- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 28
- 1/48двое суток
- 32
- 1/72трое суток
- 34
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers 👉1.7k subscribers ለኦንላይን ቁርአን የምትፈልጉ ፍጠኑ 🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
без подписи
ሰሞኑን የምንጀምርው ኪታብ ይሄ ነው ኢንሻአሏህ
без подписи
📂عن علي بن ابي طالب رضي الله عنه قال : قال رسول الله ﷺ : " لعن الله من لعن والده، ولعن الله من ذبح لغير الله، ولعن الله من آوى محدثا، ولعن الله من غير منار الأرض ". 📓l رواه مسلم 1978
без подписи
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
⭕ - ግዜን መጠቀም - ዒልም መማር ላይ መፅናት - ኡማው ሊያሳስበን ይገባል ሌሎች ነጥቦችም ተዳሰዋል 🎤 በኡስታዝ ተውፊቅ 🕌 ወረኢሉ ፉርቃን መስጅድ t.me/ibnumohammedyimer t.me/ibnumohammedyimer
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
علماء لا يعرف كثير من الناس أسماءهم، لأنهم اشتهروا بغير أسماءهم: ١-ابن تيمية: أحمد بن عبد الحليم ٢-ابن حزم:. علي بن أحمد ٣-ابن القيم:. محمد بن أبي بكر ٤-ابن رجب:. عبد الرحمن بن أحمد ٥-ابن حجر:. أحمد بن علي ٦-ابن كثير:. اسماعيل بن عمر ٧-ابن الجوزي:. عبد الرحمن بن علي ٨-البخاري:. محمد بن إسماعيل ٩-أبو داود:. سليمان بن الأشعث ١٠-الترمذي:. محمد بن عيسى ١١-النسائى:. أحمد بن شعيب ١٢-ابن ماجه:. محمد بن يزيد ١٣-أبو حنيفة:. النعمان بن ثابت ١٤-الذهبي:. محمد بن أحمد ١٥-الشافعي:. محمد بن إدريس ١٦-الصنعاني:. محمد بن إسماعيل ١٧- الشوكاني:. محمد بن علي ١٩-السيوطي: عبد الرحمن بن أبي بكر ٢٠-القرطبي: محمد بن أحمد
إليك قصيدة باللغة العربية تُحَرِّضُ وتَحُثُّ أهل السنة في "ورئيلو" على الصبر والثبات والإستقامة على منهج الكتاب والسنة رغم كثرة الفتن والابتلاءات: اثْبُتُوا يَا أَهْلَ "وَرِئِيلُو" عَلَى السُّنَّةِ أَلا يَا أَهْلَ "وَرِئِيلُو" الكِرَامَا ... هَلُمُّوا وَاصْبِرُوا صَبْراً جَمِيلَا شُدُّوا العَزَائِمَ فِي هَذَا الزَّمَانِ ... وَلا تَرْضَوْا بَغَيْرِ الحَقِّ جِيلَا لَقَدْ كَثُرَتْ بِأَرْضِكُمُ البَلاَيَا ... وَقَامَتْ فِتْنَةٌ تُصْلِي السَّبِيلَا وَلَكِنَّ الثَّبَاتَ عَلَى الهُدَاهُ ... سَبِيلُ المَجْدِ مَنْ يَبْغِ الوُصُولَا تَمَسَّكُوا بِكِتَابِ اللهِ دَوْماً ... وَسُنَّةِ سَيِّدِ الرُّسُلِ الخَلِيلَا فَفِيهِمَا الشِّفَاءُ لِكُلِّ دَاءٍ ... وَنُورٌ يَهْدِيَ العَبْدَ الضَّلِيلَا سِيرُوا عَلَى المَنَهَجِ السَّمْحِ المُبِينِ ... بِفَهْمِ صَحَابَةِ الهَادِي المَنَارَا وَلا يَغْرُرْكُمُ كَثْرُ الأَذَى ... فَإِنَّ الحَقَّ يَسْتَدْعِي الفَخَارَا إِذَا صُدِعَتْ قُلُوبُكُمُ هُمُوماً ... وَمَسَّكُمُ مِنَ الجُهَّالِ ضَيْرَا فَاذْكُرُوا مَنْ مَضَى مِنْ قَبْلِكُمْ ... كَيْفَ نَالُوا بِالصَّبْرِ خَيْرَا فَمَا كَانَ الغَرِيبُ بِأَرْضِهِ ... إِلاَّ كَجَمْرٍ يَسْتَبِدُّ كِفَاحَا فَطُوبَى لِلْغُرَبَاءِ إِذَا اسْتَقَامُوا ... وَأَبْدَوْا فِي الدَّيَاجِي الإِصْلَاحَا فَيَا أَهْلَ السُّنَّةِ المَيَامِينِ صَبْراً ... فَإِنَّ النَّصْرَ مَعْرُوفٌ قَرِيبَا وَلا تَهِنُوا وَلا تَحْزَنُوا أَبَداً ... فَإِنَّ اللهَ يَكْفِي مَنْ إِنَابَا ملاحظة: رُكِّزَتْ أَبْيَاتُ هَذِهِ القَصِيدَةِ عَلَى التَّذْكِيرِ بِعِظَمِ أَجْرِ الصَّبْرِ، وَالحَثِّ عَلَى التَّمَسُّكِ بِالكِتَابِ وَالسُّنَّةِ وَفَهْمِ السَّلَفِ الصَّالِحِ فِي بَلْدَةِ ورئيلو
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن جَرَّ ثَوْبَهُ خُيَلاءَ لَمْ يَنْظُرِ اللَّهُ إِلَيْهِ يَومَ القِيامَةِ﴾ “ልብሱን በትዕቢትና በኩራት (መሬት ላይ) የጎተተ ሰው፤ አላህ በቂያመታ ቀን ወደ እርሱ አይመለከትም (በዕዝነት አያየውም)።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 3665
📁 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ: الأرواح جند مجندة ما تعارف منها ائتلف وما تناكر منها اختلف 📓 [ صحيح مسلم ]
حديث بني سلمة (ديارَكم تُكتب آثارُكم). فالبعيد من المسجد أعظمُ أجرًا من القريب إذا كان المشي مما تطلبهُ العبادة، فلو كان بيت أحدهم قريبًا من المسجد، لكنَّه يمشي من طريق بعيدة وملتوية لا يكتب له في ذلك أجر؛ لأنَّ الأجر الذي يرتب عليه الثواب هو ما تطلبه العبادة؛ فالمشقة لذاتها ليست من مقاصد الشرع. 👉የበኒ ሰሊማ ሐዲስ፦ «ቤቶቻችሁን በዚያው ቦታ አቆዩ፤ እግሮቻችሁ የሚሄዱት እርምጃዎች ይመዘገባሉ።» 👉 ስለዚህ ከመስጊድ ርቆ የሚኖር ሰው፣ ወደ መስጊድ በእግሩ መሄድ ለዚያ አምልኮ ከሚፈለግ ነገር ከሆነ፣ ከቅርብ ቤት ከሚኖረው ሰው የበለጠ ምንዳ ያገኛል። ነገር ግን አንድ ሰው ቤቱ ከመስጊድ በጣም ቅርብ ሆኖ፣ ሆን ብሎ ረጅምና የተዞረ መንገድ ቢጓዝ፣ በዚህ ተጨማሪ ርቀት ምንዳ አይጻፍለትም። ምክንያቱም ምንዳ የሚያስገኘው ችግርና ከባድነት በራሱ ሳይሆን፣ አምልኮው የሚፈልገውና ከአምልኮው ጋር የተያያዘው ችግር ነው። ስለዚህ ችግርን ለራሱ መፈለግ የሸሪዓ ዓላማ አይደለም፤ ነገር ግን አምልኮን በመፈጸም ምክንያት የሚመጣው ችግር ምንዳ ያስገኛል። —- — - د. عبدالكريم الخضير. شرح الموطأ صـ 144.
ሰባቱ የመዲና ፉቀሃኦች ِفُقهاءُ المَدينة السَّبعة إذَا قِيلَ مَنْ فِي الْعِلْمِ سَبْعَةُ أَبْحُرٍ رِوَايَتُهُمْ لَيْسَتْ عَنْ الْعِلْمِ خَارِجَهْ فَقُلْ هُمْ عُبَيْدُ اللَّهِ عُرْوَةُ قَاسِمٌ سَعِيدٌ أَبُو بَكْرٍ سُلَيْمَانُ خَارِجَهْ 1• ሰዒድ ብኑል ሙሰየብ (94 ሂ.) 2• ዑርዋ ብኑ ዙበይር ብኒል ዐዋም (94 ሂ.) 3• ኻሪጃህ ብኑ ዘይድ ብኒ ሣቢት (100 ሂ.) 4• አልቃሲም ብኑ ሙሐመድ ብኒ አቢ በክር (106 ሂ.) 5• ሱለይማን ብኑ የሳር (107 ሂ.) 6• ዑበይዱላህ ብኑ ዑትባ ብኒ መስዑድ (94 ሂ.) 7• አቡ በክር ብኑ ዐብዲረሕማን ብኒ ሂሻም (94 ሂ.) = ✅ https://telegram.me/MohamedAljawi
🔸السابقون بالخيرات #خطبة الجمعة دار الحديث بمفرق حبيش إب 🎙للشيخ الفاضل| عبدالواسع السعيدي حفظه الله 🗓 بتاريخ ٢٤ صفر ١٤٤٨ه ┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈ ◢للمزيد| قناة الخطباء ➢https://t.me/ooooh5
በአቅም ልክ መሆን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَنبغي للمُؤمنِ أن يُذلَّ نفسَه قالوا: وكيف يُذلُّ نفسَه؟ قال: يتعرَّضُ مِن البلاءِ لما لا يُطيقُ﴾ “‘ሙዕሚን እራሱን ሊያዋርድ አይገባውም።’ እንዴት እራሱን ያዋርዳል? ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ አሉ፦ ‘ለማይቋቋመው ፈተና እራሱን ማጋፈጡ ነው።’” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2254
اسم الكتاب : شرح اعتقاد السلف وأصحاب الحديث للإمام الصابوني رحمه الله المؤلف : فضيلة الشيخ أبي يحيى محمد بن عبده حفظه الله
"በሙስጠላሕ አል-ሐዲስ ፈን አንድ ኪታብ እኔ የሰጠሁትን ደርስ በትክክል የሚማር እና ከዚያም ፈተና የሚወስድ ሰው ኢጃዛ ( እሰጠዋለሁ።"ብለዋል ሸይኽ አር-ዚሂይ حفظه الله ሸይኻችን በሙስጠላሕ አል-ሐዲስ ያስተማሯቸው ደርሶች በዚህ ቅደም ተከተል ብትቀሩ መልካም ነው 1. አል-ሙኽተሰር ፊ ሙስጠላሕ አህል አል-አሰር (የሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ ድርሰት)። https://t.me/AliAlrazihi/2759 2. ቱሕፋቱል ሙብተዲ ቢሸርሒ አል-በይቁኒያ (እንዲሁም የሸይኹ ድርሰት)። https://t.me/AliAlrazihi/8664 3. አል-ሙቂዛህ የዘሀቢይ። https://t.me/AliAlrazihi/8945 4. ኢኽቲሳሩ ዑሉም አል-ሐዲስ። https://t.me/AliAlrazihi/9457 5. ኑዝሐቱ አን-ነዘር። https://t.me/AliAlrazihi/5866 6. ደዋቢጡ አል-ጀርሕ ወት-ተዕዲል። https://t.me/AliAlrazihi/3791 7.ሸርሕ ዐሊል አት-ቲርሚዚ – በኢማም ኢብን ረጀብ። https://alrrazihi.al3ilm.net/13237
ከትንሳዔ መድረስ ምልክቶች ውስጥ! ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يَكُونَ أَسْعَدَ النَّاسِ بِالدُّنْيَا لُكَعُ بْنُ لُكَعَ﴾ “ትንሳዔ (ቂያማ) አይቆምም፤ በዱንያ (በዚህች ዓለም) ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ደስተኛው (ተጠቃሚው) ስነ‐ምግባር የጎደለው (ወራዳ አላዋቂ የነበረ ሰው ወይም የአላዋቂ ልጅ) እስከሚሆን ድረስ።” ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 2209