂማቸው መጠነኛ ርዝመት ያለው ነበር) * እስከ ጆሮ ለም የሚደርስ ፀጉር ያላቸው * የደረትጌ ፀጉራቸው…

  • 4 февр.1 37729

    💡 የውዱ ነብይ ﷺ ተፈጥሯዊ ገፅታ ምን ይመስል ነብር?! 👉 ታላቁ ሰሀቢይ ዐሊይ «ረዲየላሁ ዐንሁ» መልእክተኛውን ﷺ ሲገልፅ እንዲህ ብሏል፦ * መልእክተኛው ﷺ ቅላት የተቀላቀለው ባለ ነጭ ቀለም * አይናቸው ደማቅ (ጥቁሩም ነጩም የደመቀ) * ፀጉረ ሉጫ (የተኛ እና የማይሰባበር) * ባለ ወፍራም ፂም (ፂማቸው መጠነኛ ርዝመት ያለው ነበር) * እስከ ጆሮ ለም የሚደርስ ፀጉር ያላቸው * የደረትጌ ፀጉራቸው ስስ * አንገታቸው (ንጣቱ) ከብር የተሰራ ሰይፍ የሚመስል * ከአንገታቸው (ትንሿ ጉድጓድ) እስከ እንብርታቸው ድረስ እንደ ዘንባባ አይነት (ሰፋ ብሎ ጀምሮ ጠበብ እያለ የሚሄድ) ባለ ፀጉር [ከሱ ውጪ በሆዳቸውል ይሁን በደረታቸው ላይ ሌላ ፀጉር የለም] * ሲራመዱ (ከፍጥነታቸው) ከቁልቁለት የሚወርዱ የሚመስሉ * ሲራመዱ ከቋጥኝ የሚነቀሉ የሚመስሉ (እግራቸውን በሀይል ይወረውሩ ነበር) * ሲዞሩ በሙሉ ሰውነታቸው የሚዞሩ * ላባቸው እንደ ልኡል (የነጣ እና ንፁህ) * የላባቸው ሽታ ከአዝፈር ሚስክ ሽታ ይበልጥ የሚያውድ ነበሩ! * ረዥምም አጭርም፣ አመፀኛም እርጉምም አልነበሩም! * ከሳቸው በፊትም ይሁን ቡሀላ እንደሳቸው (ፃድቅ) አላየሁም!! 👆 ምናልባት በህልምህ ሊታዩህ ይችላሉና የዛኔ በደንብ አጣጥመህ እንድታያቸው በትንሹ በዚህ ተዋወቃቸው። || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed