ኢቅራ'ኔት መድረሳ | 𝐈𝐪𝐫𝐚𝐍𝐞𝐭 𝐌𝐄𝐃𝐑𝐄𝐒𝐀
Статистикаበኢቅራኔት መድረሳ ሁሌም ቂርአት ፤ ሁሌም ምዝገባ አለ ! ለመመዝገብ @QuranAstemari ላይ ይፃፉልን ። በኦንላይን በአጭር ወራት የሚያልቁ የኪታብ ኮርሶችን ለመመማር @kitabAstemari ላይ ያናግሩን ።
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 396
- 1/48двое суток
- 453
- 1/72трое суток
- 489
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✨ ደርሱን ልንጀምር ነው ግቡ ✍️
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ﴾ - علي الحذيفي
📔 የኪታብ ደርስ ምዝገባ ! 🌟የኪታቡ ስም :- አዳኡ ወደዋእ 🫥የኪታቡ አዘጋጅ :- አል ኢማም ኢብኑል ቀይም 🕒የትምህርት ቀናት ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ። 🎤ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ። 📝ለመመዝገብ/መስፈርቱን ለመጠየቅ 🔶@kitabAstemari . ደርሱ ስለተጀመረ ያለፋችሁን በኦዲዮ ማዳመጥ ትችላላችሁ
﴿تَبارَكَ الَّذي جَعَلَ فِي السَّماءِ بُروجًا﴾ - همام زرقان ، برواية قالون የቁርአን ግብዣ በቃሉን ሪዋያ ... ✔️ t.me/iqraNet
🔖..ቁርአን የወረደው እንድናነበው ብቻ ሳይሆን እንድናስተነትነውና በህይወታችን እንድንተገብረው ነው፤ ቁርአንን ማንበብ የልብ መድኃኒትና የህይወት መሪ ነው። ቁርአንን በምናነብበት ጊዜ አላህ በቀጥታ እኛን እያናገረን እንደሆነ ማሰብ አለብን። ትእዛዝ ሲመጣ እንታዘዝ፣ ክልክል ሲመጣ እንራቅ፣ የጀነትና የእሳት ዜና ሲነገር ደግሞ ተስፋና ፍርሃታችንን እናድስ። በየቀኑ ከቁርአን የተወሰነ ድርሻ (ዊርድ) ይኑርህ፤ ቁርአንን የተወ ሰው ህይወቱ በጨለማና በጭንቀት የተሞላ ይሆናል። በቂያማ ቀን ቁርአን ለአንባቢውና ለተጋሪው አማላጅ ሆኖ ይመጣል፤ 🔖አንብብ፣ ደረጃህንም ከፍ አድርግ🔖 ይባላል። ቁርአንን በቃሉ የሸመደደና በእሱ የሰራ ሰው ወላጆች በቂያማ ቀን ከፀሐይ ብርሃን በበለጠ የሚያበራ ዘውድ ይጫንላቸዋል። ስለዚህ ቁርአንን የህይወትህ የዘወተር አጋር አድርገው። ...🔖 ኢብኑል ጀውዚ 📚 ሲፈቱ'ሰፍወህ 1:284 🌟 t.me/AbuMenal
без подписи
﴿وَلا تَكونوا كَالَّذينَ نَسُوا اللَّهَ فَأَنساهُم أَنفُسَهُم﴾ - منصور السالمي 🔘ምዝገባ ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ ...ቁርአንን ጥንቅቅ አድርገን እያስተማርን ነው ! ለመመዝገብ @QuranAstemari
🔘 ምዝገባ ከቃዒዳ ጀምሮ እስከ ሒፍዝ ...ቁርአንን ጥንቅቅ አድርገን እያስተማርን ነው ! ለመመዝገብ @QuranAstemari
صباح الخير 🤍 @iqraNet
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ﴾ - عبدالعزيز الغامدي
የቁርአን ግብዣ 📖ቁርአን ለመማር ለመመዝገብ🔽 @QuranAstemari t.me/iqraNet
🟢 የምስራች 4 ኪታቦችን ያካተተ የዕውቀት ጥማትን የሚቆርጥ ልዩ የኪታብ ቂርአት ኮርስ 📚! 📚 የምንማማራቸው ኪታቦች 📚 1⃣አዳእ ወደዋእ ( ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ) 2⃣ሒራሰቱል ፈዲለህ 3⃣ መውዒዘቱ ኒሳእ 4⃣ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ 🕐ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከምሽቱ 3:30ጀምሮ 📲ለመመዝገብ / መስፈርቶቹን ለማወቅ ⬇️⬇️ t.me/KitabAstemari 🟢 አዳኡ ወደዋእ ኪታብ እየተቀራ ስለሆነ ያለፋችሁን በኦዲዮ በመከታተል ከተማሪው እኩል መሆን ትችላችሁ ☪ . ✅ኢብኑል ቀይም መድረሳ ! t.me/ibnulQeyyimMedresa t.me/ibnulQeyyimMedresa
﴿ قُلِ اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ﴾ - وديع اليمني 🫥 የቁርአን ግብዣ ከኢቅራኔት
без подписи
💙በየትኛውም የቁርአን ደረጃ ብትሆኑ እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ። @QuranAstemari ላይ አናግሩን
без подписи
በኦንላይን ቁርአንን ለመማር @QuranAstemari ላይ ያናግሩን ። ✅ኢቅራኔት
✔️የቁርአን ግብዣ ከኢቅራኔት t.me/iqraNet
📔 የኪታብ ደርስ ምዝገባ ! 🌟የኪታቡ ስም :- አዳኡ ወደዋእ 🫥የኪታቡ አዘጋጁ :- አል አማም ኢብኑል ቀይም 🕒የትምህርት ቀናት ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ ። 🎤ደርሱን የሚሰጠው :- ወንድም አቡ መናል ። 📝ለመመዝገብ/መስፈርቱን ለመጠየቅ 🔶@kitabAstemari . ደርሱ ስለተጀመረ ያለፋችሁን በኦዲዮ ማዳመጥ ትችላላችሁ
📖ቁርአን መማር መጀመር እኮ ለእናንተ ትልቅ እድል ነው ፤አላህ ልባችሁን መርጦ ወደ እሱ ጠራችሁ ማለት ነው! ገና አሊፍ ብላችሁ ስትጀምሩ ቢከብዳችሁ በፍጹም አትስጉ፤ በእያንዳንዱ ጥረታችሁና ትግላችሁ ላይ ድርብ ምንዳ እያገኛችሁ ነው:: ✅ ዋናው ነገር ዛሬውኑ አንድ እርምጃ መራመድና ሳታቋርጡ በቀን ጥቂት ደቂቃዎችን ለቁርአን መስጠት ነው የኢቅራኔት ኡስታዞች እናተን ለመኻደም ዝግጁ ናቸው ፤ ✉️ @QuranAstemari ላይ ተመዝገቡ :: አላህ ይወፍቃችሁ 🤲 t.me/iqraNet