ኢቅራዕ ጀምዓ
Статистикаአሰላሙ አለይኩም ይህ የኢቅራዕ ጀምዓ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን 💫የጀመዓውን መልዕክቶች ማሰራጫ 💫ከዳዕዋ ዘርፍ የሚለቀቁ ፅሁፎችን መልቀቂያ 💫የተሰሩ ስራዎችን መልቀቂያ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 25
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 158
- 1/48двое суток
- 181
- 1/72трое суток
- 195
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
* በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም አለው፡፡☺️ * በዱዓእ የተከፈተ ቀን ድል አለው፡፡🤗 * በኢኽላስ የተጀመረ ዒባዳ ስኬት አለው፡፡🥰 * በምስጋና የተጀመረ ዕለት ሀሴት አለው፡፡ * በቢስሚላህ የተጀመረ እንቅስቃሴ በረካ አለው፡፡ * በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዕድሜ አለው፡፡😊 * በሐላል የተወጠነ ሥራ ጥፍጥና አለው፡፡ * በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው፡፡😌 * በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው፡፡🥰 * በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው፡፡ * አላህን ከማወቅ በላይ እውቀት የለም!🙌 * እሱን ከማገልገል በላይ ስልጣን የለም፡፡☺️ * ለሱ እጅ ከመስጠት በላይ አሸናፊነት የለም፡፡❤️ * በሱ ዘንድ ከመታወቅ በላይ ክብር የለም፡፡🥰
ፈጣሪ ትላንት በወደቅንበት ቦታ ላይ ዛሬ ያቆመን የወደቁትን እንድናነሳ እንጂ በጣሉን ሰዎች ላይ እንድንዘብት አይደልም! "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"
ሃላል ፒካፕ ላይን እና የጤና ባለሙያ ፍቅርሽ በልቤ Absorption ሆኖ ገባ፣ በፍጥነት Distribution ሆኖ ሰውነቴን ሞላ። ምንም Metabolism ሊቀይረው አልቻለም፣ Phase I ሆነ Phase II ፍቅሬን አልቀነሰውም። አንቺ የልቤ ብቸኛ Receptor ነሽ፣ የፍቅርሽ Bioavailability 100% ነው። IV እንደተሰጠ በቀጥታ ልቤን ደረሰ፣ PO ቢሆንም First-pass effect አላሳነሰውም። ከአንቺ ጋር ያለኝ ፍቅር Albumin binding እንደሚጠናከር ጸንቷል፣ Side effects የሉትም፣ ADR አያመጣም። አንቺ በፍጹም Teratogen አይደለሽም፤ ሕይወቴን የምታብቂ በረከት ነሽ። አሁን አስተማሪያችን የላከልን ግጥም ነው 😂😂
ሰሃቦች ረመዳን ከመግባቱ በፊት ባለው 6 ወር አድርሰን ረመዳን ከወጣ ቡኋላ ባሐው 6 ወር ተቀበን ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር ያረብ ረመዳንን ደርሰው ከሚፆሙት ፁመው ከሚጠቀሙት አድርገን
ቻሌንጁን ለመጨረስ 384 ሰው ወደ ቻናሉ ማስገባት ይቀረናል ልክ ይሄ ቻናል 1k ሲገባ ገራሚ ሰፕራይዝ ይኖራችኋል
ትላንት የወጣው ረመዳን ስድስት ወር ነው የቀረው አሉ እውነት ነው 😳😳😳
በደረሰኝ ተደጋጋሚ ቅሬታ ከዛሬ ጀምሮ የካርድ ጨዋታችን አይኖርም😞 ጠንክራችሁ ቻሌንጁ ላይ ተወዳደሩ እና ወርሃዊ ያልተገደበ ጥቅላቹን አሸንፉ
አልፈለጋቹም ነው ዝም አላቹሳ
የማታው የካርድ ጨዋታችን እንደተጠበቀ ነው ተዘጋጁ
ኢላሂ.................. ከደስታ ብዛት ሱጁድ ወርደን አንተን የምናመሰግንበትን ቀን ቅርብ አድርግልን 🤲
በርቀት ተምሮ "የተግባር ፈተና" (practical exam) ያላለፈ ባለሙያ የሰራው ነው የሚመስለው!
ለምን ግን ለኢቅራዕ ጀመዓ Fundraising campaign አንጀምርም የዚህ ግሩፕ አባላት ለምሳሌ ወደ 500 ሰው ግሩፑ ላይ አለ ይህ 500 ሰው የ100 ብር Challenge ለጀመዓው ቢጀምር 500×100=50,000 ይሆናል ከዛም እንደ አባል 500ውም ደግሞ በየወሩ መዋጮ 20 ብር ብናዋጣ በወር 10,000 ብር መሰብሰብ እንችላለን ማለት አይደል? ከዛም ጀመዓው ለሚሰራው ዘርፈ ብዙ ስራዎች አገዣ ይሆነዋል ማለት ነው። እና ጀመዓው ምን ትላላችሁ በዚህ ሀሳብ?
አንዱ መንገደኛ ከአሁኑ ላይ ቆሞ የትኛው ይቀርባል ከትላንት ከነገ አለና ጠየቀኝ መልስ እየፈለገ እንደ መንገዱ ነው ብዬ መለስኩለት አሱም አለ ማለት ?? ማለትማ .......... በትዝታ ታስሮ የሚጓዝ በከንቱ ይቀርባል ትላንቱ ወደፊት ለሚጓዝ ተስፋውን በማለም አንደ ነገ ያለ ቀና መንገድ የለም ።
''የተረጋጋ ሰው ደስታ ነው ውጤቱ የተናደደማ ይበዛል መኣቱ''
አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን የበፊቱን ረስተን በሰላም አንኖርም...! specially ያበደራቹን ሰዎች¡
''ደካማ ሰው ማለት አላህን ከመለመን የሚደክም ሰው ነው::'' አላህን ይዘው ቀናቸውን ለጀመሩ ሁሉ ሰባሀል ኸይር🌹
*805*787_2636215336#